የልጅቷ ንግግር ነው ይህን ውይይት interesting ያደረገው። ልጅቷ she is pulling the best out of him. Also her ideas and way of talking Echos የኢህአዴግ ካድሬ። This is good dynamics for the Ethiopian audience.
No, she knows very well about politics. When she said JM a simple individual, she just wanted to know why the PP goverment gave sooo much attention to his book 'Hingabbu'. She wanted to say that the government's execessive reaction to JM's book was unnecessary.
You seem to confuse revenue for tax. There is but a substantial difference between the two. Revenue refers to the income generated by a business or organization from its primary activities, while tax is a mandatory financial charge imposed by the government to fund public expenditures. Revenue represents the inflow of economic benefits, while taxes are government-imposed charges for the purpose of public finance.
It is good explanation, tray to keep yourself on constructive manner, and be rational, i see you that you see things in good ways which will help many of us
ጀዋር ተራ ሰዉ አይደለም። ጀዋር ተፅዕኖ ፈጣሪ የፖለቲካ ሰው ነዉ። ተራ ሰዉ አንቺ ነሽ። ጀዋር ዓለም አቀፍ ታዋቂ ሰዉ ነዉ።
መቼም ባሕርያችን ሆኖ የሚበልጠንን ሰው ዝቅ አድርገን መተቸት የቆየ ኋላቀር ልማዳችን ነው።
Unate new esuno tera sew
የልጅቷ ንግግር ጁሃርን የገለፀችበት መንገድ ምንም አልተመቸኝም ልጁ ግን ጎበዝ ነው
Enem altamachagnm echi gim
የልጅቷ ንግግር ነው ይህን ውይይት interesting ያደረገው።
ልጅቷ she is pulling the best out of him. Also her ideas and way of talking Echos የኢህአዴግ ካድሬ።
This is good dynamics for the Ethiopian audience.
አንተ ልጅ በጣም ተመችተኸኛል እንደ አንተ አይነት ሰው ነው ስፈልግ የኖርኩት
thank yoj
ye Lijun nigigir yadanakut eski like arku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😁😁
I really appreciate this man keep up thanks
He’s different bro wooow
ጃዋር የኦሮሞ ኩራት
ኦሮሞ አንገቱን ቀና ያረገው በጀዋር እንጂ በዓብይ አደለም
Jawe is boss ❤
Brother God bless you muccayoo sammuu duwwaa walinii tesee dubachuu keef kabajaa Guddaa siif qabaa!!Nama kabajamaa kanaan [taraa] jetee dhifamaa siif yaa Godhuu!! Jawar jiradhuu dhibaa fidaa jirtuu dinqisisadhaa
Eyyenii dhugaa
የጃዋር ተሰምነት ከኛ በላይ ነው።
ይህ ሀሳብ ለአንድ ወገን ብቻ ያደለ ቢሆን እሄኔ ብዙ ሺህ ላይክ ይኖረው ነበር።በእውነት ተመቸተችሁኛል።
ልጁ ይቺላል Brother ክበርልኝ 🥰🙏
ልጅቷ ገና የጋሌ ስመቷ አልቀዘቀዘም። ትኩስ ነች። የጋዜጠኛም ሆነ የፖልትከኛ ስብዕና የላትም። ገና ብዙ ይቀራታል። ልጁ ግን የተራጋጋ ነው።
Excellent analaysis ever
Brother, I appreciate you
አቶ ወንድሙ በራሳቸው መረዳት የተናገሩት እንደ አንተ ማሰብ የለብህም አንተም ለጀዋር ተጠንቅቀህ አውራ ልዩነታችሁ ለጀዋር ባላችሁ አቁዋም ነው ፓብሊክ ኦፒንየን ይከበር አቶ ወንድሙ የብልፅግና አባል ሳይሆኑ ብልፅግናን የመደገፍ መብት አላቸው የግድ አባል መሆን አይጠበቅም አብዛኛው ህዝብ የብልፅግና አባል አይደለም ግን ብልፅግናን ይደግፋል ይሄ መብት ነው ትክክል ነው
This's guy is amazing 🌹🌹🌹
atleast ልጁ ሚያወራውን ነገር ያውቀዋል እሷ ምንም ፖለቲካ እውቀት ያላት አትመስልም።
No, she knows very well about politics.
When she said JM a simple individual, she just wanted to know why the PP goverment gave sooo much attention to his book 'Hingabbu'.
She wanted to say that the government's execessive reaction to JM's book was unnecessary.
ጉምቱ ፖለቲከኛው ጀዋር የኦሮሞ ህዝብና የኢትዮጵያ ህዝብ የምንጊዜም ባለውለታ ነው።
Appreciated discussion and analysis ❤
Realy this guy is smart keep supporting the truth.
I Appreciate you Guyyyyyyyy
God Bless you, Afework. Nice analysis and appreciated view
ጎበዝ ነህ❤
Woow brilliant mind gobaz lij
ጀዋርን መሞገት የሚችል አንድም ሰው በኢትዮጵያ የለም
የልጁ ንግግር ተመችቶኛል። ልጅቷ ለራሷ ያልገባት ለሌላ ታስላልፋለች። ተይ እንጂ ብዙ ሰው ከአንቺ በላይ እያወቀ ያዳምጥሻለ 9:23 ።
አፈወርቅ የተሳሳትክ ይመስለኛል ። ፋናና ዋልታ የብልጽግና ፓርቲ ነዉ። ባይሆን ኢቲቪ ነዉ የመንግስት ።
በጣም ምሁር ነህ እቺ ቁራሊዮ እንዴት ጁሀርን እንደ ቀልድ ታብጠለጥላለች ጓደኛዋ መሰላት
አቦ ይህ ልጅ❤የትነበረ ዋው ዋው ትችላለክ
Jaawee. My kg My. Kg. Nàanii. Dhuugaa. Duubaatuu Raabiituu. Egaa❤❤❤❤🎉🎉🎉jaawee. Ko. Umiirii. Nuu. Dheeraadhuu❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነህ ጥሩ አገላለፅ
ብዙም ይህን ያህል መተቸቱ አስፈላጊ አይደለም ሰውዬው አሰጋም አላሰጋም የረጨው ሃሳብ ብዙ ሰውን አነጋግሮሃል ብዙ ነገር አዛብቶ ስለተናገረ ስለዚህ መንግስት መልስ መስጠቱ ትክክል ነው
Dhugaa ketii habibi jiradhuu amtaa kumaa dhibaa
This guy is smart
This is good setup, she is upfront and bold.
Good analysis!!
ማነሽ እናቱ መጀመሪያ የቡና ወሬሽን ሰፈርሽ ሂጂና ጨርሺ ሲቀጥል የምትይው ሰው እንዳልሺው ተራ ግለሰብ ሳይሆን አንቺ ልትነግሪን(ልትይን) ከፈለግሺው አካል የተሻለ ከመሆኑም በላይ አብዛኞቹንም አሁን ላሉበት ያደረሰ እጅግ ተፅእኖ ፈጣሪ ሰው ነው!! ገባሽ?! --
አንተ ደሞ (አፈወርቅ) እንዲህ አይነት ለመተንተን ፖለቲካዊ አቅም የሚፈልግን ጉዳይ ስታመጡ ቢያንስ መረዳት የሚችል ሰው ፈልግ ፣ በተረፈ በርታ --!!
Gerry 360
100%
Big Respect brother
The lady journalist really explains about Jawar clearly. She can be appreciated
I really appreciate this media! Big respect for Bridge Media and for the journalists.
She has no idea! Bro u are brillian keep it up ,I appreciate the way you explain the points.
i really great speech you are genus man
Jawe is my president ❤
አፈወርቅ በሁለት ሃይሎች መካከል የተወጠሩ ይመስላል፡፡ በአንድ በኩል መሬት ላይ ያለው ዕውነት በሌላ በኩል ሊመጣ የሚችለዉን በዓየር ላይ ተንሳፎ ባለዉ የብልጽግና አለንጋ የተከበቡና ፍርሃት ውስጥ እንዳሉ፤ ከትንተናቸው እዚህና እዚያ ዝልያ መረዳት ለሚችለውና ለሚፈልገው ግልጽ ነው፡፡ ሖኖም ለሚያደርጉት ሙከራ አንጻራዊ ዕውቅና መስጠት አበራታች በመሆኑ ድፍረታቸዉን ሊያጠናክር ይችላል፡፡ ሕፃን ልጅ ውሃ ጉድጓድ ውስጥ ከመውደቁ በፊት ጉድጓዱን ማጠር የልጆችን ደህንነት እዉን ማድረግ ያስችላል፡፡
አፈወርቄ ምንም አልፈራም ቅጩውን እያወራ ነው
ወንድሜ አፈወርቅ እጀግ ሰነምግባር በተሞላ መንገድ ለመ ምገት ነቅሰህ የምታነሳቸውን ሀሳቦች ሳላደንቅ አላልፍም እነደዚሁም አቅሙም ብቃቱም ያለህ ሰው እነደሆንክ መገንዘብ ይቻላል። ዬሚዩ ሰከን ባለመልኩ ከሰሜትና ከግል አመለካከት በወጣ ድባብ ወይይቱ ቢመራ የተሻለ ይሆናል!!!
በርቱ ሁለታችሁንም ሳይ ሀገሬ ተስፋ አላትእላለሁ በርቱ 👍👍👍👍👍
Anchi nech tera sew😅😅😅
ፋና የመንግስት ሚድያ ማለትም የሁሉም ግን ትለንት የህወሃት ዘሬ የብልፅግና አሸርገጅ አደርበይ ወንጀላኛ ሚድያ ነው ኮልኮሌ ሰዎችን እየቀረባ ተራ ስም መጥፈት መከሄዱ የኖራበት አስነወሪ በሃሪው ነው😥😥😥😥 መከለከል ከፈለጉ እንዴት ከፓርቲው አንድ አወቂ ፍለፊት ቀርቦ ጃዋርን መከራከርና ፓርቲያቸውን መከለከል የቅተዋል☝️☝️☝️ ተራ ስም መጥፈት የቡና ለይ ወሬ የወራሉ ህዝብ ከመንግስት ኮልኮሌ ተከፋዮች በለይ ይረደሉ☝️☝️☝️
What a amazing speech & brilliant mind
አንቺ ሴትዮ ሚዲያችሁን እንድንጠላ አታደርጊን
እነ ጀዋር በሚደነፉት ማለት አልነበረብክም ሚዲያዉን መተቸት ካለብክ በርታ
መደንፋት አትበል አትዉረዱ
ይሔንን ልጅ በደንብ መስማት በጣም አስፈላጊ ነው እኔ ዝም ብሎ መቃወም ዝም ብሎ መደገፍ ብሎ ነገር ከሰው አእምሮ መውጣት አለበት ሁሌ ልስማው መገኛው የትና ምን ላይ ነው
እጅግ በጣም ጎበዝ መተተን የሚችልና የመረዳት አቅሙ ከፍተኛ ነው ይመችህ
ልጅቷ ሳትማር ነው እንዴ የጋዜጠኝነት ስራ የጀመረችው? አንደኛ በዚህች ሚጥጥዬ ጭንቅላቷ ጀዋርን የገለፀችበት መንገድ አለማወቋን ቁልጭ አድርጎ አሳያት ሲቀጥል ስለምን እንደምታወራ እንኳን እሷ ራሷ አላወቀችም ልጁ ግን ጎበዝ ነው ::
bro the best polotician ever. benegerachn lay juhar bichawun Ethiopia newu aklilachu batayut tiru newu. mengistm yemyawukewu ehenin newu
ተባረክ አፈወርቅ
ጀግና ነክ አንተ፣ይህች የብልጽግና ደጋፍ ናት።
ስለጃዋር ይኽን ያህል ማውራት ለምን አስፈለገ ወንጀለኛ ነው
You are the best bro
The young man has lots of good points
Afewark 👌
Just your professionalism ✌️
Jawaar ❤❤❤❤
አፈወርቅ በርታ ጥሩ ምልከታ
ጀግና ወንድማችን ዋው አገላሌጥህ ተመቸኝ❤❤❤
Jawe is king❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ይሚገርም ትንተና ነው
በእእዉነት ከሆነ ደስ ይላል እደዚህ አይነት በነፃነት ሃሳባቻንን ከተገላለፅን
Jawwwe my king❤❤❤
Brother Bravo🙏🙏🙏🙏🙏
ይመችሀ አቦ !
ሰላም እኔ ለመጀመራ ግዜ ሳያቹ ዑነት አደነካችህ በተለይ አተን ዑነት ዑነት ትሸታለህ ትመቻለህ !ምስጋናችን ከ❤ ነው ጀዌ ያሸንፍል በአርግጠኝነት አቢ አህመድ ደሞ እደ ገዳፊ ይጐተታል!!!!!!
Tan si bira teetu baandaa woyiti
ነፃ ውይይታችሁ ደስ ይላል? ሁሉም እንድህ ቢሆን ምን አለበት?መቼ ይሁን በሀገራችን እንድህ ሀሳብን በነፃ መግለፅ የምንችለው?
Amazing ❤ bro
ብልጽግና እና ከድሬዎች ያንቀጠቀጠ ጀግና ፖለቲካኛ እና የፖለቲካ ልእቅ ነው ጀዋር
እንች አታፍርም እንዴ ጀዋር ተራ ሰው ነው ስትይ😂😂
የተፃፈላትን ነው ምታነበው
ተቀበል የእሷ ሀሳብ ትክክል ነው። እርስ በራስ አትከራከሩ አጀንዳው ላይ ትኩረት አርጉ። ደሞ ጀዋር 30 ሽ ላይክ ማግኘቱ ቀላል ነው?የምትለው? አሁን ላይ ያለው ሀገራዊ ቀውስ በማህበራዊ ሚድያ ዘመቻ አይደለም ወይ? ስለዚህ ጀዋር አሁን ላይ በሁሉም አቅጣጫ ተቀባይነት ማግኘቱን አትዘንጋ።
ምን እያለች ነው። ለምንም ብቁ አይደለችም።
She is 100% right. Tax increased on all farmers and those who have property.
The interviewer lady has smart political insights, a fact that few audiences are not able to perceive.
Is this media state media?
አቦ ቅን ሰው ነህ ይመችህ rational ነህ
Bravo afwerk
Achi Lij sewodish 😊😊
ልጅቷ ግን ከእውቀት ነፃ😂
አፈወርቅ ፋና እኮ የፓርቲዉ ሚዲያ ነዉ እስቴት ሚዲያ አረለም።
ፋና ነዉ ፋኖ አልገባኘም መጨረሻውን ማየት ነው
You are great 👍
You seem to confuse revenue for tax. There is but a substantial difference between the two.
Revenue refers to the income generated by a business or organization from its primary activities, while tax is a mandatory financial charge imposed by the government to fund public expenditures. Revenue represents the inflow of economic benefits, while taxes are government-imposed charges for the purpose of public finance.
Good
It is good explanation, tray to keep yourself on constructive manner, and be rational, i see you that you see things in good ways which will help many of us
ትክክል ብለሀል ጀዋር አንቺ እንደምትይው ቀላል ሰው አይደለም በዚህ ሰአት ጀዋር ማለት ሁሉንም የኢትዮጵያን ህዝብ በአንድ ልብ ያነጋገረ (ጥርጣሬው እንዳለ ሆኖ ) ነው የህዝቡን ልብ ሰርቆአል እውነትን ተናግሮአል የህዝቡን ጥያቄ በግልፅ ተናግሮአል ጃዋር ሌላኛው ፋኖ ነው በዚህ ሰአት
እንድ ትራንፕ ከስህተቱ የተማረ እና ኢትዬጵያን እንታደጋት ያለ ነው እውነቱን ከሆነ እንደ ብልፅግና ካላታለለን ጀዋር ትራንፕ ነው
ፋና የፓርቲ ሚድያ መሆኑን አታውቁም?
Wow he is hitting the nail on the head
Smart
ሶሻል ሚዲያ መንግስት ሲገለብጥ በአለም ላይ አይተናል ሶሻል ሚዲያን አትናቅ ወንድሜ
This Man❤
ምነው ተራ ግለሰብ ተራ ግለሰብ እያልሽ ተንጣጣሽ ጠይቀሽው እንቢ ብሎሻል እንዴ 🤭🤣🤣🤣 አንቺ ተራ ተራ ግለሰብ ያልሽው ስው እኮ ነው ብልፅግናን ያንበጫበጨው 😂😂😂😂 ምነው የብልፅግና ምላስ ነኝ አልሽሳ 😂😂😂😂
Poor sound system.
I hardly listen to the interviews ❗️
Two of you so good
ደግ አደረገሽ መታረም አለብሽ