(1084) የኔ ናርዶስ \ዘማሪት ዘርፌ ከበደ/SINGER ZERFE KEBEDE/ Live Worship // God Grace Tv World Wide.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 460

  • @elenikifle1865
    @elenikifle1865 Рік тому +41

    የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ያድናል አትሞኙ ዘመኑ አልቋል እየሱስ በክብር ይመጣል ማራናታ እየሱስ ቶሎ ና

    • @alahhaakhv1178
      @alahhaakhv1178 11 місяців тому +1

      ☑️Yes

    • @Tegstm
      @Tegstm 4 місяці тому +1

      @@alahhaakhv1178👏🏿🙌🏼

  • @yesus9981
    @yesus9981 10 місяців тому +3

    😢አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏ተባረክ ልዑል እግዚአብሔር ይብርክሽ ተባረክ ብብብዝ ፀጋ ይብዝልሽ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Mercymedia1585
    @Mercymedia1585 11 місяців тому +11

    አቤት ጌታ ስራው ይገርማልኮ መጀመሪያ እህቴ ጌታን ስትቀበል የምነደውን ኩራዝ ልወረውርባት ትንሽ ነበር የቀረኝ። ደግሞ ተናድጄ ነውኮ።😂 ከዚያ ጥቂት እንኳን ሳይሆን ለኔም ደረሰልኝ ሁለት አመት በኅላ እኔንም አባዬ ጠቀለለኝና ከዛ አንድ ተናሽ እህታችን ተከተለችን።የጌታ ስራ ይነገር። እኛም ገና እናወራለን ቀጣይ ትውልድም እንዲሁ።

    • @AwokeAtanaw
      @AwokeAtanaw 9 місяців тому

      nekst you go to siol

    • @ealsanegatu7093
      @ealsanegatu7093 8 місяців тому +1

      እንኳን ጌታ እረዳችሁ ወንድሜ

    • @Mercymedia1585
      @Mercymedia1585 8 місяців тому

      @@ealsanegatu7093 አሜን God bless u🙏

    • @Hiwot-y6h
      @Hiwot-y6h 8 місяців тому

      ዋዉ

    • @Tyfh-v5z
      @Tyfh-v5z 2 місяці тому

      😢😂እኔም 🥺👏🏻ጌታዬ

  • @VICTORIOUSLIFE8845
    @VICTORIOUSLIFE8845 8 місяців тому +1

    Geta tsega yabzalish .....zemenish yiberek ...be anchi lay yemikefet yekifu andebet yetezega yihun

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Рік тому +15

    ዘርፌ ከበደን ሳያትና ድምጿን ስሰማ በጣም እንድወዳት ያደረገኝ ቆንጅዬ መልኴና ቁመነዋ አይደለም. እዚህ ላይ ዘርፌን የአየ ወንድ ሁሉ በውስጡ የማይመኛት አለ ብዬ አልገምትም. እኔ ገና ሳያት ደስ የሚለኝ ኢትዮጵያዊት መሆኗን ከብዙ ሕዝብ መሐል መለየት እችላለሁ. ሌላው እንድወዳት ያደረገኝ የድምጿ ቃና ከልብ ሰርጾ የሚገባ ቆንጅዬ እንስት ናት. ሌላው ብነግራችሁ የማይታመን የሚመስለውና እንዴት ፊት ለፊት የማያውቃትን እንደዚህ ነች ብሎ ሰው የሆነ ሁሉ አያምነኝም ብዬ የምለው ልቧ ነው. ንጹህ ናት. ኢትዮጵያን ያህል ትልቅ ልብ አላት. የሚያውቋት ውሸት ከሆነ ውሸታም ብትሉኝ ቅር አይለኝም. አላውቃትም. ግን በመንፈስ ልቧን አሳይታኛለች. የአየሁትን ነው በምስክርነት የምለው. ውስጥሽን ከፍተሽ ስላሳየሽኝ እጅግ አመሰግናለሁ ወገኔ. እኔ ከሕፃንነቴ ጀምሮ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አማኝ ነኝ. በእድገቴ የሐይለስላሴን ንግግር "አገር የጋራ ናት. ግን ሐይማኖት የግል ነው" የሚለውን በሙሉ ልቤ አምናለሁ. ሆኖም በራሴ ተመክሮ ፔንጤንና ጆቫኻ ዊትነስ የሚባሉትን አልወድም. ከሁለቱ አንዱን ልትሆን ትችላለች. ብትሆንም እወዳታለሁ. ዋናው ማንነቷ ነው. በማምነው የእኔ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እርኩስ ከከሰል የጠቆረ ልብ ያላቸው አማኝ ተብዬዎች ፊት ለፊት በዓይኔና በተግባር አይቻለሁ. ምርጫዋን ሁሌ እያከበርኩ ማንነቷ እና ሰርቆ የሚገባው የዝማሬ ግሩም ድምጿ ሁሌም እንድወዳት አድርጐኛል. እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ወገኔ.

    • @ErmiyasAgdew-gt6ph
      @ErmiyasAgdew-gt6ph 9 місяців тому +1

      Brother beka yenen lib yagegnehew ante bicha neh mariamn betam yalekeshubet neger binor yihen mezmur yesemahut let new dimtua yegud new ke 12 seat eske mishet 6 seat eyalekeshu yesemahut ena betam mirt ehitachin nech fetari ahunm yibarkat hulun setuatal geta esuam eyetetekemechibet new . Ena esuan enkua alagegnatim endew lijuan enkua bagebat ena bizamedat eyalhu eyeteleyihu new

    • @DemelashSedebo
      @DemelashSedebo 3 місяці тому +1

      እውነት ነው ወንድሜ እኔም አይቻት አላውቅም ግን በመዝሙራ ና በድምጻ ተባርካለሁ

    • @GosomaAyani
      @GosomaAyani 2 місяці тому

      Zerofe. Kebede😅

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 2 місяці тому

      @@GosomaAyani አንድ ቀን ጐጃም ስመጣ በአይሽ ደስ በአለኝ ዘርፌ (Zerfee). የጐጃም አማራ ስም ነው.

  • @yesus9981
    @yesus9981 10 місяців тому +2

    አይዞሽ እየሱስ ጋር ካልሽ መከራ ይብዝል እውነት እየሱስ 👏👏👏👏👏👏👏😢

  • @ShibriShibri
    @ShibriShibri 3 дні тому

    Ameni Ameni Ameni tabaraki geta Eyasusi tsagawini yabizalishi

  • @BorsamoBoroje
    @BorsamoBoroje Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይባረክሽ

  • @MeseretGonfa-r1y
    @MeseretGonfa-r1y Рік тому +13

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
    እንወድሻለን

    • @TarkuAbere
      @TarkuAbere Рік тому

      እኔ አይነሥውር ዘማሪት ሂዮት ይርጋ እባላለሁ' የዘርፌ የሙዚቃ ውድድር እንዴት ነው? ለማንኛውም ነብሧ ይማር'

  • @LouatLouat-z3x
    @LouatLouat-z3x 4 дні тому

    Berchi egziabher kanchigaa yihun eniwedishalen

  • @FantahunDerese-c6z
    @FantahunDerese-c6z 4 дні тому

    Zerfe my sister in christ ,our lord will reward you crown of eternal life when he comes in the glory of his father with the angels

  • @tigistzerefu2551
    @tigistzerefu2551 Рік тому +3

    ተባረኪልን የእኛ ዉድ ዘመነሽ ይባረክ ኑሪልን

  • @jerryeshetu8778
    @jerryeshetu8778 3 місяці тому +2

    Zamenish yibereki❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ewedishelow zerfe❤❤❤❤❤❤

  • @mohajimi
    @mohajimi Рік тому +1

    ameeeeeeeeeeeeennnnnnn
    Elelelelelelelelelelelelelelele
    Zmansh yebark ewnatun manGde ymrash imlaki yekbre

  • @MMee-d7d
    @MMee-d7d 7 днів тому

    ዋዉ ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ተማርኬብሻለሁ

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 11 місяців тому +3

    Zemenesh begeta bet yelek Zerfiye ❤❤❤

  • @wossenassege3714
    @wossenassege3714 8 місяців тому +1

    God bless you and your family.

  • @JossyZewdu
    @JossyZewdu 10 днів тому

    ቸሩ መዳሃኒአለም ልቦናሽን ይመልስልሽ

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 2 місяці тому

    ዘርፍዬ ፀጋሽ ተገፈፈና ዘፋኝ መሰልሽ ድምፅሽም ተባላሸ። አምላክ ፀጋውን ይመልስልሽ። ጠጅ ቤት መሰለኝ።

  • @SurafelTefera-e6v
    @SurafelTefera-e6v 2 місяці тому +1

    ከ ሰዉ ምን ጊዜም ምንም አይጠበቅም መዝሙሩን ዘፈንሽ አንች ከሀዲ😊😢😢

  • @aall5098
    @aall5098 Рік тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ልቦናችሁን ይልስላችሁ ስታሳዝኑ 😢

    • @helentesfazghi747
      @helentesfazghi747 11 місяців тому

      Sew yemyasaznew Eysus kelelew betcha new

    • @konjetgetachew1704
      @konjetgetachew1704 8 місяців тому +1

      ዘርፌ እኮ ሠው ናት ይልቁኑ ወደ ነፍሳችሁ አምላክ ተመለሱ

  • @KalacjHhi
    @KalacjHhi 3 місяці тому +1

    yes geta ewunetun geltsuwat new geta yibarikat

  • @MisgannaDesta
    @MisgannaDesta Місяць тому

    የጌታ ሴት ዘመንሽ ይባረክ። ዜማ ከአንድ አባትሽ አይታጣ ።

  • @KorneshA-lz9sq
    @KorneshA-lz9sq 28 днів тому +4

    ልቦናሸን.ይመልሰልን.ማሰተዋሉን.ያድለን.ከብርሀን.ወደጨለማ.ከዚህ.ጠብቂን.እመብርሀንየ🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EmbetAlemayew-zn6fd
    @EmbetAlemayew-zn6fd Рік тому +2

    ዘርፍይ ጌታይባርክሽ አንብቻ በርቼ ስውኩው የራሱ እያረረ የስው ይቆላል አትገረሜ ተባረኬ።

  • @KinfeNadew
    @KinfeNadew 3 місяці тому +5

    zemenish Yebarek

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 Рік тому +6

    ዜድ አቺ ትለያለሽ ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ይለምልም❤❤❤❤❤❤

  • @HanaBededa
    @HanaBededa Рік тому +1

    ራባ ሽራ ሽራራራራራራ
    አሜን በሉ እንጂጂጂጂጂጂ የታለ እልልታ

  • @BetiTamera
    @BetiTamera Місяць тому +1

    ተበረኪ እወድሽልው

    • @BetiTamera
      @BetiTamera 19 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yetm113
    @Yetm113 Рік тому +16

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን እሱ በድምፅም ባርኮሻል ለሱ ስለምታገለግይበትም ደግሞ ታድለሻለ እሱ የተባረከ ቅዱስ ነው አሜን❤

  • @MeseretSara-e7c
    @MeseretSara-e7c 2 місяці тому

    Tebareki zemenesh begeta fit bemehun yileqe❤❤❤❤❤❤

  • @AyinalemSimon
    @AyinalemSimon 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባረክሽ ❤❤❤❤❤

  • @memememe-hu4eg
    @memememe-hu4eg 2 місяці тому +2

    ብርሃንና ጨለማ አንደ አይደለም እኛም ከዛ ጨለማ ነው የውጣነው እሳ ብቻ አይደለችም ለፈጠረህ መዘመርና ለተፈጠረ መዘመር አን አይደለም እኛ ወደ ብረሃኑ የተጠራን ሰዎች ነን

  • @tsigegkedan
    @tsigegkedan Місяць тому

    ጌታ ይባርክሽ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @Gelane1
    @Gelane1 Рік тому +6

    አቦ !! ጌታ አብዝቶ አብዝቶ
    ያረስርስሽ አሁንም ይጨምርልሽ ዝማሬውን
    ተባረኪልን ጌታ ኢየሱስ
    ይክበር ባንቺ ዝማሬ 🙏🙏🙏

  • @maria_bourada
    @maria_bourada 27 днів тому

    Amen amen amen amen 👏👏👏👏 tabareki wude❤❤

  • @eliasdolla7574
    @eliasdolla7574 2 місяці тому

    ገጌተታ ዘመንሸን ይባርክ

  • @getaware8888
    @getaware8888 7 місяців тому +28

    ወደ ትክክለኛው ጌታ ነው የመጣችው ዘርፍዬ ። ኦርቶዶክሶች አትንጫጩ ጌታ ይባረክ

    • @eyeruskassa6302
      @eyeruskassa6302 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @DanatTadesse-x9h
      @DanatTadesse-x9h 6 місяців тому

      Tishh arfeh amen amen bel

    • @KasaytuAbye
      @KasaytuAbye 6 місяців тому

      @@DanatTadesse-x9h 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎 setasetalu btaku zarfe gin i miss you

    • @machomehari-GG1978
      @machomehari-GG1978 4 місяці тому

      በክት ማንም አይንጫጫም ዝም ብለህ አርፈህ ተቀመጥ አትነካኩን ዘርፌ ሄደች ድሮም የኛ አልነበረችም ok nonsense!!!

    • @MarkosAbute
      @MarkosAbute 25 днів тому

      Bedmb techchu enji taote mamelk kerbat enji men kerbat eysus yadnal​@@machomehari-GG1978

  • @FreHayle
    @FreHayle 7 місяців тому

    ጌታደረሰለሸጌታይባረክውበትሸነው

  • @HelenTesfamichael-e9g
    @HelenTesfamichael-e9g 17 днів тому

    Be ortodox stzemri mezmur betam tafach mezmur neber ahum gn zrfen asmeselshuw Egziabhaer wede betsh ymelssh 😊

  • @shiferawwoyesa7829
    @shiferawwoyesa7829 11 місяців тому +1

    God uses his tool for himself, the sound is given by him. May God bless her entire life.

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 4 місяці тому

    ጌታ ዘመንሽን ህባርክ👏👏👏👏👏👏👏👏👏✋✋👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @fikaduwolde32
    @fikaduwolde32 Рік тому +3

    እስትንፋስ ያለዉ ሁሉ እግዚአብሔርን የመስግን ከዚያ ጨለማ መንደር ያስመለጠሽ ጌታ ይባረክ

    • @AlemeshetLegesse-ow8hh
      @AlemeshetLegesse-ow8hh Рік тому +2

      Nah bro you're wrong.
      ORTHODOX is not darkness ....it's bright and full of holy sprit

    • @nestiamare884
      @nestiamare884 Рік тому +1

      ​@@AlemeshetLegesse-ow8hhEwnet new legna brhan new slemayawku anferdbachewm

    • @MarkosAbute
      @MarkosAbute 25 днів тому

      Kebre legziabher yehun

  • @TemesgenEndale-d5w
    @TemesgenEndale-d5w 10 місяців тому

    Eyesus hiwet zemenishin yibark yesus hulem kanchi gar yihun.

  • @alahhaakhv1178
    @alahhaakhv1178 11 місяців тому +3

    እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ የድነል❤❤

  • @TaroGardo
    @TaroGardo 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏

  • @tesfatsionendrias772
    @tesfatsionendrias772 Рік тому

    Egizahaber yiberkish Zerfe!!!

  • @mesfinmersha7769
    @mesfinmersha7769 11 місяців тому

    ክብሩን ሲቀማሸ እንዲ ያረጋል

  • @betslot-m3r
    @betslot-m3r 2 місяці тому

    እመቤቴ ልቦናሽ ትመለስልሽ

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንን ሁሌም በሰማ የሚፈውስ መዝሙር ዘመንሽ ይለምልም ከዚህ በበለጥ ፀጋ ተገለጭ የኔ ውድ የኢየሱስ አባሳደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Merhawittekle-y2f
    @Merhawittekle-y2f 2 місяці тому +1

    Egziabiher ymharachu

  • @Elen-ku1je
    @Elen-ku1je 17 днів тому

    እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ዪትዴገላ ባርጪ እኔሜ ከትወሂዶ ወደ ጴርትስትአንት ትቃላቃልክሂ ኬጨሌመ ውስጥ ወደ ብርሃን ማታው ነው አሜኔ አሜኔ አሜኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @barakatbarakat735
    @barakatbarakat735 11 місяців тому

    Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Haleluya Amnnnn Amnnnn Tabark Tabark Geta Eyesus Fastimow Charsow Ybarkishi ❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @TadeseGirma-c5o
    @TadeseGirma-c5o 27 днів тому

    እመቤቴ ልቦናሺን ትመልስሺ ዘርፌ

  • @sawkentu
    @sawkentu Рік тому +2

    eyesuuuuuus getaaaaaa❤❤❤❤new yaadinaal😢😢😢😢yekerb🎉wadajee zed tabarkiileny wudddd new madergish::

  • @Negerayohalaabdi
    @Negerayohalaabdi 8 місяців тому

    Tebarekii tsegaw yibizallish

  • @danielwondimu107
    @danielwondimu107 Рік тому

    Geta egzabher yibarkish inde matusalem idmeshin yistishi iwdalo

  • @felegushdargie7986
    @felegushdargie7986 Рік тому

    Netelashen Kibreshen gefesh Tiwuregeregilish.Lehulum Zizalu.

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 Рік тому +1

    Lezemarewe kedusuu Egzabher yemmesgen

  • @adugnairena8465
    @adugnairena8465 Рік тому +7

    I am blessed by this song thanks to Jesus

  • @tdsrdf2918
    @tdsrdf2918 Рік тому +8

    ፈጣሪ ላብ ልብኪ ይምለስኪ 😭

    • @helentesfazghi747
      @helentesfazghi747 11 місяців тому

      Egzabher eko wedlbwa melswat eko new lekbru yemtzemrew

  • @YonasAmsalu-hb8gb
    @YonasAmsalu-hb8gb 27 днів тому

    Betam 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢yasazinal ,,,

  • @LouatLouat-z3x
    @LouatLouat-z3x 4 дні тому

    Tebareki 🥰🥰🥰❤️❤️

  • @YosephGudura
    @YosephGudura 5 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @unify9481
    @unify9481 Рік тому +1

    እኔ ጴንጤ ነኝ። ድሮ ኦርቶዶክስ ሆነሽ ስትዘምሪ በጣም እባረክ ነበረ። እግዚአብሔር ምስክሬነው በጣም ነው የማልወደው ወይም የማይመቸኝ አሁን። እኔ እንጃ ጌታ ተቀብሎት እንደሆነ አላውቅም።

    • @wendesenhailu2403
      @wendesenhailu2403 Рік тому

      የእግዚአብሄር ቃል ብቻ የሆነውን መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ስትጀምር ትወዳታለህ።

  • @በሬዱዩቱዩብ
    @በሬዱዩቱዩብ Рік тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዘርፍዬ ተባራክ ያምዎድሽ ዘማንሽ ይለምልም🙎🙎🙎🙎🙎😘😘😘😘😘😘😘

  • @TemesgenYtafer
    @TemesgenYtafer Місяць тому

    Lenefsshe asbi egziabhar ymelsshe

  • @memememe-hu4eg
    @memememe-hu4eg 2 місяці тому +1

    አባቴ ያኛው እውነት የሌለበት በስራት የሚኬድበት ሒወት የሌለበት ነው ኤሄ ገብቶህ ነው የምትዘምረው

  • @getutekebo4556
    @getutekebo4556 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ጸጋ ይበዛልሽ!!

  • @SaraSara-wy2yc
    @SaraSara-wy2yc 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +9

    ፐፐፐፐፐ አሪፍ ናይት ክለብ ኸረ በስሙ አትነግዱ ህይወት የሌለው ባዶ ጩኸት እግዚሐብሔርን ፍሩ ።

    • @konjetgetachew1704
      @konjetgetachew1704 8 місяців тому +1

      ዘርፌ ስለተወቻችሁ ተቃጠላችሁ ይልቁን ጌታ ስለጣላችሁ ተጨነቁ ዘርፌ ሰው ብቻ ነች

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 7 місяців тому +2

      ምነው ያኔ ስትዘምር ናይት ክለብ ሳትይ ዛሬ ይህ ቅናት ሲያንገበግብ ቃል ይቀየራል ዘርፌ አመለጠች ከጣዎት ቤት ❤❤❤❤አምልጪ ከመተቸት❤❤❤

    • @TomAsmare
      @TomAsmare 3 місяці тому

      ​@@konjetgetachew1704 ante dngay ras

  • @hailemariamgidey6619
    @hailemariamgidey6619 6 місяців тому +1

    EYESUS GETA NEW, YADINAL EYESUS, inanite Hulachihum Getan EYESUS KIRISTOSIN Tekebelu TIDINALACHU

  • @BereketDawit-qo2fc
    @BereketDawit-qo2fc 7 місяців тому +7

    እየሱስ ያድናል

  • @YeersobetBet
    @YeersobetBet Рік тому +1

    Talqa eyagaba amen amen kasint gud yasmeletesh yasmeleten amlak semu yebarek ❤❤❤❤

  • @wondwossentekola8395
    @wondwossentekola8395 10 місяців тому

    ተባረኪልኝ

  • @Tarikuwa-wt7hl
    @Tarikuwa-wt7hl Місяць тому

    Tabarkii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @worknehmirkena5421
    @worknehmirkena5421 6 місяців тому

    Iij.
    God bless you so amazing amazing❤❤❤❤

  • @derejepaulos3888
    @derejepaulos3888 3 місяці тому

    God Bless you, Zerfiye

  • @mulunashealemayehu-g8u
    @mulunashealemayehu-g8u 4 дні тому

    አሜን

  • @KbreabDesta
    @KbreabDesta 17 днів тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው እምትሉ ማ ወታደር ነው ኣላችሁ

  • @markosgodebo8007
    @markosgodebo8007 5 місяців тому

    Mangnawum kifu menfesi yimetta!!!tebarek

  • @NegatAndarge
    @NegatAndarge 9 місяців тому +6

    ልቧናሽ ይግለፅልሽ እመቤቴ ማርያም እዉነቱን ትግለፅልሽ

    • @konjetgetachew1704
      @konjetgetachew1704 8 місяців тому +2

      ማርያም ሞታለች ከየት መጥታ ነው የምትገልጥላት

    • @DagimFekede-ib9bh
      @DagimFekede-ib9bh 7 місяців тому

      እግዚአብሔርም በቃልኪዳኑ ታማኝ አይደለም ማለት ነው ??

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 7 місяців тому

      ​@konjetgetachew17😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😝😝🤪🤪😜😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😭😭😭😭04

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 7 місяців тому

      ​@@konjetgetachew1704😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @helajesus97
      @helajesus97 6 місяців тому

      ewenetu eyesus new ersume tegelexlate

  • @mitikualemishet-qm7tf
    @mitikualemishet-qm7tf Рік тому +4

    Thank you lord Thank you lord Thank you lord

  • @BeznshFalkaha-vg9kp
    @BeznshFalkaha-vg9kp Рік тому +1

    Ameeeeeeeni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yerosaanjf9922
    @yerosaanjf9922 Рік тому +4

    Thank Holy spirit 🙏🙏🙏🙏

  • @SeyoumTelore
    @SeyoumTelore Місяць тому

    Blessed we Love you

  • @idmy4531
    @idmy4531 Місяць тому

    Amen Tebarki ❤

  • @WoyimoAddid
    @WoyimoAddid 8 місяців тому +3

    ዘሪፊዬ የመረጠሽ:የጠረሽ ክርስቶስ እስከ መጨረሽ ይሸከምሽ።

  • @Cherenet-gl9bt
    @Cherenet-gl9bt Рік тому +1

    ክርስቶስ ይመልስሽ

    • @Cherenet-gl9bt
      @Cherenet-gl9bt Рік тому +1

      😢

    • @akilegebre6393
      @akilegebre6393 Рік тому +1

      ክርስቶስ እያመለክሽ ኣይደል እንዴ ወይስ ሌላ ክርስቶስ ነው ምታመልከው

    • @ephrataalemu7095
      @ephrataalemu7095 Рік тому

      ወደማይናገር ስዕላቸው???🤔🤔🤔🤔🤔🤭🤭🤭🤭

  • @ZayitunaAbayine
    @ZayitunaAbayine 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ታባረክ እልልልልል ሀሹ

  • @KalacjHhi
    @KalacjHhi 3 місяці тому

    Tebarek zerfe

  • @LewwiiJesus
    @LewwiiJesus 5 місяців тому

    Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah 🙏🙏🙏

  • @tagessechdagnew122
    @tagessechdagnew122 4 місяці тому

    ጌታ ይባርክሽ

  • @Natinaeleee
    @Natinaeleee 2 місяці тому

    እወድሽ ነበረ ሁላችሁም ገደል ግብ ግም ለግም

  • @LewwiiJesus
    @LewwiiJesus 5 місяців тому

    God bless you Zerfe Yene wude ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsegayetemesgen
    @tsegayetemesgen Рік тому

    ተባረኪ

  • @MebratuAbara
    @MebratuAbara Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BelayKiros
    @BelayKiros Рік тому

    Tsegawu yebezalen

  • @TomAsmare
    @TomAsmare 3 місяці тому

    Enatachuh tbedalachuh protestantoch👍👍👍

  • @TARO4472
    @TARO4472 11 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይብርክሽ 🥰🥰🥰🥰