Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ደጋግሜ ነው የሰማውት 😢 ማቆም አልቻልኩም ክብር ለ መንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏የኔ እህት ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ❤🙏
በእረገጥ እግዚያቤሄር ከአንቺ ጋር ነው ተባረኪ የእኔ ውድ የአባቴ ብሩክ እውድሻልው
ተባረኪ ፀጋው በጥበብና በአይምሮ ይብዛልሽ እህቴ እንደ እህት አለባበስሽ እድታስተካክይ በክርስቶስ እርህራሄ አለምንሻለው ይህ የአብያተክርስቲያናት ልማድ አይደለምና ተባረኪ
አይገርምም ጌታ እኮ ሁሉን ቻይ ነው ከድቅደቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብረሀን ያወጣን ስሙ ይባረክ ዘርፍየ ዘምሪለት ለዚህ ጌታ ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም💖💖💖💖💖🎉🎉🎉🎉
yes yena wod❤❤❤
ስለ አንቺ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
ዋዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና የይሁዳ አንበሳ ለክርስቶስ ኢየሱስ ብቻውን ይሁን እሰይ አሜንንንንንን አሜንንንንን በክርስቶስ ኢየሱስም ስም ከፍ ከፍ በይልኝ የክርስቶስ ኢየሱስ ጀግና ብርቱ ኃያል የእግዚአብሔር ሴት❤❤❤❤😢😢😢
የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ አንቺን አጸና ።
ለኢየሱሴ እንዲዚ ሲዜምለት እኮ እንዴት ነብሴ እንደጅረት ትፈሳለች ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤
ዘመንሽ ይለምልም ትንሽ አስታየት ግን ብሰትሽ ከትልቅ ይቅርታ ጋር በእዉነት ሰዉነትሽ ሙሉ በተሸፈነ ቁጥር ላንቺ ያለን አክብሮት ይገዝፋል ተባረኪ ❤️
አቤት የመንፈስ ቅዱስ አብሮነት 😢😢
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘርፊዬ ተበረኪ ፀገውን ያብዘልሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖📖💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ጌታ ብርከ ያድርግሽ ጌተ በአንቺ ውስጥ ትልቅ የእግ/"ር አጀንደ አለው አንች ም ተወቂያለሽ ግነ አህተ አለባበስሸን ብቻ ቢቻለሽ አሰተካከይ ለምን መሰለሽ ይህንነ የመሰለ አግ/ር የማከበርበትን አገልግሎትሽን የስነቅፈብሻል ተበባረኪልኝ አውድሻለሁ አሁንመ ፀጌውን የጨምርልሽ
ተባረኪ ሌላ ምን እላለሁ እየሱስ በመንግስቱ ያስብሽ እህቴ የሁላችንም ምኞት ለዛ ያብቃሽ ያብቃን አሜን
❤❤❤❤ አናፍርበትም🎉 ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ!!
አሜን አያሳፍርም በጌታ መወደድ መዳን ማምለጥ ዘላለማዊና የማይጠፋ እድል ነው። ተባኪ እህታችን።
ዘርፍየ በጣም እወድሻለሁ አንች ትልቅ ምሳሌ ስለሆንሽ ቀሚሱን ትንሽ አስተካክይው የሌሎችን ምሳሌ አትወስጅ ፀጋ ይብዛልሽ ::
አሜን እምን ዘመንሽ በመፈስ ቅዱስ ብርክት ይለምልም ተባረኪ ልጆችሽ የአንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ እንወድሻለን ❤❤❤
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ! እንደዚ አገልግለሽው አንድቀን እግዚአብሔር አክሊልን ይሸልምሻል በርቺ ዘርፍዬ!
እሰይ የኔ ጌታ ተባረክ በአንተ መቼም አላፍርብህም ምክንያቱም ያመንኩትን አውቀዋለው!!ዘርፌዬ ስላንቺ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ መዝሙሮችሽን ሰምቼ አልጠግብም እወድሻለሁ❤
ተመሳሳይ ቤት ከነበርንበት አገልግሎት እግዝአብሔር እንደገና ወደ ታላቅክ ክብር ስለሳበን እግዝአብሔርን እጅግ አርገን እናመሰግናለን ።
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን የተወደድሽ እህታችን ዘራፍዬ ጌታ ጸገው ያብዛልሽ በውስጥ የክብር እሳቲ አለ አሳይይይ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😢😢😢😢😢😢😢
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😰😰😰😰እግዚአብሔር ይባረክ 😰😰😰😰🎻🎻🎻🎻
እህቴ ዘርፌ መዝሙሮችሽን በጣም የምወዳቸው ነገር ግን የእግዚያብሄር ቃል እንደሚለው ሴት ልጅ ስትፀልይ ፀጉሯን ትሸፍን ይላል እንኳን ገላዋን. ስለዚህ እባክ ስታገለግይ ለእግዚያብሄር ቤት respect ያስፈልጋል ገላሸን ሸፍኚ.
እንዴት እንደምወድሽ ጸጋ የበዛልሽ ጀግና ሴት ተባረኪ
እንዲሁ ዉድቅ ድክም የምትይለት እግዚአብሔር አባትሽ ከክፉ ነገር ይከልልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ዘርፍዬ❤🙏
ድሮም አሁንም ለወደፍትም የሚወድሽ እና ስላንቺ ጌታን የማመሰግንብሽ ዘማሪት ፀጋውን ያብዛልሽ ለሚልምልን
I am not ashamed of him who has healed me. he is my salvation.
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽 የንጉስ ልጅ ❤️✝️ ተባረኪ❤❤❤
አሜን ሀሌ ሉያ 🎉❤ ያመነው የታመነ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤🎉
አሜን።''እየሱሴ ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ!``ፀጋ ይብዛልሽ።
ዘርፍዬ እህቴ እባክሽ ይህን የመረለ መዝሙር ይዘሽ ትከሻሽን ሸፈኝ ምን አለ መዝመሩ የማዮጠገብ ግን...
የተወደድሽ ዘርፍ ተባረኪ በብዙ ስውድሽ እኮ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇😘😘😘😘😘😘😘😘
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ዘርፌ ግን እንደ ድሮሽ ብትለብሽ መልካም ነው ❤
እሰይ እልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው እንወድሀለን ጌታ ሆይ👏🏿👏🏿🙌🏿🙌🏿
ክብር ለእርሱ ይሁን እንኳን የኢየሱስ ሆንሽ ቡሩክ ነሽ ጸጋ ይብዛሊሽ አሜን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ
በዉስጥሽ ያለዉ ጸጋ እና ለጌታ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል። ነገር ግን አለባበስሽ ጥንቃቄ ያሸዋል። አንቺ ባታስብም የሚጎዱ ወገኖች ልኖሩ ይችላሉ።
የኔ ቆንጆ ጌታን እንዴት እንደምወድሽ ዘቢደር ነኝ ከዱባይ ባንቺ መክንያት ጌታ አገኘሁት
እሷን ለመቀፍ ምን አነሳሳህ 😏😏ስንቱ ጴንጤዎች ራቁታቸውን አይደል የሚዘሉት 😂😂😂😂አለበባስ ስራት ያላት ለዛም 🥇አንደኛ ደረጃ እግዚአብሔር በሚውቀው ዘማሪት ዘርፌ ናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@zerfiekebede... God bless you for responding to a few people who are commenting! Nice to be nice & honest! 🎉GBU!❤
Zare bcha new hulem alebabessh melkam new enwdshalen yeredash geta ybarek yetaredew Beg geta Eyesus smu ybarek hale luya @@zerfiekebede
@@eyesusgetanew6507esey hale luya
Zemenesh Yibarek Kezih Belat Tegeleci Abri Kef Bey .Yakebershiwu Geta Yakbirish.Be Tsegash Tetekmenale enewedishalen.❤❤❤
@zerfiekebede ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ውድ እህታችን ዘርፍዬ የጌታ ውድ ልጁ ተባረኪልን ። የእግዚአብሔር ህልውናው ለዘለአለም ከመንፈስሽ አይታጣ። ምድራዊው ህይውትሽ ትዳርሽ ቤተሰብሽ እድሜሽ ያንች የሆነው ሁሉ ይባረክ። አገልግሎትሽ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ህልውናውን ያስቀምጥበት። በሄድሽበት ሁሉ በክርስቶስ ድል በመንሳት በምትሰብኪውም ወንጌል በምትዘምሪያቸው ዝማሪዎችሽ የእየሱስ ክርስቶስን መዓዛ የምትገልጪ ነፍሳትን ለእርሱ የምትማርኪ ያድርግሽ። የእየሱስ ክርስቶስ ሀይል የመናፍስትን የጨለማ ፕሮግራም ያፍርስልሽ። በአንችና በቤትሽ ላይ የተሰራ መሳሪያ ሁሉ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ። የቃልና የፀሎት ፀጋ እየሱስ አትረፍርፎ ይስጥሽ። እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አንች ብሩክ ሴት ዘመን የተባረከ ይሁን ስለ አንች ጌታ ይመስገን አሁንም ጸጋ ይብዛልሽ የተወደድሽ
አቤት እንዴት እንደምወድሽ አንቺን የሚጠሉ የተረገሙ ይሁኑ❤❤❤❤
I am not ashamed of my savior Lord Jesus Christ! He died on the cross to pay the penalty of my sins. I love you JESUS CHRIST!Keep up sister.
ከአች የድምፅ ቀላጤ ጋር የሚስማማው ይህ የሚዚቃ መሳርያ ነው በዚህ ብትቀጥይ መልካም ነውተባረኪ
እህት ዘርፍዬ ተባረኪልኝ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ከአገርህ ከዘመዶችህ ተለይተህ እኔ ወደ ማሳይህ ምድር ውጣ አለ ጌታ፡፡
አሜን ተባረኪ ድንቅ ዝማሬ ነው
ዘርፍሽዩ ተባረኪ። አላፍርበትም ያመንኩትን አዉቀዋለሁ❤❤❤
የፀጋ ባለቤት ክብሩን ይውሰድ❤❤❤❤🎉🎉
Amen amen tebrki 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክብር ለ መንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏የኔ እህት ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ❤🙏38Replyክብር ለ መንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏የኔ እህት ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ❤🙏38Reply
አላፍረበትም ያመንኩትን አውቀዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you more than more
Ameeeeeen Ameeeeen ufffffffff berch igzeberi berkish❤❤❤❤❤❤
ዘርፊዬ በጌታ የምወድሽ እህቴ ዘመንሽ እንዲሁ በቤቱ ይለቅ።
የተባረክሽ ነሽ። ክብር ለሱ❤❤❤።
አሜንንንንንንን zerfiyeee God bless you more and more🎉 Stay blessed
Egzbyr yibarikishi zamanish yetabarake yuni❤❤❤❤saga yichamarilish amen Amen
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበራክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ዘርፌ ድሮ እዛ ቤት እያለው ያንቺን መዝሙር ሲዲ ገዝቼ ጓደኞቼ ጵንጤዎችን እንዲያዳምጡ አደርግ ነበር ከተወሰነ አመታት ቦኃላ እኔም ለኢየሱስ እጅ ሰጠው
ፀጋውን አሁንም ይብዛልሽ ተባረኪ። ሰማያዊ ዝማሬ
ኢየሱስ ሰውን ይወዳል ፍቅር ነው ይታደገናል ።
መንፈስ ቅድስ ስምህ ይባረክ 😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ጸጋው ክብር ሁሉ ይጨምር አንቺ እህት እወድሻለሁ
ስላንቺ ጌታን እባርከዋለሁ 🙏🙏🙏
ተባረኪ እህታችን❤❤
አሜን አሜን ተባረኪ በቡዙ. አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ILLLLLLLLLL HAALELUYHAAAA YESUUS Taberek Yene Adaagn uuuuuuufffffff Fikiru iko new❤❤❤❤❤
Wow wow wow 😢 ማለት የምችለው ከዚህ በላይ ፀጋው ይብዛልሽ❤
ክብሩ ለእግዚአብሔር ፀጋው ለአንቺ ይብዛ
አይጠገብም ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ዘርፌ እህቴ ተባረኪ
Tebarikii zamanesh yebarik ❤️
ጌታ ይባርክሽ ❤🙏
Zerfiyeee betam tebareki endihu beteregaga mefes ketiyelen alebabesun endeza selachi egziabeher yimesgen bebezu tebareki zemarewochu betam yibarekalu beteleyi indih siregagu adera ketiyebet!!"🎉🎉🎉
It is not being a member of a man-made religious organization or denomination that brings a person to a True Salvation, but meeting the Indweling Christ, The Hope of Glory.
ክብር ለጌታ ይሁን። ተባርከሻል
Ameeen ye egzr Set geta tsagahun yabizalishish Bataminew Yetabarekut Ameeeen Tabarakew Ye Abate biruke❤❤❤
ተባረኪ ውድ እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ
የፀጋ ዉ ባለቤት ክብሩን ይዉሰድ መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ሆኖ ሳለ ዘርፍዬ አለባበስሽን የዉስጥ ቆዳሽን ሸፈን አድርጊዉ ላላመኑት መሰናክል ነዉና አለባበስሽ ጥንቃቄ ይኑርሽ ስለምትሰሚንፀተባረኪ
Bareduu koo ebbifamii tabarki🙏🙏🙏
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤GOD bless you and your family ❤️🙏
😍😍ተባረኪ የእኔ ውድ😍😍 የአባቴ ብሩክ እውድሻልው💓💞💗💗
የተባረክሽ! ኢየሱስ ይባረክ ድንቅ አምልኮ
Eebbifami hadhoo koo
❤❤❤❤❤ ተባረኪ
Wow, What a blessing song! Praise to be the name of the Lord!!!
May God bless you more I love her songs while she's Orthodox or Protestant it doesn't matter
እየሱስ እየሱስ ከፍ ከፍ በል የለህም መሳይ በምድር በሰማይ የለህም እኮያ ሀሌሉያ
አሜንንንንንን
ኢየሱስ ፍቅር ❤❤❤❤
በብዙ ተባረኪ እህታችን ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ኢዩሱስ ኢዩሱሰ ❤❤ተበርኪ❤ኢዩሱስ አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤️
እግዚአብሔር ይብርክሽ 🦋🙏❤️🎉🎉ጌታ ይባረክ 🦋❤️
አሜን ♥️♥️♥️♥️
Ameeeeeen Ameeeeen...yelem ikuya ikuya......!!!!!! Waaqayyo si Eebbisuuu
❤❤❤❤❤❤ተባረክ እህታችን
Ameeen
May God comfort you in his house. Thank God for you. Glory to the owner of grace.
ታበራክ ዘመነሸ ይበራክ ጌታ አንቴ ስራ ላይ ነክ
Ameeen zerfiyyeee tsegaw yiderbebesh❤❤❤
Bezelalem fikru yewededen yebarek
ዘርፊሽ ከዱሮም ጀምሮ እዛ ቤት እያለሽም መዝሙሮችሽ ያፈዉሱኝ ነበረ አሁንም ቅኔ ይፍሰስቢሽ
ደጋግሜ ነው የሰማውት 😢 ማቆም አልቻልኩም ክብር ለ መንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏የኔ እህት ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ❤🙏
በእረገጥ እግዚያቤሄር ከአንቺ ጋር ነው ተባረኪ የእኔ ውድ የአባቴ ብሩክ እውድሻልው
ተባረኪ ፀጋው በጥበብና በአይምሮ ይብዛልሽ እህቴ እንደ እህት አለባበስሽ እድታስተካክይ በክርስቶስ እርህራሄ አለምንሻለው ይህ የአብያተክርስቲያናት ልማድ አይደለምና ተባረኪ
አይገርምም ጌታ እኮ ሁሉን ቻይ ነው ከድቅደቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብረሀን ያወጣን ስሙ ይባረክ ዘርፍየ ዘምሪለት ለዚህ ጌታ ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም💖💖💖💖💖🎉🎉🎉🎉
yes yena wod❤❤❤
ስለ አንቺ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
ዋዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና የይሁዳ አንበሳ ለክርስቶስ ኢየሱስ ብቻውን ይሁን እሰይ አሜንንንንንን አሜንንንንን በክርስቶስ ኢየሱስም ስም ከፍ ከፍ በይልኝ የክርስቶስ ኢየሱስ ጀግና ብርቱ ኃያል የእግዚአብሔር ሴት❤❤❤❤😢😢😢
የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ አንቺን አጸና ።
ለኢየሱሴ እንዲዚ ሲዜምለት እኮ እንዴት ነብሴ እንደጅረት ትፈሳለች ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤
ዘመንሽ ይለምልም ትንሽ አስታየት ግን ብሰትሽ ከትልቅ ይቅርታ ጋር በእዉነት ሰዉነትሽ ሙሉ በተሸፈነ ቁጥር ላንቺ ያለን አክብሮት ይገዝፋል ተባረኪ ❤️
አቤት የመንፈስ ቅዱስ አብሮነት 😢😢
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘርፊዬ ተበረኪ ፀገውን ያብዘልሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖📖💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ጌታ ብርከ ያድርግሽ ጌተ በአንቺ ውስጥ ትልቅ የእግ/"ር አጀንደ አለው አንች ም ተወቂያለሽ ግነ አህተ አለባበስሸን ብቻ ቢቻለሽ አሰተካከይ ለምን መሰለሽ ይህንነ የመሰለ አግ/ር የማከበርበትን አገልግሎትሽን የስነቅፈብሻል ተበባረኪልኝ አውድሻለሁ አሁንመ ፀጌውን የጨምርልሽ
ተባረኪ ሌላ ምን እላለሁ እየሱስ በመንግስቱ ያስብሽ እህቴ የሁላችንም ምኞት ለዛ ያብቃሽ ያብቃን አሜን
❤❤❤❤ አናፍርበትም🎉 ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ!!
አሜን አያሳፍርም በጌታ መወደድ መዳን ማምለጥ ዘላለማዊና የማይጠፋ እድል ነው። ተባኪ እህታችን።
ዘርፍየ በጣም እወድሻለሁ አንች ትልቅ
ምሳሌ ስለሆንሽ ቀሚሱን ትንሽ አስተካክይው የሌሎችን ምሳሌ አትወስጅ ፀጋ ይብዛልሽ ::
አሜን እምን ዘመንሽ በመፈስ ቅዱስ ብርክት ይለምልም ተባረኪ ልጆችሽ የአንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ እንወድሻለን ❤❤❤
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ! እንደዚ አገልግለሽው አንድቀን እግዚአብሔር አክሊልን ይሸልምሻል በርቺ ዘርፍዬ!
እሰይ የኔ ጌታ ተባረክ በአንተ መቼም አላፍርብህም ምክንያቱም ያመንኩትን አውቀዋለው!!
ዘርፌዬ ስላንቺ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ መዝሙሮችሽን ሰምቼ አልጠግብም እወድሻለሁ❤
ተመሳሳይ ቤት ከነበርንበት አገልግሎት እግዝአብሔር እንደገና ወደ ታላቅክ ክብር ስለሳበን እግዝአብሔርን እጅግ አርገን እናመሰግናለን ።
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን የተወደድሽ እህታችን ዘራፍዬ ጌታ ጸገው ያብዛልሽ በውስጥ የክብር እሳቲ አለ አሳይይይ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😢😢😢😢😢😢😢
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😰😰😰😰እግዚአብሔር ይባረክ 😰😰😰😰🎻🎻🎻🎻
እህቴ ዘርፌ መዝሙሮችሽን በጣም የምወዳቸው ነገር ግን የእግዚያብሄር ቃል እንደሚለው ሴት ልጅ ስትፀልይ ፀጉሯን ትሸፍን ይላል እንኳን ገላዋን. ስለዚህ እባክ ስታገለግይ ለእግዚያብሄር ቤት respect ያስፈልጋል ገላሸን ሸፍኚ.
እንዴት እንደምወድሽ ጸጋ የበዛልሽ ጀግና ሴት ተባረኪ
እንዲሁ ዉድቅ ድክም የምትይለት እግዚአብሔር አባትሽ ከክፉ ነገር ይከልልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ዘርፍዬ❤🙏
ድሮም አሁንም ለወደፍትም የሚወድሽ እና ስላንቺ ጌታን የማመሰግንብሽ ዘማሪት ፀጋውን ያብዛልሽ ለሚልምልን
I am not ashamed of him who has healed me. he is my salvation.
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽 የንጉስ ልጅ ❤️✝️ ተባረኪ❤❤❤
አሜን ሀሌ ሉያ 🎉❤ ያመነው የታመነ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤🎉
አሜን።''እየሱሴ ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ!``ፀጋ ይብዛልሽ።
ዘርፍዬ እህቴ እባክሽ ይህን የመረለ መዝሙር ይዘሽ ትከሻሽን ሸፈኝ ምን አለ መዝመሩ የማዮጠገብ ግን...
የተወደድሽ ዘርፍ ተባረኪ በብዙ ስውድሽ እኮ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇😘😘😘😘😘😘😘😘
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ዘርፌ ግን እንደ ድሮሽ ብትለብሽ መልካም ነው ❤
እሰይ እልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው እንወድሀለን ጌታ ሆይ👏🏿👏🏿🙌🏿🙌🏿
ክብር ለእርሱ ይሁን እንኳን የኢየሱስ ሆንሽ ቡሩክ ነሽ ጸጋ ይብዛሊሽ አሜን
ሃሌ ሉያ ኢየሱስ
በዉስጥሽ ያለዉ ጸጋ እና ለጌታ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል። ነገር ግን አለባበስሽ ጥንቃቄ ያሸዋል። አንቺ ባታስብም የሚጎዱ ወገኖች ልኖሩ ይችላሉ።
የኔ ቆንጆ ጌታን እንዴት እንደምወድሽ ዘቢደር ነኝ ከዱባይ ባንቺ መክንያት ጌታ አገኘሁት
እሷን ለመቀፍ ምን አነሳሳህ 😏😏ስንቱ ጴንጤዎች ራቁታቸውን አይደል የሚዘሉት 😂😂😂😂አለበባስ ስራት ያላት ለዛም 🥇አንደኛ ደረጃ እግዚአብሔር በሚውቀው ዘማሪት ዘርፌ ናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@zerfiekebede... God bless you for responding to a few people who are commenting! Nice to be nice & honest! 🎉GBU!❤
Zare bcha new hulem alebabessh melkam new enwdshalen yeredash geta ybarek yetaredew Beg geta Eyesus smu ybarek hale luya @@zerfiekebede
@@eyesusgetanew6507esey hale luya
Zemenesh Yibarek Kezih Belat Tegeleci Abri Kef Bey .Yakebershiwu Geta Yakbirish.Be Tsegash Tetekmenale enewedishalen.❤❤❤
@zerfiekebede ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ውድ እህታችን ዘርፍዬ የጌታ ውድ ልጁ ተባረኪልን ። የእግዚአብሔር ህልውናው ለዘለአለም ከመንፈስሽ አይታጣ። ምድራዊው ህይውትሽ ትዳርሽ ቤተሰብሽ እድሜሽ ያንች የሆነው ሁሉ ይባረክ። አገልግሎትሽ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ህልውናውን ያስቀምጥበት። በሄድሽበት ሁሉ በክርስቶስ ድል በመንሳት በምትሰብኪውም ወንጌል በምትዘምሪያቸው ዝማሪዎችሽ የእየሱስ ክርስቶስን መዓዛ የምትገልጪ ነፍሳትን ለእርሱ የምትማርኪ ያድርግሽ። የእየሱስ ክርስቶስ ሀይል የመናፍስትን የጨለማ ፕሮግራም ያፍርስልሽ። በአንችና በቤትሽ ላይ የተሰራ መሳሪያ ሁሉ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ። የቃልና የፀሎት ፀጋ እየሱስ አትረፍርፎ ይስጥሽ። እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አንች ብሩክ ሴት ዘመን የተባረከ ይሁን ስለ አንች ጌታ ይመስገን አሁንም ጸጋ ይብዛልሽ የተወደድሽ
አቤት እንዴት እንደምወድሽ አንቺን የሚጠሉ የተረገሙ ይሁኑ❤❤❤❤
I am not ashamed of my savior Lord Jesus Christ! He died on the cross to pay the penalty of my sins.
I love you JESUS CHRIST!
Keep up sister.
ከአች የድምፅ ቀላጤ ጋር የሚስማማው ይህ የሚዚቃ መሳርያ ነው በዚህ ብትቀጥይ መልካም ነውተባረኪ
እህት ዘርፍዬ ተባረኪልኝ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ከአገርህ ከዘመዶችህ ተለይተህ እኔ ወደ ማሳይህ ምድር ውጣ አለ ጌታ፡፡
አሜን ተባረኪ ድንቅ ዝማሬ ነው
ዘርፍሽዩ ተባረኪ። አላፍርበትም ያመንኩትን አዉቀዋለሁ❤❤❤
የፀጋ ባለቤት ክብሩን ይውሰድ❤❤❤❤🎉🎉
Amen amen tebrki 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክብር ለ መንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏የኔ እህት ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ❤🙏
38
Replyክብር ለ መንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏የኔ እህት ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ❤🙏
38
Reply
አላፍረበትም ያመንኩትን አውቀዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you more than more
Ameeeeeen Ameeeeen ufffffffff berch igzeberi berkish❤❤❤❤❤❤
ዘርፊዬ በጌታ የምወድሽ እህቴ ዘመንሽ እንዲሁ በቤቱ ይለቅ።
የተባረክሽ ነሽ። ክብር ለሱ❤❤❤።
አሜንንንንንንን zerfiyeee God bless you more and more🎉 Stay blessed
Egzbyr yibarikishi zamanish yetabarake yuni❤❤❤❤saga yichamarilish amen Amen
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበራክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ዘርፌ ድሮ እዛ ቤት እያለው ያንቺን መዝሙር ሲዲ ገዝቼ ጓደኞቼ ጵንጤዎችን እንዲያዳምጡ አደርግ ነበር ከተወሰነ አመታት ቦኃላ እኔም ለኢየሱስ እጅ ሰጠው
ፀጋውን አሁንም ይብዛልሽ ተባረኪ። ሰማያዊ ዝማሬ
ኢየሱስ ሰውን ይወዳል ፍቅር ነው ይታደገናል ።
መንፈስ ቅድስ ስምህ ይባረክ 😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ጸጋው ክብር ሁሉ ይጨምር አንቺ እህት እወድሻለሁ
ስላንቺ ጌታን እባርከዋለሁ 🙏🙏🙏
ተባረኪ እህታችን❤❤
አሜን አሜን ተባረኪ በቡዙ. አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ILLLLLLLLLL HAALELUYHAAAA
YESUUS Taberek Yene Adaagn uuuuuuufffffff Fikiru iko new❤❤❤❤❤
Wow wow wow 😢 ማለት የምችለው ከዚህ በላይ ፀጋው ይብዛልሽ❤
ክብሩ ለእግዚአብሔር ፀጋው ለአንቺ ይብዛ
አይጠገብም ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ዘርፌ እህቴ ተባረኪ
Tebarikii zamanesh yebarik ❤️
ጌታ ይባርክሽ ❤🙏
Zerfiyeee betam tebareki endihu beteregaga mefes ketiyelen alebabesun endeza selachi egziabeher yimesgen bebezu tebareki zemarewochu betam yibarekalu beteleyi indih siregagu adera ketiyebet!!"🎉🎉🎉
It is not being a member of a man-made religious organization or denomination that brings a person to a True Salvation, but meeting the Indweling Christ, The Hope of Glory.
ክብር ለጌታ ይሁን። ተባርከሻል
Ameeen ye egzr Set geta tsagahun yabizalishish Bataminew Yetabarekut Ameeeen Tabarakew Ye Abate biruke❤❤❤
ተባረኪ ውድ እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ
የፀጋ ዉ ባለቤት ክብሩን ይዉሰድ መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ሆኖ ሳለ ዘርፍዬ አለባበስሽን የዉስጥ ቆዳሽን ሸፈን አድርጊዉ ላላመኑት መሰናክል ነዉና አለባበስሽ ጥንቃቄ ይኑርሽ ስለምትሰሚንፀተባረኪ
Bareduu koo ebbifamii tabarki🙏🙏🙏
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
GOD bless you and your family ❤️🙏
😍😍ተባረኪ የእኔ ውድ😍😍 የአባቴ ብሩክ እውድሻልው💓💞💗💗
የተባረክሽ! ኢየሱስ ይባረክ ድንቅ አምልኮ
Eebbifami hadhoo koo
❤❤❤❤❤ ተባረኪ
Wow, What a blessing song! Praise to be the name of the Lord!!!
May God bless you more I love her songs while she's Orthodox or Protestant it doesn't matter
እየሱስ እየሱስ ከፍ ከፍ በል የለህም መሳይ በምድር በሰማይ የለህም እኮያ ሀሌሉያ
አሜንንንንንን
ኢየሱስ ፍቅር ❤❤❤❤
በብዙ ተባረኪ እህታችን ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ኢዩሱስ ኢዩሱሰ ❤❤ተበርኪ❤ኢዩሱስ አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤️
እግዚአብሔር ይብርክሽ 🦋🙏❤️🎉🎉ጌታ ይባረክ 🦋❤️
አሜን ♥️♥️♥️♥️
Ameeeeeen Ameeeeen...yelem ikuya ikuya......!!!!!! Waaqayyo si Eebbisuuu
❤❤❤❤❤❤
ተባረክ እህታችን