አድራሻዬ መስቀሉ ስር\ሊያዩት የሚገባ አምልኮ ከ ዘማሪ ዘርፌ ከበደ ጋር\PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
    የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

КОМЕНТАРІ • 687

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl9223 Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዜድ ስዎድሽ ❤️

  • @hanatefera8451
    @hanatefera8451 2 роки тому +9

    አድራሻችን በአብ ቀኝ ከኢየሱስ ጋር ነው!!

  • @shalomkidusan4192
    @shalomkidusan4192 2 роки тому +9

    የኔ ውድ ዘርፍዬ ምን እናድርግሽ በጣም ነው የምንወድሽ ለወንጌላውያን ቤተክርስቲያንን ከጌታ የተሰጠሽን እህታችን ነሽ እንወድሻለን ❤ ብቻ እንደዚሁ በክብር ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ አንተ ታማኝ ባሪያ ወደ አባትህ ደስታ ግባ ተብለሽ በሰማይ ሽልማትሽን ከጌታ ለመቀበል ያብቃሽ ❤

  • @santagezu7833
    @santagezu7833 2 роки тому +5

    ስላንቺ ጌታ ይመስገን የጌታ ሲኮን ግርማ ሞገሱም አብሮ ነዉ የሚመጣዉ ተባረኪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SerugombaBonheur-b4o
    @SerugombaBonheur-b4o 15 днів тому

    Je suis un congolais je vous aime fort God bless you

  • @SebleWongel-w1w
    @SebleWongel-w1w Місяць тому

    Zerfiye tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RoseAbate-d5v
    @RoseAbate-d5v Місяць тому

    ❤❤❤የኔመረ❤

  • @LidiaEyasu
    @LidiaEyasu 8 місяців тому

    አድራሻችን ...አሜን ተባረክ ❤❤❤❤

  • @HirutTefri
    @HirutTefri 6 місяців тому

    ድንቅ የእግዚአብሔር ሴትነሽ ተባረኪልኝ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 11 місяців тому +1

    እጀን አነሳለሁ አትለፈኝ ብየ
    ያባቶቼ አምላክ ግባ ከጎጆየ

  • @wedefit435
    @wedefit435 2 роки тому +357

    ድምፅሽ ልዩ እና እንከን አልባ ነው እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን ሀይማኖት እና ብሄር ምናምን ለኔ አያሳስቡኝም ምክንያቱም እኔ "ሰው" በሚለው አምናለሁ ሀይማኖት ሀሳብ ሲሆን ሰውነት ግን ልንቀይረው የማንችለው ነገር ነው ። ሀይማኖት ሀሳብ በመሆኑ ማለቴ ሊቀየር የሚችል ነገር በመሆኑ ዘርፌ ሀይማኖቷን ቀይራለች ሰውነቷን ሴትነቷን ግን መቀየር አልቻለችም ልቀይር ብትልም አትችልም ስለዚህ ማንም ሰው ደሞ ሀሳቡን የመቀያየር መብት አለው ስለዚህ በዘርፌ ደስ ይለኛል እንጂ ቅር አልሰኝም እና ሁላችንም ብንሆን ሰው በመሆናችን አንድ ነንና ደስ ይበለን🙏

    • @messicho8260
      @messicho8260 2 роки тому +41

      ሰለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤አሮጌው ነገር አልፏል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል፡፡ 2ቆሮ 2፥17

    • @misko4878
      @misko4878 2 роки тому +7

      Haymanot mnm kalhone leante lemn ortodox negn Alih?????

    • @AminFam-z8c
      @AminFam-z8c 2 роки тому +4

      ከይቅርታ ጋ ጴጤና ክርስቲያን ልዩነቱ ምንድነው ውደ እነሱም እየሱስን ያመልካሉ እናተም ታማኩታላችሁ በኛ በሙስሊሞች ዘድ የአላህ ፍጡር ነው

    • @mimimichael1027
      @mimimichael1027 2 роки тому +1

      Dedeb

    • @bilishphonefix8497
      @bilishphonefix8497 2 роки тому +5

      ትክክል

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 роки тому +49

    እባክህ ጌታ እስከመጨረሻ ከአንተ ገር እንድኖር እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @messicho8260
    @messicho8260 2 роки тому +4

    ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፡፡ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል፡፡ 2ቆሮ 5፥17

  • @Yetm113
    @Yetm113 2 роки тому

    አድራሻችን መስቀሉ ሰር ነው ተባረኪልኝ ዘርፌ

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 2 роки тому +59

    በመስቀሉ ሥራ ድነን በሰማያዊ ስፍራ አስቀምጦናል። ማለቴ አድራሻችን ከመስቀሉ ሥር አልፏል ። ክብር ለኢየሱስ

  • @MaritaMarita-cn6fw
    @MaritaMarita-cn6fw 8 місяців тому

    adarashaye.mesqeli.isir.newu.😢😢.yessssssss.ameeen.ameeen..tebatekiii.tsegawun.yibizalish.atiqum.atigedebi.wuci.wuresh.🙋🙋😇🎤💚💚

  • @getutamrat7863
    @getutamrat7863 2 роки тому

    በጣምደስየሚልአምልኮነዉዘርፌ

  • @Duretegobba
    @Duretegobba Рік тому

    Thanks again

  • @damymedia737
    @damymedia737 Рік тому +22

    ጠዋት ከእቅንልፌ ስተቃ ይሄን የጉባኤ አምልኮ ዝማሬሽን መስማት ቀኔን ያፈካዋል … ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ…

    • @Efason
      @Efason 7 місяців тому

      አሜን ጌታ የመስገን እኔም🙏🏻

  • @christismysavior5036
    @christismysavior5036 2 роки тому +23

    አቤቱ ጌታ አስተካክሎ ቀርፆ ለራሱ የራሱን ክብርና ሞገሱን አልብሶሻል አቤት ሞገስ ከዚህ በላይ ሞገስ ተጨምሮ ይሰጥሽ የኔ ውድ

  • @nuroaddishodnogne6565
    @nuroaddishodnogne6565 Рік тому +15

    ሉሌ በመንፈስ ከጌታ ጋር ነኝ እርሱ አንድ ቀን ሁሉንም ነገር አመቻችቶልኝ እርሱን ብቻ እንዳመልከዉ ይርዳኝ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ያቃል ግን ነፃ እንደማያወጣኝ ተስፋ አደርጋለሁ በእርሱ ሀይል በቅርብ ጌታን የግል አዳኝ አድርጌ እቀበላለሁ።

  • @selamkonso4737
    @selamkonso4737 2 роки тому

    እልእልእልእልእልልል አሜን አሜንአሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክሽ

  • @sophieswindow2687
    @sophieswindow2687 2 роки тому +41

    I just love how she respects the house of God with humble spirit and even they way she dress up. 😍😍😍

  • @bethelhemduko5208
    @bethelhemduko5208 Рік тому

    Tebarekilegn Ehite🙏❤

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 Рік тому +16

    አሜንንንንንንን እዉነት ነዉ አድራሻየ መስቀሉ ስር ነዉ❤❤❤❤❤❤
    ተባረኪልን የኛ ስጦታ ከፍ ይበል እየሱስ

    • @bayisabayisa6822
      @bayisabayisa6822 Рік тому

      😊😊አአጰጰጰጸኸኸፈኸቀቑ😊😊ሸ😊ፈኸፈከኸኸኸኸዃ😊 ፣ጰ፣፣፣፣ጰ፣፣😊ጰ😊ጨ፣😊😊ጰጰ😊ጸጸጸጸ

  • @tarewali4272
    @tarewali4272 2 роки тому

    ተባረኪ እህቴ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 роки тому +35

    አድራሼዬ መስቀሉ ስር ነው😭ትናንትናም ቅድስ ዛሬም ቅድስ ነክ ድሮም እወደዋለው !ኦርቶዶክስ ነኝ ዝማሬው ግን በጣም አስለቅሶኛል ዘርፌ ተገፍቸሽ እንደወጣሽ አውቃለው ባለሽበት ፈጣሪ ያስብሽ🙏

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 роки тому +1

      Tolo saymesh getan tekebeyi.
      Orthodox teret teret nat . Ye enchet tabot Ena ye Teklehaymanot kizen ayadinum . Eyesus Geta new . Medan be Geta bicha new .

    • @ahmedalmazmi9895
      @ahmedalmazmi9895 2 роки тому +1

      Seytan protestant tar tori yia masaka mn malet new kebt

    • @felekebogale2877
      @felekebogale2877 Рік тому +1

      Aleklaki men trgefalech sitawekbat wetach!!

    • @seblewengaldagne3217
      @seblewengaldagne3217 Рік тому +3

      @@felekebogale2877 የሚገባክ ቀን ይኖራን የዘመድኩን ክርስቲያን ❗አንደበትክ ይመሰክራል የማን ክርስቲያን እንደሆንክ

    • @GrGr-ml3kg
      @GrGr-ml3kg Рік тому +1

      ​@@ahmedalmazmi9895 ante mini tiseralee inyaa mahali 🙄 inyaa bekiristos andi neni Orthodox protestant Catholic lelochimi aluu hulachininim simachin new injji mileyayeni bekiristos andi neni Le kiristosi new minsegdewu ante demoo kiristaani ayidelekimi hidi kezi🙄🙄😡

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 2 роки тому +50

    ዉድ እህቴ ተባረኪ አቤት ስወድሽ ዘላለም ክርስቶስን የግል አዳኙ አድርጎ የሚቀበል ሁሉ አድራሻዉ እመስቀሉ ስር ነዉ ተባረኪ በመገለጥ በእየሱስ ስም መንፈስ ተናግረሻል ጆሮ ያለዉ ይስማ ሴጣን እፈለገበት መርጦ ይደፋ ።

  • @ethiopiangood9742
    @ethiopiangood9742 Рік тому

    wowow amen amen amen amen
    amen amen amen amen amen 🙌🙌🙌💓💓💓💓💓💓💯💯

  • @maremare348
    @maremare348 Рік тому

    ❤Ameeen Ameeen Tabbrakii ❤

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 2 роки тому

    God bless u more and more love u so much

  • @samuelshonga6466
    @samuelshonga6466 2 роки тому +2

    አድራሻዬ መስቀሉ ሥር ነው? መስቀሉ ሥር ለምን? በመስቀሉ ሥር ምን እናገኛለን? ይህንን ስል መዝሙሮቻችን በቃሉ ላይ ያተኮሩ መሆን እንዳለባቸው ስለማምን ነው:: ይቅርታ አድርጉልኝና ጌታ ኢየሱስ መስቀላችንን እንድንሸከም ነው ያስተማረን እንጂ ወደ መስቀሉ እንድንመጣና በመስቀል ሥር እንድንገኝ አይደለለም:: አድራሻዬ በመስቀሉ ሥር ነው ብንል ምን ስህተተ, ምንስ ክፋት አለው? ምንም ክፋት የለውም ግን ኢየሱስን በመስቀሉ ላይ አናገኘውም ምክንያቱም እርሱ አሁን በዙፋኑ ላይ ነው:: በመስቀል ላይ ሞቶ , ፅድቃችንንም በመስቀሉ ላይ ፈጽሞ ( ተፈጸመ በማለት) , ሞትን አሸንፎ , በአባቱ ቀኝ ነው ያለው:: በዙፋኑ ላይ ነው ያለው:: ስለዚህም ነው መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ፀጋው ዙፋን ፊት በእምነት እንቅረብ ( ዕብራውያን 4:14) የሚለን:: መስቀሉ የኃጢአታችን እዳ የተከፈለበት ሲሆን ዙፋኑ ግን የፀደቅን ወደ ንጉሡ ወደ ኢየሱስ የምንቀርብበት, በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ፀጋ የምንቀበልበት ነው::ካስፈለገ አድራሻችን በዙፋኑ ሥር ነው መባል ያለበት:: የዚህ መዝሙር ጸሐፊም ይህንን ታሳቢ እንደምታደርገው ጥርጥር የለኝም:: ይህንን አሳብ መዝሙሩን ለምትሰሙ ቅዱሳን ሁሉ ሳቀርብ ግን ከታላቅ ትህትናና ወንድማዊ ፍቅር ጋር ነው:: ተባረኩ::

  • @Divinetvchannelworldwide
    @Divinetvchannelworldwide 2 роки тому +94

    በልዩ ልዩ የፀጋ ስጦታ የባረከን ጌታ ይባረክ። ዘማሪት ዘርፌ ስጦታችን ነሽ ኑሪልን። ብሩክ ነሽ።

    • @hffcfty5583
      @hffcfty5583 2 роки тому +1

      እውነት ነው ተባረኪልኝ 💯💯✔️✔️👍👍👍👍👍

    • @ግዮናዊግዮናዊ
      @ግዮናዊግዮናዊ 2 роки тому

      ይች ፈንገሳም የሆነች ሴትዮ የለየላት እብድ ሆናለች

    • @ግዮናዊግዮናዊ
      @ግዮናዊግዮናዊ 2 роки тому

      ይች ፈንገሳም የሆነች ሴትዮ የለየላት እብድ ሆናለች

    • @boothabootha1881
      @boothabootha1881 2 роки тому +4

      @@ግዮናዊግዮናዊ ጋጠወጥ ከስድብ ውጪ መልካም ነገር የሌለባችሁ መረኖች

    • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
      @እየሱስያድናል-አ7ኘ 2 роки тому

      @@hffcfty5583 I

  • @yeabtech964
    @yeabtech964 2 роки тому

    Tebarekilin zerfiyachin!!

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 роки тому +9

    የኔ ማር ዘርፍዬ ቀሪው ዘመንሽ ንጉሱን በውበቱ እያመለክሽው በቤቱ ይለቅ:: ከዚህ በበለጠ በዝማሬ መንፈስ አምላኬ ያረስርስሽ ብሩክ ነሽ❤

  • @RahelZewdie-o1w
    @RahelZewdie-o1w День тому

    ❤❤❤❤

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 роки тому +6

    ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፡፡ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል፡፡ 2ቆሮ 5፥17

  • @banchayehubekele8928
    @banchayehubekele8928 2 роки тому +4

    ዘርፍዬ ዘመንሽይባረክ። እነዚህ የመድረክ መብራቶች መጀመሪያ የት ነበር ምንድነው መልዕክቱ በጨልማ ሆኖ እዛኛው ቤት ለመጨፈሪያ የሚደረጉ እኛ ቤት ምን ያደርጋሉ??? እናስተውል ከአለም ለሚመጡ እንጠንቀቅ።

  • @bemnetbemnet9873
    @bemnetbemnet9873 2 роки тому

    ዛሬ በፕሮቴስታት አምነሽል ነገ በጣዋት ታምኔአለሽ አች መናፍስት

    • @GrGr-ml3kg
      @GrGr-ml3kg Рік тому

      Beyesusimi yene konjoo anchimi timechaleshi indesuu atibeyi

  • @meandyoutube7307
    @meandyoutube7307 2 роки тому +3

    ዘርፌ ስትዘምሪ ደስ ይላል ግን በመአል በመአል ራስሽ እንኳን የማትሰምውን ልሳን ብለሽ የምትቀባትሪውን ነው የማልወድልሽ

  • @FekaduAyele
    @FekaduAyele 2 роки тому +13

    ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙርሽን እህት ዘርፌ ከበደ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!

  • @kalkidanbiru6492
    @kalkidanbiru6492 2 роки тому +17

    ሰባራው ልቤ ሸሸ እያለቀሰ ጌታዬ ስማው ሰምቶ ከተመለሰ

    • @je9690
      @je9690 2 роки тому

      አቤት የጋባ ሰው👍💓

  • @lidetayele5914
    @lidetayele5914 2 роки тому

    Amen

  • @davidwainaina3899
    @davidwainaina3899 2 роки тому +15

    Hallelujah hallelujah hallelujah Jesus Christ name be praised he is the only way to lead Christians to God, I'M from Kenya even if I don't understand, love you all brothers and sisters in Jesus spirit I understand

  • @mbalimthiwempi1642
    @mbalimthiwempi1642 2 роки тому +40

    I'm from South Africa but I am so in love with songs you release,they make me feel i'm in house of jesus,I'm glad to say I'm one of your followers 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @hanahanah2826
    @hanahanah2826 2 роки тому

    Halleluyya

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 Рік тому +1

    ተባረኪልኝ እህቴ እንዴት ከፍ አደረግሽዉ ኢዬሱሴን።

  • @BELOVEDBYjesushabte
    @BELOVEDBYjesushabte 10 місяців тому +4

    we are so proud to worship God!
    JESUS is
    the way
    the truth
    and life.
    amen GOD bless you JPS church and singer Zerfe.

  • @deboraasiyuom7163
    @deboraasiyuom7163 2 роки тому

    Amennnnnnnn ❤❤❤

  • @denkenashabayine
    @denkenashabayine 2 роки тому +5

    ጌታ ይባርክሽ የተባረክሽ ነሽ የዘላለምሽን ይዘሻል አይዞሽ ትገሰግሻለሽ የሚያቆምሽ አንዳች ነገር የለም በአለም ካለው ባንቺ ውስጥ ያለው ይበልጣል.........

    • @dhdhdhxhselamselamprofecer8451
      @dhdhdhxhselamselamprofecer8451 2 роки тому

      የሠማይ አምላክ ይባርክሽ ዘርፍዬ ጅማሬሽ ትንሽ ቢሆንም ፍፃሜሽ ትልቅ ይሁንልሽ

  • @aziebyohannes4113
    @aziebyohannes4113 Рік тому +4

    ተባረክልኝ ክብርት እህቴ እቤት ስሆን በመኪና ስጓዝ መዝሙርሽ የማይጠገብ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግበውም
    God bless you my dear 👏

  • @mimiitafet1219
    @mimiitafet1219 Рік тому +3

    Ufffff zefiyeee😢😢😢😢😢😢😢yene melkami tebareki 😭😭🙏🙏🙏

  • @53067
    @53067 2 роки тому +2

    ላይቱ የሴቶች ሚካፕ ጭፈራ ቤት ነው እንዴ የዛ የተከበረ ሰው መዝሙር እንዲህ በጭፈራቤት ስትዘምሪው ማየት ልብ ይሰብራል ይብራልሽ እንጂ አልበራልሽም የንሳውን መዝሙር ዘፈንሸው አዬ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

    • @fifiademase6687
      @fifiademase6687 2 роки тому +1

      Amen yenim

    • @mamayeshale4366
      @mamayeshale4366 2 роки тому +1

      Btam likee nw botawnm mawq tru nw

    • @53067
      @53067 2 роки тому +1

      @@mamayeshale4366 የታላቁ ዘማሪ ታምራት ሀይሌ መዝሙር ከልጅነቴ እስካሁን ለኔ እንደ ቅዱስ ወንጌል ነው እያፅናና መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው እናም ይች ሰው መንፈስ ቅዱስ ሳይሆን ተራብልጭልጭ መብራት የሚመስጣት የተከበሩትን መዝሙር ስታበላሽ ሳይ አዝናለው ደሞ ተይ የሚል መጥፋቱ ጌታ ሆይ አትዘንብን ካንተ እርቀን ሄደናል አምልኮው የውሸት ፍፅም መታነፅ የሌለበት እኔ ድንኳናቸውን ተፀየፍኩት የአምላክን ክብር ለራሳቸው አድርገውታል እና አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችንንም ይቅር ይበለን

    • @itsraeyy
      @itsraeyy 2 роки тому

      Agul thtna .. ke ykrta gar amlkon tkkl new adelem.mtlbet sltan man seteh .. sew endegebaw yamelkal tekebayu demo kesew ylk yemiredan amlak nw .. betu yegeta enihon mebrat metfat alebet? Get lbn enji lelawn ayaym .. amlko lay asteyayet sechi anhun begeta

    • @53067
      @53067 2 роки тому

      @@itsraeyy እንግዲያውስ ጨፍሩ

  • @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
    @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ 2 роки тому +2

    ግን አንች ነሽ የእዉነት 😭😭😭😭😭

    • @serkalemgoche6409
      @serkalemgoche6409 2 роки тому

      የእውነት አሳዘነችኝ ለእኔ የበራልኝ መብራት ለእርሷም እግዚአብሔር ያብራላት መሥቀል ምን ማለት እንደሆነ ሳይገባቸው

  • @SalamSalam-hs5np
    @SalamSalam-hs5np 2 роки тому +2

    Mart mwzk new lab nesh👎👎👎👎👎👎👈👈👈👈

  • @mulughetazemichael1281
    @mulughetazemichael1281 2 роки тому +4

    እግዚኣብሄር ይባርኽሽ፡ልሳንሽ እንደ ዋሽንቱ፡እንደበገናው ለክብሩ በምቀነትሽ፡በረከትሽ ይብዛልሽ።

  • @ZelalemDesalegn-s9q
    @ZelalemDesalegn-s9q 3 місяці тому

    በመጀመርሽእጅግደሰቢለኝም
    ፍፃሜሽንእሥከአለሁ ድረሥለማየት የዘወትርፀሎቴነው ፍፃሜሽንጌታእንዲያምርልየአሶሳኤልሮሄፀሎትዘፍይፀልያሉ የአርብቀንፀሎትአገልጋዮ
    ሙሉወንጌል

  • @Solomnetsanet-wr4br
    @Solomnetsanet-wr4br Рік тому +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ጥዎትም ማታም መዝሙሮችሽን አዳምጣለሁ ፈጣሪ አንድ ቀን ይመልስሽ ይሆናል ሁሉም በሱ ፍቃድ ነዉና ሰላምሽ ይብዛልሽ

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Рік тому

      Wendime muzmurun simaw enji mesqelu sirnuw bila eyezemerch wedet wedet enditimeles yadrasha lewt yelem.

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Рік тому

      ማንም ሰው የፈለገውን እምነት የመከተል መብት አለው፣ ነገር ግን ያንቺ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይነት ውሸት፣ ወይም ደግሞ እምነትሽን የማታውቂ የስም ኦርቶዶክስ ምናልባትም በቅርቡ ወደ መናፍቃኑ ጎራ የምትጠቃለይ ነሽ፣ ይህንን የምልበት ምክንያት አለኝ፣የሁለቱን እምነት መሰረታዊ ልዩነት እንኳ አታውቂም፣ ዝማሬን በተመለከተ በኦርቶዶክስ የሚፈቀዱት በገና መሰንቆ፣ዋሽንትና ክራርና ከበሮ ናቸው፣አለማዊ ዝላይ፣ ጩኸትና መነሳት መፍረጥ የኛ አይደሉም፣ ብዙ ማለት ይቻል ነበር፣ በዚሁ ይብቃኝ!!

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Рік тому

      ማንም ሰው የፈለገውን እምነት የመከተል መብት አለው፣ ነገር ግን ያንቺ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይነት ውሸት፣ ወይም ደግሞ እምነትሽን የማታውቂ የስም ኦርቶዶክስ ምናልባትም በቅርቡ ወደ መናፍቃኑ ጎራ የምትጠቃለይ ነሽ፣ ይህንን የምልበት ምክንያት አለኝ፣የሁለቱን እምነት መሰረታዊ ልዩነት እንኳ አታውቂም፣ ዝማሬን በተመለከተ በኦርቶዶክስ የሚፈቀዱት በገና መሰንቆ፣ዋሽንትና ክራርና ከበሮ ናቸው፣አለማዊ ዝላይ፣ ጩኸትና መነሳት መፍረጥ የኛ አይደሉም፣ ብዙ ማለት ይቻል ነበር፣ በዚሁ ይብቃኝ!!

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Рік тому

      ማንም ሰው የፈለገውን እምነት የመከተል መብት አለው፣ ነገር ግን ያንቺ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይነት ውሸት፣ ወይም ደግሞ እምነትሽን የማታውቂ የስም ኦርቶዶክስ ምናልባትም በቅርቡ ወደ መናፍቃኑ ጎራ የምትጠቃለይ ነሽ፣ ይህንን የምልበት ምክንያት አለኝ፣የሁለቱን እምነት መሰረታዊ ልዩነት እንኳ አታውቂም፣ ዝማሬን በተመለከተ በኦርቶዶክስ የሚፈቀዱት በገና መሰንቆ፣ዋሽንትና ክራርና ከበሮ ናቸው፣አለማዊ ዝላይ፣ ጩኸትና መነሳት መፍረጥ የኛ አይደሉም፣ ብዙ ማለት ይቻል ነበር፣ በዚሁ ይብቃኝ!!

  • @ኪያየክርስቶስቻናልTV
    @ኪያየክርስቶስቻናልTV 2 роки тому +9

    አቤት ደስ ሲል ተባረክልን የ በዛቺን ልጅ 🔥🎤🎤😍😍

  • @meklittube76
    @meklittube76 2 роки тому

    ay zerfe habtam bal kagegnesh ke zih wodet emtikeyir gud ayiche Orthodox---->tahdso.............>protestant >>>>>>>>>>>>>???????

  • @جنىمطربي
    @جنىمطربي 22 дні тому +1

    ❤ዘርፌዊ እወድሺለኩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bcvc6532
    @bcvc6532 2 роки тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @MrJared33
    @MrJared33 2 роки тому +1

    ከሞት ወደ ህይወት የተመለሰችው ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
    ua-cam.com/video/kqoxuhD14lE/v-deo.html
    ua-cam.com/video/kqoxuhD14lE/v-deo.html

  • @fikerm1752
    @fikerm1752 Рік тому +6

    በጣም ተባርኪበታለሁኝ🎵 በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ጌታ የሱስ ይባርክሽ🎶

    • @AshrafCell-vl4g
      @AshrafCell-vl4g 7 місяців тому

      Amen tebareke Amen🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tesfayebabore6862
    @tesfayebabore6862 2 роки тому +3

    ጋሽ (ፓስተር) ታሜ ለኛ ልዮ ስጦታችን ተባረክልን። መዝሙሮችህ ሁሉ ይባርካሉ;ይፈወሳሉ። ዘማሪት ዘርፌ አንቺም መዝሙሩን በልዮ አቅም ስለዘመርሽ ተባረኪ።

    • @53067
      @53067 2 роки тому

      ብልህ ሆኔታ አልዘመረችውም በድምፅ ማስረቅረቂያ ስለዘፈነችው እስኪ ከስሚት ውጡ ልቦና ይስጣችሁ

  • @LoveAmericaorLeaveAmerica
    @LoveAmericaorLeaveAmerica Рік тому

    ያሬዳዊ ዝማሬ ቀድሞም እንደማይዋጣልሽ ይነገር ነበር ። ለማንኛው በራስሽ ማንነት የክርስቶስን የማዳን ሀይል ለኦርቶዶክስ ብተርኪና ተሀድሶ ብታደርጊ መልካም ነበር ። ተሀድሶ ለኦርቶዶክስ ፣ ተሀድሶ ለአማራ ህዝቤ በሙሉ ይሁን ። ወገን የመዳን ቀንድ ጌታ ኢየሱስ ነው ፣የመዳኛ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @mariajouani2847
    @mariajouani2847 2 роки тому +6

    May the Almighty God bless you.I am blessed with your Song.Amen

  • @KosanAbdisa-l6y
    @KosanAbdisa-l6y 4 місяці тому +1

    Abet getaye thank you have gratitude from generation to generation and zerfe thanks I believe you may passed but your worship naver passed with you thanks heart breaking zimar❤

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Рік тому

    ለመሆኑ ባልሽ ምን ብል ይሆን ኦርቶዶክስን ትተሽ ስጋ ወደሙን አርቶዶክስ ሐይማኖት የአንች መቀለጃ አይደለም ለሆድሽ ብለሽ የተቀበልሽውን ስጋ ወደሙ ወደጕን ብለሽ ትወላገጃለሽ እዛው እዘፈንሽና እጫትሽ ብትመለሽ ይበልሽ ነበር

  • @አማራዬ123
    @አማራዬ123 Рік тому

    ታዲያ ፕሮስቴስታንቶች የኢትዮጵያን ኦርቶ ዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ማመስገን አለባችሁ ለምን ብትልኝ እችን ልጅ አፍርታ የሰጠቻችሁ እሷ ስለሆነች

  • @fiorihaile7988
    @fiorihaile7988 2 роки тому +5

    Zerfe the anointed worship singer you are our blessing we love you so much may the lord give you grace upon grace thank you Jesus 😇🥰

  • @emenettadesse9640
    @emenettadesse9640 5 місяців тому +1

    ዘፎበጠምጡሩ😊😊😊😊😊😊

  • @nanibelete6371
    @nanibelete6371 2 роки тому +1

    ADRASHASHMA ORTODOX TEWAHEDO NEW
    AND KEN ALE NESEHA YEMTEGEBIBET
    Yedenge. Leg ewnetegnaw AMLAK mastewalen yestesh

    • @genetmenkir6595
      @genetmenkir6595 2 роки тому

      Sele erash asebi eswa wanawen agenetalech, God Bless u.

  • @habeshatube543
    @habeshatube543 2 роки тому +3

    ዘርፍዬ እኮ ሱሴ ሆነች please ሁሌም ጋብዟት please🙏

  • @SesenHadish
    @SesenHadish 4 місяці тому

    ዘርፌ ተባረኪ መዝሙርሽ ጥሩ ነዉ ይባርካል። ግን አነዚህ የጴንጤዎቹ የአምልኮ ዘየ አትከተይ። ይኼ እልል በሉ አጨብጭቡ ..ምናምን አያሉ ማዉራት እንጣጥ እንጣጥ ማለት ተይ። በእዉነትና በመንፈስ እንደቀድሞሽ ረጋ ብለሽ ዘምሪ እነሱ ለመምሰል አትሞክሪ። ራስሽን ሁኚ ።ጴንጤም ከኦርቶዶክስ በፊት ያረጀ ያፈጀ ክርስቶስን እንዲጠላ ያደረ ገ ሀይማኖት ነዉ ። አምላክሽ አጥብቀሽ ያዢ እንጂ እነሱን አትምሰይ። ተባረኪ ! ማስተዋሉ ይብዛልሽ! እንደጅማሬሽ ፍፃሜሽ ይመር!

  • @azmeratekie7058
    @azmeratekie7058 2 роки тому +18

    my God bless 🙏 you and all year family from Eritrean,
    I can't stop listening 🎧 your mezmur great voice keep it up,👍💕

  • @wengeleyesusnew2624
    @wengeleyesusnew2624 Рік тому +2

    ተባረኪ ጌታ አሁንም ያብዛሽ በፀጋው ያትረፍርፍሽ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @mamafeleke7554
    @mamafeleke7554 2 роки тому +2

    አቦ ተባረኪ ፤ አንቺ ለጌታ የተለየሽ ሴት ሲፈጥርሽም ለዝማሬ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም ፡፡

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 роки тому +1

    ዉድ እህቴ ተባረኪ አቤት ስወድሽ ዘላለም ክርስቶስን የግል አዳኙ አድርጎ የሚቀበል ሁሉ አድራሻዉ እመስቀሉ ስር ነዉ ተባረኪ በመገለጥ በእየሱስ ስም መንፈስ ተናግረሻል ጆሮ ያለዉ ይስማ ሴጣን እፈለገበት መርጦ ይደፋ ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ሰይጣን ኣምላኪወች ጌታችን መነገጃ ኣረጋችውት ኣንድ ቀን ይፈርድባችዋል።

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቨ5ቨ

    ምነው ያንን ባትጀምሪ,,? ሀይጣት አይበዛብም ነበር,,, አሁንማ በዛ መመለስ የለማ

  • @סנטאיהוטארקי
    @סנטאיהוטארקי 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ዘረፌ ጌታ አብዝቶ ይባረክሽ ክብረ ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን። እሰይ እልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው ሃሌ ሉያ

  • @MohamadPhone-q5q
    @MohamadPhone-q5q 5 місяців тому

    እልልልልልልልእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @DemisedansaDemisedansa
    @DemisedansaDemisedansa 3 місяці тому

    እንደገናም ከእግዝአብሒር የበቀል ቅባት ተመኘውልሽ

  • @a.z9309
    @a.z9309 2 роки тому +4

    I wish you dress always like this,
    Love and respect for God and his house .

  • @mohmedjmal9836
    @mohmedjmal9836 Рік тому +1

    አድራሻሽ የከፋ ነዉ በዝሁ ከሞትሽ እስልምናን ከተቀበልሽ ይሄን የጨፈርሽዉን ሁላ ይምርሻል ሳትቀደሚ ቅደሚ ሞት ሳይቀዲምሽ ማለቴነዉ እየሱስ ጌታነዉ ምናምን አያዋጣም አላህ የመጨረሻ ቀን አንተ አምልኩኝ ብለሐቸዉ ነዉ እንዴ ያመለኩህ ሲለዉ እኔ አላልኳቸዉም ነዉ የሚለዉ አሁንም በመጸሐፍ ቁዱስ እኔ ጌታነኝ ብሎ እንደማይለዉ ማለት ነዉ

  • @KiyatTube
    @KiyatTube 2 роки тому +2

    ዘመንሽ ይባረክ ያኔ ተሰደን ነበር አሁን ግን በክርስቶስ ይህወታችን ደምቋል

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Рік тому +2

    Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah yes this is true hallelujah Jesus bless you sis

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 2 роки тому +1

    ወይኔ ዘርፌ ልሳን መሆኑነው ወደዘፈን ወሰድሽው ጥሩ መርጠሻል ብር ብለሽ ሄድሽ ተዋህዶ ጋ መቅበጥ መቅበዝበዝ የለም።ሴት አትስብክም

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    Gojame ye walagen kirstan Tigre ye amran kirstan sigerfu be Ayine new yaehut video leba hula 🤭😜😒🤫

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Рік тому +3

    ዘርፍዬ ጌታ አብዝቶ የአገልግሎት ዘመንሽን በፀጋው ይባርክሽ አሜን

  • @zachariastesema6066
    @zachariastesema6066 Рік тому +3

    May the saviour God be up lifted for he gave you for Ethiopians with this amazing favor.

  • @biruhkebede9780
    @biruhkebede9780 Рік тому

    Egzabher libona yistishe. mejemeriya gene adrashaye meskelu sir new kemaleteshe befit eyesus bemeskel lay yetnagerachewn kalatoche tenkekeshe eweki eshi. Zimbelo lay layun bicha mawerat lemanem aytekimeme.

  • @kefelegnmemre9664
    @kefelegnmemre9664 Рік тому

    ከገነት ወደ ሲኦል የሄድሽዉ እህታችን ታሳዝኛለሽ በመጨረሻ የሴጣን ጭፈራ ዉስጥ ገባሽ

    • @GrGr-ml3kg
      @GrGr-ml3kg Рік тому

      Koyi ante kiristaani ayidelekimi inde iyesusini mamleki ke geneti wedee sioli yiwesdali inde be kirbuu timetalee iyesusi yadinaali🥰🥰🥰🥰👈

  • @haimanotwubshet7180
    @haimanotwubshet7180 2 роки тому

    ሰውን ባሳትሽ ቁጥር ዋጋሽን ከፈጣሪ ትቀበያለሽ ተመለሽ እባክሽ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    Enate Ke walo oromo sir wuxu ye waloo oromo Ke nakachu keriwan dese Na mulu ayki Ena xefalen oromo Enkwan byazachu Enbi balu miknat lik ayimaxalachuhum mikre new

  • @BerkeGebre
    @BerkeGebre Місяць тому

    ይድፍሽ ዘልዘላ። እደወጣሽ ያስቀርሽ አረ የመስቀሉ ጌታ ይድፍሽ

  • @yabisrazemenu4439
    @yabisrazemenu4439 Рік тому

    Ere tey zerife aynachihun chefinachihu steliyu yemel hig yelemi kemezimur wode chifera gin ayikebidim? Nefis yimar::

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 4 місяці тому

    አይ ዘርፌ ጭፈራ ገባሽ እግዚአብሔር ይመልስሽ።

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Рік тому

    Amen 🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏