God loves you and is looking to change the challenging situations in your life that you've been struggling with for some time now. Trust in His plan and believe that brighter days are ahead. Keep your heart open to the possibilities and the support that is coming your way. You're not alone in this journey.
መዓዛ እህቴ ከዚያ ኩሽና ውስጥ እንጀራ እየጋገርሽ ስትዘምሪ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ እየሰማሁሽ ነው ። በጣም ነው የምፅናናው ፣ የምነካው ፣ ተባረኪ ፣ ለምልሚ ፣ ሁልጊዜ በሰላም በጤና ረጅም ዕድሜ ኖረሽ ጌታሽን አገልገይ ።
አቤት ሃበሻ አሁን ማን ይሙት ኩሽናን ምን አመጣው ጌታ ሲፈጥረን ራቁታችንን ነው ጌታ ሆይ ክበርባት
ኩሽና ምናምን ምንድነው በጣም አጮህሽው/ከው አውቃታለሁ ለማለት ነው
ምን ችግር ለዉ ኩሽና ብሰራት አሁን ቅናትነዉ እንደዛ የምያስብል
Take it easy
ኩሽናን ምን አመጣው!!!
ስወድሽ እኮ ተባረኪልኝ
I am orthodox Christian. I repeatedly heard this hymn. I like it you raise the name of Almighty.
Does it matter if you want god? He looks at our hearts, not our religion. Keeping listen pls❤
Bless you 🙏🙏🙏
God loves you and is looking to change the challenging situations in your life that you've been struggling with for some time now. Trust in His plan and believe that brighter days are ahead. Keep your heart open to the possibilities and the support that is coming your way. You're not alone in this journey.
አሜን አሜን በዝማሬሽ ተባረኬአለሁአሜን
አሜንንን አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አበባ የት አሌ የ ፃሎት ማ ሊስ 🤲
ከሰወች ደብቄ ላንተ የነገረኩት
ሚስጥሬን ጓዳየን ውሴጤን ያጪወትኩት
በአድረሻ ጌታ ጥያቄ ጥያቄ ልኬአለሁ
እኔም ባድራሼየ መልሴን አጠብቃለሁ
ግሩም ዝማሬ ተሰምቶ የማይሰለች
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
ዘመንሽ ይባረክ እህቴ
ሃሌሉያ መንፈስ ቅድስ እናመሰግንሃለን🎉 ከ10 ግዜ በላይ ነው እሄንን አምልኮ ያየሁት ብል ማካበድ አይሆንብኝም , ገናም አየዋለውም አመልከዋለውም!🎉❤🎉❤🎉
የኔ ውድ ተባርክ ❤❤
በእንባ ትራሴ እስኪርስ ያዳመጥኩት መዝሙር ልቤ ውስጥ ያለውን ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እዋአ ዎሮለካ ዎዳነካ ኩላማ ቆጵሃን እሃ እሳም ጋቱኮ ዮምበእሳ ዳሱ ዎሻም ኩሬ ላኦና ዳባቻ 😭😭
GOD BLESS YOU!!
የኔ እናት 😢አለማልቀስ አይቻልም ተባረኪ❤
Tebareki
ምን አይነት መንፈስ ነዉ😢😢 አይወሰድብሽ መዓዝ!
ጌታ ለሁሉም መልስ አለው ቢዘገይም ሊያሳምረው ፈልጎ ነው እንጠብቀዋለን ነገ ሁሉም መልካም ይሆናል ክብር ለአንድ አምላክ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
አባባ ደክሞኛል😭😭😭😭
አይዞህ ወንድሜ 😢😢 በድካምህ ጌታ ፀጋን ያብዛልህ በርታ እሺ እኛ ምናርፈው ጌታጋ ስንሄድ ነው እዚህ ምድር ምንኖረው በፀጋ ነው ጌታችንን በምንም ሆነን እናመሰግነዋለን እሺ አይዞህ 🙌❤️❤️
the same to you
እንኮን ደከምክ የሚያበረታ ጌታ አለ ግራ ቀኝ አትበል በመጠበቂያው ላይ ሆነ ጠብቀው (በጸሎት) ንስር ስትደክም ስታረጅ ትሸሸጋለች ከተጅም ቆይታ በሓላ ግን እንደ ወጣት በታደሰ። ጉልበት ትወጣለች አይዞህ በርግጥ አካሄድህ ብቻ ከርሱ ጋር ይሁን
ቁጭ በል ወንድሜ
Enem 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተባረከ አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ሃሌሉያ እግዚአብሔር ትልቅ ነው!!!
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
amen.geta yibarksh
በቃኝ እረካሁኝ ይለፈኝ ማልለው
ዛሬ ይቅርብኝ ብዬ ለነገ የማልቀጥረው
የህይወቴ ህልውና ቅደም ተከተል
ከመንፈስህ ውጪ በራሴ የማልቆም
ጥገኛ ነኝ ባንተ ስር የሰደድኩብህ
እንዳልደርቅ ለምልሜ ፍሬ ማፈራብህ
ምንጩን ተጣብቄ አልታይ ጠውልጌ
ቅርጫፍ ከግንዱ ይካፈላል ምርጡን
እፈልሃለሁ እፈልግሃለሁ
በሙሉ ሀይሌ አንተን እሻሃለሁ
ከጥልቅ ባህር ሰምጦ ነፍሱን ሊያድናት
እንደሚጣጣር ሰው ሊተርፍ በህይወት
የምር ነው የግድ ምታስፈልገኝ
ይችህ ነፍሴ በህይወት እንድትቀጥልልኝ
ማረፊያን እንዳጣች ጎጆ እንደሌላት ወፍ
ስቅበዘበዝ በአለም አረፍኩኝ በእቅፍህ
እንድህ ባለፍቅር እንዲህ ባለመውደድ
እረስርሼ ኖሬ ከአንተ የትም አልሄድ
እፈልግሃለሁ እፈልግሃለሁ
በሙሉ ሀይሌ አንተን እሻሃለሁ👇👇👇👇👇👇👇👇
ua-cam.com/video/X_zxdtLJKlo/v-deo.htmlsi=S2scMAVv7Oonf4H-
ሰምቼው እንባን ከአይኖቼ መቆጣጠር አቃተኝ 😥 መዓዝዬ ተባረክልኝ 🙏
መዝሙርሽ በጣም ልብ ይነካል ማካበድ ባይሆንብኝ እኔን ስለሚገልጽ ቢያንስ በቀን ከስር ጊዜ በላይ አዳምጠዋለሁ ተባረኪ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🤲🏼🎸ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🤲🏼🎸
አሜንንን 🤲🏼🎸አሜንንን 🤲🏼🎸አሜንንን 🤲🏼🎸ኢየሱስ ስላ ሁሉ ክብር ላንተ ይሁን ታባራክ ላምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህን መዝሙር መላልሼ ሰማሁት፣ታደስኩኝ
አባ የውስጤን የልቤን ነግሬ እንዲሁ ቀረ ወይ ነገሬ😢😢😢😢
አባ ተባረኪ መአዛ
ብሶት ይሰማኛል በሰማሁት ቁጥር
ዘመንሽ እንደዚህ የተረጋጋ ይሁን 😊 አደራሽን እንደሌሎቹ መድረክ ላይ ጭፈራ እንዳትጀምሪና እንዳታስቀይሚን😢 እኛ ወደ ቸርች እንዳንሄድ የከለከሉን የዘማሪ ጨፋሪዎች ናቸው
ሳይገባህ ሰለ ምተድ ነው
@@Terefegeleአይደለም አምልኮ እንጂ ጬኸትና ጭፈራ ስለማንፈልግ ነው
Ene orthodox negn gin Mezmursh Liben new yenekaw Fetari yeberkesh yane Wud Nurilegn ❤❤
መአዚ,ተበረክ,ጌታ,ይበሪክሺ,ተበረክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን 😢😢😢
ማዝ አንቺ የልብ ቆንጆ በጣም ነው
ምወድሽ, ዛማንሽ ይላምልም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቡሩክ ሁኚ ❤❤❤❤📖📖📖👈👈👈🙏🙏
🎉ጌታ እየሱስብርክሽ ሁሌ ስታገለጊዪአንደዚ ይሁን
አሜን፣ተባረኪ፣በዝማሬሽ፣ውስጤ፣ጌታን፣ይናፍቃል
Meaziye የኔ እናቴ እግዚአብሔር ዛጋዉ ያብዛልሽ ኡፍፍፍ አሜንንን አሜንንን 😭
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ
የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ❤
መአዚዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
ልብ የምነካ መዝሙር😢😢😢
የተባረከች ዘማሪ❤❤❤❤❤
የውስጤን የልቤን ነገሬ የዘገበት ንገረኝ መልስህን፣💔🥺🥺😭😭
አቃተኝ እኮ እየሱስ😢😢
ተባረኪ የኔ ማር እንኳን ደስ አለሽ ደግሞ በሴት ልጅ ተባረክሽ ትባረክልሽ
ye ewnt ye egzihabher tsega be anchi lay nw🙏 tebarekilgn
አሜንንን❤❤❤❤❤
Amen amen amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn. Hlaluyaaaaaaaaa
WOW I can't stop crying this is my mazmur may God bless you ❤
ክርስቶስ ይባርክሽ እውነተኛ ቃላቶችሽ ልብ ያረሰርሳሉ ተባረኪ ❤❤❤
😢😢😢😢 አባ የውስጤን የልቤን ነገሬክ uuuufffff የእግዚአብሔር መገኛት የለበት አምልኮ ይብዛልሽ እናቴ❤❤
Wayne endet endalekskusgn Tebareki Abo Lane new yezemershu Ehte meazi Nurilegn ,,,Yemigermaw ,, Orthodox negn
ምገርም መንፈስ አለብሽ ምን አይነት ጉድ ነው ? ጌታ ሆይ ❤😭❤😭❤
Amen amen amen ✝️✝️✝️✝️✝️🛐🛐🛐😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
ይሄ መዝሙር ደጋግሜ እየሰማሁ ተባርካለሁ ተባረክ
Ehite egr yibariksh tebarikeshal
አሜን አሜን 🤲🤲🤲😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏
ጌታእየሱ ብርክ ያርግሽ wwwwwwwwwwwww
ጌታ ይባርክሽ ውስጤ ተነካ እውነተኛ መልእክት ልብ የሚነካ😢❤
አባ የውስጤን የውስጤን የልቤን ነግሬህ
እንዲሁ ቀረ ወይ ነገሬ እንዳልል
የዘገየበትን ንገረኝ ልወቀው መልስህን
royal anointing❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር በቀኑ ሲመጣ ለሁሉም መልስ አለሁ የኔ ጌታ ስምህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏 እህቴ ዘመንሽ ይባረክ❤
ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላኬ ጨምሮ ጭርማምሮ ይባረክሽ 😢😢
uffee am blessed God bless you!
God bless you sistr 📖🔥🔥🔥🔥🙏🌾🌾🌻🌻🌱🌱☘️☘️💯💪💪እየሱስ ጌታ ነው ትብርክ Eshi🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ 😭😭🙌🙌🙌📚📚📚
የእግዚአብሔር ጸጋ ይጨምር
ዘንድሮ በህወቴ ጌታ ሆይ አንታን እፈልጋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መአዝዬ የኔ እናት ተባረኪልኝ በእንባ ነው ቀኑን ሙሉ ስስማ የዋልኩት 😢
🎉🎉🎉🎉🎉ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦዋዋዋዋዋውልብ ይሰርቃል
አሜን ተባረኪ እወድሻለሁ
አባ የውስጤን የልቤን ነግሬ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ማዛ በጣም ተባርከናል ተባረኪ በጣም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🔥🔥🔥
በጣም ደስ ብሎኛል መዝሙሩ
Ameeen😢anijetta meazaye❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ጌታ ስመጣ ሁሉ መልስ ናዉ አልልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጌታ ይባረክሺ 🤲🤲🤲🤲🤲🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋
በጠም ነዉ ምወደቸሁ መዝሙረቹ ፍወሽ ነዉ ይጨመረለቹ
Tebareki yene wed
እህቴ ተባረኪ ከዚበላይ ይጨምርልሽ ፀጋዉ ይብዛልሽ 😭😭😭🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዋው ያስብላል
ሀያል ሴት ክብር አለብሽ ተባረኪ
ስዎደሺ ❤❤❤
አባባ ደክሞኛል 😢😢😢😢
በርግጥ መልስ ያለው ፀሎት በመገኘቱ ያርካህ ይሰማህ
አሜንንን አሁንም እጠብቀለሁ እህቴ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ❤
Berichi yene ehit ❤❤❤
ምን አይነት መንፈስ ነዉ አይወሰድብሽ መዓዝ!
Amen 🙏 🙏 🙏 hallelujah
God bless you sister
በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤😍😍
አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረኪልኝ❤❤❤❤😢😢😢
እግዚያአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ//
ልዩ ነሽ ጸጋ ይጨመርልሽ ከጌታ እየሱስዬ ❤🎉አሜን
አባ🙏😭😭😭😭😭😭 ተባረኪ እማ ሆዴ
አሜንንንንንንንን ተበረክ ማዚዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
TEBARKI YEN WUDI YELBN NEW YENGRSHN
መአዝዬ አንቺ ውድ ነሽ ድመቂ የጌታ ቅባቱ ይጨምርልሽ❤️❤️❤️❤️
አባ የውስጤን የልቤን ነግሬ እንዲሁ ቀረ ወይ ነገሬ😢😢😢😢
ተባረክ ወንድሜ በጣም ነው የተባረኩት👐
እግዚአብሔር አብዝቶ ጸገሁን የብዘልሽ ❤❤❤
አሜን አሜንንንን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Ameeeen ameeeeennn uuuuuuuufffffff tabarakiii getaa zamanishin abisito caresoo yibarekishi🙏🙏🙏🙏🙏
ተባርኪ
ኣሜን ኣሜን❤❤እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ በመገለጥ ያስደንቅሽ ለበረከት ነሽ ውድ እህቴ ።❤❤❤❤