DW Amharic
DW Amharic
  • 275
  • 699 534
የጥቅምት 23 ቀን 2017 የዓለም ዜና
የጥቅምት 23 ቀን 2017 የዓለም ዜና
• ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን በኦሮሚያ ክልል ሁለት ቦታዎች ትላንት አርብ በተፈጸሙ ጥቃቶች 120 የመንግሥት ወታደሮች ገድያለሁ አለ።
• ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በፕሪቶሪያ ግጭት የማቆም ሥምምነት የገባቸውን ግዴታዎች እየፈጸመ አይደለም ሲል የኢትዮጵያ መንግሥትን ከሰሰ። አሜሪካ “ታሪካዊ“ ያለችው “የርስ በርስ ጦርነት ያቆመ ሥምምነት“ የተፈረመበትን ሁለተኛ ዓመት በማስመልከት በኢትዮጵያ ግጭት እንዲቆም ጥሪ አቅርባለች።
• የወባ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ዋንኛ የሕብረተሰብ ጤና ተግዳሮት እንደሆነ የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ። በኢትዮጵያ ከታኅሳስ 22 ቀን 2016 እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2017 ባሉት ጊዜያት ብቻ 7.3 ሚሊዮን የወባ ሕሙማን መመዝገባቸውን፤ 1 ሺሕ 157 ሰዎች መሞታቸውን ድርጅቱ አስታውቋል።
• ቦትስዋናን ለ60 ዓመታት ገደማ የመራውን ገዥ ፓርቲ ያሸነፉት የሰብአዊ መብቶች ጠበቃ ዱማ ቦኮ የሐገሪቱ ፕሬዝደንት ሆነው ቃለ-መሐላ ፈጸሙ።
• የብሪታኒያ ወግ አጥባቂ ፓርቲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቁር ሴት መሪው አድርጎ መረጠ። በናይጄሪያ ተወልደው ያደጉት ኬሚ ባዴኖክ ባለፈው ሐምሌ በተካሔደ ምርጫ ከጠቅላይ ሚስትርነታቸው ከተባረሩት ሩሺ ሱናክ የወግ አጥባቂ ፓርቲውን መሪነት ይረከባሉ።
• የእስራኤል ጦር ባለፉት 40 ሰዓታት ውስጥ ብቻ በጋዛ ሠርጥ እና በሊባኖስ ከ120 በላይ ዒላማዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ።
Переглядів: 2 192

Відео

DW Amharic የጥቅምት 22 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
Переглядів 2,1 тис.2 години тому
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ግጭት ለማቆም ሥምምነት የተፈራረሙት ጥቅምት 23 ቀን 2015 ነበር። የትግራይ እና የአማራ ክልሎች ነዋሪዎች ስለ ሥምምነቱ አፈጻጸም ምን ይላሉ?
DW Amharic የጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና
Переглядів 7 тис.2 години тому
*በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳ ወረዳ በታጠቁ ኃይሎች በደረሰ ጥቃት ቢያንስ የ40 ንጹሃን ሰዎች ህይወት አለፈ። *በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ዛሬ ጠዋት በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ ፡፡ *ሁለቱ የህወሓት ቡድኖች በልዩነታቸው ላይ ለመነጋገር እንደተስማሙ ተነገረ። *የጀርመን ፌደራል መንግስት በሀገሩ የሚገኙ የኢራን ቆንስላዎች በሙሉ እንዲዘጉ ወሰነ። * እስራኤል ሊባቦስ እና ጋዛ ውስጥ ጥቃት ሰነዘረች
የጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ,ም. የዜና መጽሔት
Переглядів 2 тис.4 години тому
DW Amharic-የጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መጽሔት በዛሬው የዜና መፅሄት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምክር ቤት ተገኝተው የሰጡት ማብራሪያ፤ ከሰሞኑ ነቀምቴ ውስጥ የተደፈረችው አዳጊ «አሁን ከሕግ ፍትህ እሻለሁ” ትላለች፤ በአማራ ክልል ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በሰብል ላይ ጉዳት እያስከተለ መሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ ሳይንስ ላይ የሚያተኩሩ የዩኒቨርሲቲዎች ጥምረት መመስረቱን አካቷል።
DW Amharic የሐሙስ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና
Переглядів 3 тис.4 години тому
በአማራ ክልል ያለውን ቀውስ ለመፍታት የሰላም ጥረት አለመሳካቱን ጠቅላይ ሚንስትሩ መግለፃቸው-ከአየር ንብረት እና ኢኮኖሚያዊ ችግር ጋር ተዳምሮ የግጭት መስፋፋት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ለከፋ ችግር ዳርጓል መባሉ-ሶማሊያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አዲስ የሽግግር ተልዕኮ ለማቋቋም መወሰኑን ማወደሷ-እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ በፈፀመችው የአየር ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ መባሉ-ሰሜን ኮሪያ አህጉር አቋራጭ የባሊስቲክ ሚሳኤል መተኮሷን መግለጿ በዛሬው የዓለም ዜና የተካተቱ ርዕሶች ናቸው።
DW Amharic የጥቅምት 20 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
Переглядів 7 тис.7 годин тому
አንድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሶማሊያን በ72 ሰዓታት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ፤ እስር፤ ግድያና እገታ በጉራጌ ዞን፤ የሲቪል ማኅበረሰብ ምህዳር የመዳከም ሥጋት ስለ ካማላ ሐሪስ የምርጫ ቅስቀሳ መዝጊያ ጎናጭ ንግግር ቃለ-መጠይቅ
DW Amharic የጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና
Переглядів 2,4 тис.7 годин тому
በዎላይታ ዞን እና በሲዳማ ክልል ውስጥ ትናንት በደረሰ መሬት መንሸራተት የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈ። የአደጋው መንስኤ በሌሊት የጣለው ከባድ ዝናብ እንደሆነ ተገልጿል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን በፀጥታ አባላት የጅምላ እሥር እየተፈጸመ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች አመለከቱ። መንስኤው ከሸኔ አለያም ከፋ ጋር ግንኙነት አላችሁ የሚል ነው ተብሏል። የሴኔጋል ባሕር ኃይል ባለፉት 10 ቀናት 600 የሚሆኑ ሕገወጥ ስደተኞችን ከባሕር ላይ መያዙን አስታወቀ። ኢራን በእስራኤል ጥቃት የሚሳኤል ማምረቻዎቼ አልተጎዱም አለች።
DW Amharic የማክሰኞ፤ ጥቅምት 19 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
Переглядів 3,9 тис.9 годин тому
የዜና መፅሔት ጥንቅራችን አምስት ጉዳዮችን ያስተነትናል። ዜና መፅሔቱ አዲስ አበባ ላይ የአዲሱ የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሹመት፣ መቀሌ ደግሞ የከንቲባ መሻር ያስነሳዉን ጥያቄ፣ ቅሬታና ዉዝግብ የሚቃኙ ዘገቦችን ያስቀድማል።ምሥራቅ ወለጋ ነዋሪዎች ትጥቅ እንዲፈቱ መወሰኑ ያሳደረዉ ሥጋት፣ በአማራ ክልል የሚሞቱ እናቶች ብዛት መጨመርና በደቡብ ክልል የወባ በሽታ መስፋፋቱን የሚያወሱ ዘገቦችም አሉት።
DW Amharic የማክሰኞ፤ ጥቅምት 19 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና
Переглядів 2,6 тис.9 годин тому
አ.አ፥ በተወካዮች ምክር ቤት አባል የፍትሕ ሚንስትር ላይ ትችት ቀረበ፤ መቐለ፥ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የመቐለ ከንቲባን ከሥልጣን ማገዱን ዐሳወቀ፤ ካርቱም፥ ከሱዳን አንድ ሦስተኛ ግድም ነዋሪ ስደተኛ አለያም ተፈናቃይ ነው፤ ኒውዮርክ፥ በእሥራኤል የUNRWA መታገድ በፍልስጥኤም ስደተኞች ላይ የከፋ መዘዝ ያስከትታል ሲል ተመድ አስጠነቀቀ፤
የዜና መጽሔት፤ ጥቅምት 18 ቀን 2017 ሰኞ
Переглядів 1,6 тис.12 годин тому
DW Amharic የዜና መጽሔት፤ አሳሰቢዉ የሴቶች እና ሕፃናት መብት ጥሰት በኢትዮጵያ ፣ ትኩረት የተነፈገ የመሰለው በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት እንዲሁም የብሪክስ አዲስ የመገበያያ ገንዘብ ውጥን እድል ወይስ ፈተና? በሚሉ ርዕሶች ስር የተጠናቀሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ
የዓለም ዜና፤ ጥቅምት 18 ቀን 2017 ሰኞ
Переглядів 3,4 тис.12 годин тому
DW Amharic ግብፅ አራት የሃማስ ታጋች እስራኤላውያንን በተወሰኑ ፍልስጤማዉያን እስረኞች ለመለወጥ በጋዛ የሁለት ቀን የተኩስ አቁም እንዲደረግ ሀሳብ አቀረበች። የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ ኧልሲሲ ይህን ያሉት ከአንድ ዓመት በላይ የዘለቀውን የጋዛ ጦርነት ለማስቆም የሚደረገው ድርድር ድጋሚ በተጀመረበት ወቅት ነው፡፡ 125 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ሃገራቸዉ መመለሳቸዉን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የዩናይትድ ስቴትስ የሪፓብሊካን እጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ተቀናቃኛቸዉ የዲሞክራቶች እጩ ተወዳዳሪ ካማላ ሃሪስ ዩናይትድ ስቴትስን እያወደሙ ነዉ ሲሉ ከሰሱ ።
DW Amharic የጥቅምት 17 ቀን 2017 የዓለም ዜና
Переглядів 3 тис.14 годин тому
ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ነገ ሰኞ አጀንዳ ማሰባሰብ ሊጀምር ነው። የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላ አሊ ኻሚኒ እስራኤል በሀገራቸው ላይ ባለፈው አርብ የፈጸመችው ጥቃት ሊናናቅም ሆነ ሊጋነን እንደማይገባ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በበኩላቸው ጥቃቱ የታለመለትን ዓላማ አሳክቷል ብለዋል። በጋዛ እስራኤል በፈጸመቻቸው ጥቃቶች 45 ፍልስጤማውያን መገደላቸውን የፍልስጤም ባለሥልጣናት አስታወቁ። ዮሚፍ ቀጀልቻ በቫሌንሺያ፤ ሐዊ ፈይሳ በፍራንክፉርት ክብረ ወሰን በማሻሻል የግማሽ ማራቶን እና የማራቶን ውድድሮች አሸነፉ። የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሥራት ኃይሌ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ።
DW Amharic የጥቅምት 16 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና
Переглядів 7 тис.16 годин тому
• ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ማሌዢያ ኳላላምፑር ገቡ ። • በሱዳን የፈጥ ደራሽ ኃይል ወታደሮች አልጃዚራ ግዛት ውስጥ በምትገኝ አንዲት መንደር ባደረሱት ጥቃት በትንሹ 127 ሰዎች ተገደሉ ። • የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት በሱዳን ላይ ካስተለው ሰብአዊ እና ቁሳዊ ዉድመት ባሻገር ኢትዮጵያን ጨምሮ በአጎራባች ሃገራት ላይ ብርቱ ኤኮኖሚያዊ ጉዳት ማድረሱን የዓለም የገንዘብ ድርጅት አስታወቀ። • እስራኤል ዛሬ ሌሊት በ,ኢራን ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች ። የተመረጡ ወታደራዊ ዒላማዎችን በተሳካ ሁኔታ መምታቷን የገለጸችው እስራኤል ኢራን ሌላ የብቀላ እርምጃ ከወሰደች አጸፋው የከ...
DW Amharic የጥቅምት 15 ቀን 2017 የዓለም ዜና
Переглядів 3,7 тис.19 годин тому
-የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን የመነጋገሪያ ርዕሥ ለመሰብሰብ ጂጂጋ-ሶማሌ ክልል የጠራዉ ጉባኤ የተሳታፊዎች ማንነት ዉዝግብ ማስከተሉ ተነገረ።ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያም ዉዝግብ መነሳቱን አረጋግጠዋል።-የእስራኤል ጦር ደቡባዊ ሊባኖስ ዉስጥ የሠፈረዉን የተባበሩት መንግሥታት ሠላም አስከባሪ ሠራዊት በድጋሚ ማዝቃቱን ሠራዊቱ አስታወቀ።-የሩሲያና የምዕራባዉያን መንግስታት ዉዝግብ ወደ ኮሪያ ልሳነ ምድርም እየተዛመተ ነዉ።ሩሲያ ከሰሜን ኮሪያ ጋር በጦር ኃይል የመደጋጋገፍ ዉል መፈራረሟ ከዋሽግተን እስከ ሶል የሚገኙ የተባባሪ ሐገራት መንግሥታትን አስግቷል።የዜናዉ መልዕክት የእስካሁኑ ነበር
DW Amharic የጥቅምት 15 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
Переглядів 1,7 тис.19 годин тому
በዎላይታ ዞን የመምህራን እሥር እየተካሄደ ነው መባሉ፤ ኢትዮጵያ አዲስ ሕገ መንግሥት ያስፈልጋታል ያሉ ወገኖች በዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ያካሄዱት ውይይት፤ በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰበት አል ነጃሺ መስጊድ ጥገና መጀመሩ፤ እንዲሁም የመካከለኛዉ ምሥራቅ ጦርነት፣ የአሜሪካ ዲፕሎማሲና የየገንዘብ መዋጮን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት
የጥቅምት 14 ቀን 2014 ዓ/ም የዜና መጽሔት
Переглядів 1,7 тис.21 годину тому
የጥቅምት 14 ቀን 2014 ዓ/ም የዜና መጽሔት
DW Amharic የጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና
Переглядів 2,7 тис.21 годину тому
DW Amharic የጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና
Nachrichtenmagazine Teasor - MP3-Stereo
Переглядів 45821 годину тому
Nachrichtenmagazine Teasor - MP3-Stereo
DW Amharic የጥቅምት 13 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
Переглядів 1,3 тис.День тому
DW Amharic የጥቅምት 13 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
DW Amharic የጥቅምት 13 ቀን 2017 የዓለም ዜና
Переглядів 6 тис.День тому
DW Amharic የጥቅምት 13 ቀን 2017 የዓለም ዜና
የጥቅምት 11 ቀን 2017 የዓለም ዜና
Переглядів 670День тому
የጥቅምት 11 ቀን 2017 የዓለም ዜና
DW Amharic የጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
Переглядів 1,5 тис.День тому
DW Amharic የጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
DW Amharic የጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና
Переглядів 1,4 тис.День тому
DW Amharic የጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና
DW Amharic የጥቅምት 11 ቀን 2017 መፅሔተ ዜና
Переглядів 775День тому
DW Amharic የጥቅምት 11 ቀን 2017 መፅሔተ ዜና
DW Amharic የጥቅምት 10 ቀን 2017 የዓለም ዜና
Переглядів 853День тому
DW Amharic የጥቅምት 10 ቀን 2017 የዓለም ዜና
DW Amharic የጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና
Переглядів 234День тому
DW Amharic የጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና
DW Amharic የጥቅምት 8 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መፅሔት
Переглядів 4,7 тис.14 днів тому
DW Amharic የጥቅምት 8 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መፅሔት
DW Amharic የጥቅምት 8 ቀን 2017 የዓለም ዜና
Переглядів 3,1 тис.14 днів тому
DW Amharic የጥቅምት 8 ቀን 2017 የዓለም ዜና
DW Amharic የሐሙስ፤ ጥቅምት 7 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
Переглядів 4,5 тис.14 днів тому
DW Amharic የሐሙስ፤ ጥቅምት 7 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
DW Amharic የሐሙስ፤ ጥቅምት 7 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና
Переглядів 6 тис.14 днів тому
DW Amharic የሐሙስ፤ ጥቅምት 7 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

КОМЕНТАРІ

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu 6 годин тому

    ዜና አታጋንኑ አጣርታቹ ብትናገሩምናለ ሞተምትሉት ቁጥሩ የሌለወሸትነውማየትማመንነው

  • @FikerFikerkebede
    @FikerFikerkebede 6 годин тому

    አመሰግናለሁ የሁልጊዜ፡አድማጫችሁ፡ነኝ።❤

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 7 годин тому

    ሰላም ሰላም።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 7 годин тому

    ሰላም ሰላም።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 7 годин тому

    ሰላም ሰላም።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 8 годин тому

    ሰላም ሰላም።

  • @SafiKedir-o4m
    @SafiKedir-o4m 17 годин тому

    ኢራን ለማንም አትበገርም

  • @SafiKedir-o4m
    @SafiKedir-o4m 17 годин тому

    ድሮስ ከነሱ ምን ይጠበቃል

  • @BariyaGabirBari-cs9oq
    @BariyaGabirBari-cs9oq День тому

    ይህ በዚህ ጊዜ በኢትዮጵያ እየደረሰ ያለው ዘግናኝ ክፋትና ቁልቁል ሂደት እናንተ ለረጅም አመታት ባሰራጫችሁት የመርዛም ንግግር ውጤት መሆኑን በርግጠኝነት እመሰክራለሁ።

  • @AwolRejeb
    @AwolRejeb День тому

    እስክመቺነው ሰውይሚሙትው

  • @DagAnbase
    @DagAnbase День тому

    ያማል!!!😢😢

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 День тому

    ምርጥ ዜና

  • @wabushanlala
    @wabushanlala День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 День тому

    ሰላም ሰላም።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 День тому

    ሰላም ሰላም።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 День тому

    ሰላም ሰላም።

  • @sahrahassan825
    @sahrahassan825 2 дні тому

    plise plise abie hamade spdoine my kntre dade

  • @AddisAbaba-dh8xn
    @AddisAbaba-dh8xn 2 дні тому

    የአብይ አህመድ ቀደዳ አላልቅ አለ።ሀገሬን አላስደፍርም ይላል የትኛይቱን ሀገር ሱዳን አልፋሽቃን ከያዘች ቆየች

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu 2 дні тому

    ወይ አገር ረከሰች

  • @BariyaGabirBari-cs9oq
    @BariyaGabirBari-cs9oq 2 дні тому

    እናንት የጀርመን የአማርኛ ድምጽ ነን የምትሉ አጋንንተ አማንያን፦ያለፈው የኢህአድግ የሠላምና የግንባታ 27 ዓመታት በእያንዳንዷ ጥቃቅን ነገር የሆነውን አልሆነም ያልሆነውን ሆነ እያላችሁ ሙሉ ፕሮግራማችሁ ስትነሆልሉ እንዳልነበር ዛሬ የአጋንንተ አማኙ የብልጽግና መሪው ሁለት ሰዓት ከሃያ አምስት ደቂቃ ሙሉ የማይጨበጥ ከንቱ ንግግሩ ሲያደነቁረን የዋለው ንግግር ክብር ሰጥታችሁ ጠ|ሚኒስትሩ እንዲህ አሉ ብላችሁ እንደመልካም ነገር ቶሎ ብላችሁ ስታልፉ ስንሰማችሁ ምንያህል የሰው ዝቃጭ መሆናችሁ ሰማናችሁ፣ አወቅናችሁ፣ ታዘብነቻሁ።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 2 дні тому

    ሰላም ሰላም።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 2 дні тому

    ሰላም ሰላም።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 2 дні тому

    ሰላም ሰላም።

  • @ZahirAbdela-y1i
    @ZahirAbdela-y1i 3 дні тому

    ከጅቡቲ ነው

  • @ZahirAbdela-y1i
    @ZahirAbdela-y1i 3 дні тому

    አየሠማዋቹነው❤❤❤❤❤❤

  • @Derashu
    @Derashu 3 дні тому

    DamozAddisukefeyamerejayelenimmerejasitunfromharar

  • @amotsDela-w2g
    @amotsDela-w2g 3 дні тому

    በድንብ እየተማነው:

  • @Derashu
    @Derashu 3 дні тому

    Addisudemozketikemtandikefeltebilonebere ahunemo kehidariyetebalenew milashunsitun DerashushimelisfromHarar

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 3 дні тому

    ሰላም ሰላሞ።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 3 дні тому

    ሰላም ሰላም።

  • @አዜምን
    @አዜምን 3 дні тому

    ትጥቅ ማስፈታቱ ለምን አስፈለገ???

  • @አዜምን
    @አዜምን 3 дні тому

    ወለጋ ውስጥ አማሮች ትጥቅ እንዳትፈቱ

  • @Bk12Belet
    @Bk12Belet 3 дні тому

    ሰለሞን ሙጬ ወንድም የአምሰለት ሙጬ

  • @teka1528
    @teka1528 4 дні тому

    desalegn chane! ANTE zeregna, erashe, shifta, jewisa neh!

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 4 дні тому

    እውነት የኢትዮጵያን ባለስልጣናት በሙሉ የንፁሃን እንባ ደም መከራ በየቤታችሁ ይግባ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @teka1528
      @teka1528 4 дні тому

      bante, beabathe, benathe, bezerafe jewisa, neftegna lay esat yewred! ANTE ensesa, fandya , zerafe , yezerafe lig!!

    • @አዜምን
      @አዜምን 3 дні тому

      ይገባል የጊዜ ጉዳይ ነው።የዘሩትን ያጭዳሉ

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 4 дні тому

    ሰላም ሰላም

  • @HamzaNademo
    @HamzaNademo 5 днів тому

    ዶቼቬሌ የውሸት ዜና ፋብብሪካ 😂😂😂

  • @ephremtolera
    @ephremtolera 5 днів тому

    ስላም ሰላም ሰላም

  • @Smira-v1w
    @Smira-v1w 5 днів тому

    ሰላም

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 5 днів тому

    ሰላም ሰላም

  • @EmbibalEmbi
    @EmbibalEmbi 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 6 днів тому

    ሰላም ሰላም

  • @Peacepeace2024
    @Peacepeace2024 7 днів тому

    በጣም እኛ ለብዙ አመታት ሱዳን አገር ቆይተን ንብረታችንን ተዘርፈናል ገና ወንድሞቻችን እዛ ካርቱም እየተቸገሩ ነው

  • @FikerFikerkebede
    @FikerFikerkebede 7 днів тому

    በጣም፡የምሰማው፡ጣቢያ፡ስለሆነ፡ደስይለኛል፡ያልተጋነነ፡እውነት፡ን፡ይገልፅልኛል።

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 7 днів тому

    ሰላም ሰላም

  • @desalegnteklehaimanot2683
    @desalegnteklehaimanot2683 7 днів тому

    ሰላም ሰላም

  • @gadissateferi8004
    @gadissateferi8004 8 днів тому

    ፌዴራሊዝምን ትነካና ዋ ! ቅዠትህን አቁም !! ህገመንግሥት በአሜሪካ አገር አይሠራልንም ኦሮሞ እንደሆነ በቅርብ ቀን በለሀገር ይሆናልና እናንተ ለሀገራችው ህገመንግሥት መሥራት ትችላላችው ኦሮሞ ህዝብ ግን የነዚህን ሚኒልካውያን መሠሪ እንቅስቃሴ በደንብ ነቅቶ መከታታል ግዴታው ይሆናል ።

  • @Osman-am38ym
    @Osman-am38ym 8 днів тому

    25/10/2024 up dates

  • @AyeleBeru
    @AyeleBeru 8 днів тому

    ነ. ጋሽና. ውሪው

  • @AyeleBeru
    @AyeleBeru 8 днів тому

    ነ ጋሽ ???????