Ethiopia - ጠቅላዩ እና ጀዋር | የፀቡ ጅማሮ - ከ 4ኪሎ እስከ ቦሌ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 95

  • @MufidAhmed-x9n
    @MufidAhmed-x9n 16 днів тому +7

    King jawar ❤❤

  • @tesfayeregassa4804
    @tesfayeregassa4804 16 днів тому +18

    ስለጃዋር ይህን ያህል የምናወራበት ምክንያት አልገባኝም። ሀገሪቱ ዘርፈ ብዙ ችግሮች አሉባት። የኑሮ ውድነት መቀነስን: ሰላምና ፀጥታ የዜጎች ደህንነት ማረጋገጥ: የተፈጥሮ ሀብታችንን አውጥቶ መጠቀም: ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሰላማዊ ግንኙነትን ማጠናከር: ስለዜጎች ዴሞክራሲና ፍትህ ጥያቄ ወዘተ ላይ ዜና ብትሰሩ: ህዝብን ብታወያዩና ብታነቁ: እንዲሁም መፍትሄ ብታቀርቡ የተሻለ ነው።

    • @Oduu-e9e
      @Oduu-e9e 16 днів тому +2

      Accept that Jawar is huge😀

    • @awolkemal3911
      @awolkemal3911 15 днів тому +1

      @@tesfayeregassa4804 ጁዋር እየተናገረ ያለው ስለምን ሆነና?

    • @awolkemal3911
      @awolkemal3911 15 днів тому +1

      @@tesfayeregassa4804 ጁዋር እየተናገረ ያለው ስለምን ሆነና?

    • @tesfayeregassa4804
      @tesfayeregassa4804 15 днів тому

      @awolkemal3911 እኮ! እኔስ እየተናገርኩ ያለሁት ስለምን ሆነና ወሬ ሰለቸን! ተግባር ይቅደም እኮ ነው ያልኩት። ሁሉ ወሬኛ ከሆነ ማን ይስራ!

    • @factsteller899
      @factsteller899 9 днів тому

      That is what Jawar tolking about

  • @debimebrate5312
    @debimebrate5312 16 днів тому +9

    ጀዋርን በ አውቀቱ አደንቀዋለሁ !

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 16 днів тому

      የእሱ እውቀት ደም ማፍሰስ ብቻ ነው!

  • @fenetdere
    @fenetdere 16 днів тому +5

    jawar is king

  • @deramaru2875
    @deramaru2875 16 днів тому +2

    JM big respect

  • @OumarEbroAbdi
    @OumarEbroAbdi 16 днів тому +6

    ጊዝ ጀግና ነው አሻናፍው ፈጠር ነው ጊዜ ያምሰጥህ ያምሾምህ ከስልጠን ኮርቻ ያምአስወጊድህ ፈጣር በወሰነው ጊዜ ነው ሁሉ ጊዜ አላው እውነተኛ ሰዎች አይጠሉም ሀሰተኞም አይጠሉም ዋናው እውነተኛ መሆን ነው የነገን ማንም አያውቅም ከፈጠር በስታቀር ሀበሾች አንድ ነን በሀሰብ ተወያይቶ ለሀገራችን ለአላመች በመልካሙ ነገር ለይ መስራቱ ነው ጠቃምው

  • @awolkemal3911
    @awolkemal3911 16 днів тому +11

    የራስህን አስተያየት ሳትቀላቅልበት መፅሀፉን ብቻ አቅርብልን ዛሬ ተደሰትኩብህ👏👏👏

  • @Mubarakrahmatoshifa
    @Mubarakrahmatoshifa 12 днів тому

    good job 👍

  • @sifanmohamed9807
    @sifanmohamed9807 16 днів тому +15

    ሁለቱንም አለህ ያስታርቃቸው 🥺❤️

    • @Sabontu..Walloo
      @Sabontu..Walloo 16 днів тому

      አሚን😢

    • @fetheyasuleyman5229
      @fetheyasuleyman5229 16 днів тому

      አላህ ያንሳቸው

    • @Pual-f9e
      @Pual-f9e 16 днів тому

      ጀዋርን ከአዋራ አንስተው ሱፍ አልብሰውት ማን ከች አደረገው! ፅንፈኛው ምንም ፖለትካ ስለማያውቅ በቃ መነዳት ነው…

  • @Ethio1music
    @Ethio1music 16 днів тому +8

    Politica is a game

  • @KhalidMifta
    @KhalidMifta 16 днів тому +12

    ጀዋርን ግን እናቷ ወልዳለች

    • @Pual-f9e
      @Pual-f9e 16 днів тому

      ጀዋርን ከአዋራ አንስተው ሱፍ አልብሰውት ማን ከች አደረገው! ፅንፈኛው ምንም ፖለትካ ስለማያውቅ በቃ መነዳት ነው…

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 16 днів тому +9

    ጁዋር ሙሃመድ የ 2025 ጠቅላይ ሚኒስተር ኢትዮጵያ 👌

    • @abdisaabeba7719
      @abdisaabeba7719 16 днів тому

      Hahaha😅😅😅

    • @fetheyasuleyman5229
      @fetheyasuleyman5229 16 днів тому +1

      ድጋሚ ስልጣን ለ ኦሮሞ መሰጠት ያለበትም

    • @abdurahimkassa3135
      @abdurahimkassa3135 15 днів тому +1

      በኢትዮጲያ ካላንደር ከሆነ የመተንፈሻ 8 አመት አለን!!!! ቂቂቂቂቂቂ!!!!

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 15 днів тому

      @@abdurahimkassa3135 😄😄😄👌

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 15 днів тому

      @@fetheyasuleyman5229 😄😄😄

  • @abdisaabeba7719
    @abdisaabeba7719 16 днів тому +6

    Dr abiy is always King 🤴 🤴 👑 🦁

  • @hamuzy
    @hamuzy 16 днів тому +3

    Jawar ewnte alew

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 16 днів тому +1

    Abie ewuket betam yansewal

    • @yosefsugo
      @yosefsugo 16 днів тому

      bxm ewnetaw gn kejewar yishalal

  • @hussienmohamed2820
    @hussienmohamed2820 16 днів тому

    Allhamdulliha

  • @FETh2893
    @FETh2893 16 днів тому +4

    Mention your resources please 🙏

    • @Fueking07
      @Fueking07 16 днів тому

      From Jawar no regret book

  • @YonasDiras
    @YonasDiras 13 днів тому +2

    ያባላቸው

  • @YasinKasim-y8x
    @YasinKasim-y8x 16 днів тому

    v/good

  • @HabtamuFeyisa-jc5jr
    @HabtamuFeyisa-jc5jr 16 днів тому +6

    ጀዌ ተመራጭ ነው ድል ለጀዌ ለምሾ ናልን❤❤❤❤

  • @ahmedtkd7891
    @ahmedtkd7891 8 днів тому

    Where did i find his book. (juhar's book) please 🙏 help me

  • @AhmedAbdala-j2d
    @AhmedAbdala-j2d 3 дні тому

    Yes one

  • @girumketsela7210
    @girumketsela7210 14 днів тому +1

    Aha

  • @kedamiinfo1
    @kedamiinfo1 16 днів тому +7

    ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልንን
    ኑ አበረታቱኝ ❤❤❤❤❤

  • @YadenoGirma
    @YadenoGirma 16 днів тому +1

    Jawar is 👑👑👑💖❤❤

  • @almazwondimu7328
    @almazwondimu7328 7 днів тому

    Ohh ere yehe Zena beleh setakerb yasaferal.

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው 16 днів тому +6

    💐 የአይጥ ምስክሮቿ ድቢጦች 🤠🤣😂 ድል ለአማራ ሕዝብ።

    • @Pual-f9e
      @Pual-f9e 16 днів тому

      ከአማራ የሰፈር ረብሻ፤ የጀዋር መፅሃፍ ወሬ በለጠ

  • @FAFENET
    @FAFENET 16 днів тому +3

    ሜንጫው መቼም አይለወጥም 1 ናቸው ከበሻሻው ዱርይ ጋ ያን ሁሉ ግፍ ሰርቶ አልፀፀትም ካለ ማንነቱን በአንድ ቃል ገልፇታል😢 ያሳዝናል እንደ እነዚህ አይነት መሀይሞች ላይ ሀገራችን መውደቋ😢

    • @yosefsugo
      @yosefsugo 16 днів тому

      emiyanadedew demo yegna mahayemenet bezto esu bedegame endi anegagari mehonu

    • @adugnabeyecha2506
      @adugnabeyecha2506 15 днів тому

      Dhuufuu

    • @SeidHassan-m4m
      @SeidHassan-m4m 12 днів тому

      Tebeda

    • @FAFENET
      @FAFENET 12 днів тому +1

      @SeidHassan-m4m አይገርምም ጭንቅላትህ ከዚህ ያለፈ ማሰብ ስለማይችል ይቅርታ አርጌልሀለው😔

  • @hanaayele4463
    @hanaayele4463 16 днів тому +5

    ሁለቱም አንዳይነት እባብ ናቸው የሰው ደም የሚጠጡ ፈጣሪ ያጥፋቸው

    • @Tokkichotube1
      @Tokkichotube1 15 днів тому +1

      ስትገረፊ ታወራለሽ ለማኝ ቆማጣ 😅

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 16 днів тому +1

    Jouar is a big lior I know him.

  • @J.smoke911
    @J.smoke911 16 днів тому

    Juwaar king 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️

  • @turaabdo
    @turaabdo 16 днів тому

    Jawar king

  • @aserkemudea
    @aserkemudea 16 днів тому +2

    ምንም አልተጣሉም ጆካ ነው ሽሜን ለማባረር ነው

  • @Ezel_info
    @Ezel_info 7 днів тому

    abiy atleast over 10M protestant degafi alew hahaha

  • @MohammedSheka-m7u
    @MohammedSheka-m7u 14 днів тому

    Yekatel

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 16 днів тому

    ለራሱ የተጋነነ ግምት ያለው፣ በሰራው ነገር የማይፀፀት፣ የሰይጣን ቁራጭ የሆነ ማፈሪያ ፣

  • @NuredinAbufarup
    @NuredinAbufarup 16 днів тому +2

    ጀዌ በወዳጁም በጠላቱም የተመሰከረለት የተዋጣለት የፖለቲካ ኮከብ የኢትዮጲያ አይከንም ጭምር ነው።

    • @abdurahimkassa3135
      @abdurahimkassa3135 15 днів тому

      አይከን እና ቡከን ይምታታብሀል እንዴ ጀለሴ??? ቂቂቂቂቂ!!!

  • @biniamgebrehiwot7198
    @biniamgebrehiwot7198 16 днів тому

    Never ever i will never believe juwar

  • @biniamgebrehiwot7198
    @biniamgebrehiwot7198 16 днів тому

    Its polotics
    Politic is 2+2=5 sometimes 4 or 3

  • @dnx_dd
    @dnx_dd 16 днів тому

    JAWAR KING 👑🤨

  • @dagi257
    @dagi257 16 днів тому

    አንድም ግዜ አብይን አግኝቶ አውርቶት አያውቅም

  • @dkm1666
    @dkm1666 16 днів тому +3

    የሁለቱም መጣላት ወይም መስማማት ለኡማራ ህዝብ ደንታው አይደለም

    • @GizachewAbera-u1y
      @GizachewAbera-u1y 16 днів тому

      አማራ በረሱ ችግር ተጠምዶ የላ ሕዝብ ነው

  • @fetheyasuleyman5229
    @fetheyasuleyman5229 16 днів тому

    ጀዋርም ሆነ አብይ ለ ኢትዮጵያ ካንሰር ናቸው

  • @Pual-f9e
    @Pual-f9e 16 днів тому

    ጀዋርን ከአዋራ አንስተው ሱፍ አልብሰውት ማን ከች አደረገው! ፅንፈኛው ምንም ፖለትካ ስለማያውቅ በቃ መነዳት ነው…

  • @GizachewAbera-u1y
    @GizachewAbera-u1y 16 днів тому

    አይ ጁዋር ረሱን ከመንግስት በላይ አድርጎ ነው የምየየው አብይ ለአንተ ጊዜ ኖሮት አየዉቅም ሰዉዬ ሥራ ለይ ነው አድስቱዋን ኢትዮጵያ እየገነባ

  • @YATx-l2y
    @YATx-l2y 16 днів тому +3

    Jawar ሆነ Abiy የአማራ ንፁሃን ህዝብ ላይ ያደረጉት ግፍ ገና እርስ በርሱ ይባላሉ!!!

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 16 днів тому

    ስንትብር ተለቆላቹ ነው ሀያ አራት ሰአት የምትለፈልፉት ያይጥ ምስክር ድንቢጥ

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 16 днів тому

    ተጣሉ እንዴ! ይኸን ድራማችሁን ምነው ብትተውን።

  • @abdoahmed-kx4lg
    @abdoahmed-kx4lg 13 днів тому

    ጀዋርን መግደል ቢፈለግ ይህ ሁሉ ካልኩሌሽን አያስፈልግም
    አሽቃባጭ ብቻ

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 16 днів тому

    ስንት የጣፋጭ ታሪክ ባለቤት የሆኑ ዜጎች እያሉን የእነዚህን የፖለቲካ ቁማርተኞች ውምብድና መዘብዘብ አላስፈላጊ ነው

  • @hanahanan-v2u
    @hanahanan-v2u 16 днів тому

    ahunim hizbun ke machaarasachaw bafit liyunatachawun be wiyiyit maftat alabachaw yemilataw nager lanasum le hagaritu turu ayihonm

  • @lucasmateyos6100
    @lucasmateyos6100 16 днів тому +1

    ደነዝ መቼ ነው ዶክተር አብይ ከዚህ ጅል ጋር መቼ ነው የጋራ የጋራ የምትለው ነገር ሲያደርግ የነበረው. የጅዋር ብችላ

    • @Huzeyfateha
      @Huzeyfateha 16 днів тому

      Jil melata 😂silematakew Atawra Ahiya
      Jewar mirt politicagna nw

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 16 днів тому +1

    ኦሮሞ አገር ሊመራ አይችልም

  • @Romana7777
    @Romana7777 16 днів тому

    ቱል ቱላ ነህ 😂😂😂😂😂
    ጃዋር እና አብይ መቼም ጓደኛሞች ሆነው አያውቁም::
    ጃዋር ነው አብይ ላይ መጠልጠል የሚፈልገው::

  • @daniKabo
    @daniKabo 16 днів тому +2

    አናንተ ደግሞ አንዳንዴ ምታወሩትን አታውቁም ለጅዎር ውሽት የዚን ያህል ቦታ መስጠት እንዲሁም ከጠቅላይ ሚንስትሩጋር የዚን የኢትዮጵያ ጠላት ማንሳት በራሱ ተገቢ አይመስለኝም ለይቱብ ፍጆታ ተብሎ ሰው ይታዘበናል አይባልም እንዴ

  • @dkm1666
    @dkm1666 16 днів тому

    ይሄ ሁሉ የምታወራው የደንቆሮዎችን ፖለቲካ ነው ጊዜ ማጥፋት ነው

    • @Fueking07
      @Fueking07 16 днів тому

      አይ ወንድም. ጃዋር በኢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛ የተማረ የፖለቲካ ተንታኝ እና ስትራቴጂስት ነው።

  • @bettyaschalew1118
    @bettyaschalew1118 15 днів тому

    He is a very narcissistic ( self center person )

  • @paulostsegay3743
    @paulostsegay3743 16 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ethiopian

  • @hanahanan-v2u
    @hanahanan-v2u 16 днів тому

    ahunim hizbun ke machaarasachaw bafit liyunatachawun be wiyiyit maftat alabachaw eyehone yalaw nager lanasum le hagaritu adaga naw