Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
ቤዝዬ የኔ ጀግና አንድ ነገር ቢገጥመኝ ለህግ አልነግርም ምክንያቱም የእኛ አገር ህጎች እንደምታውቂው ነው ከእ/ር በታች የንስር ዓይን ዘሌ እና አንቺ ለኢትዮጵያ ልጆች አላቹ
Bnta aynte dnkoro new swenswe eybla ylwe hge ylme mtlu dnkoroche
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ቤዚዬ የጀግኖች ጀግና ቤካ በጣም ታሪክ ሰርታችኃል እናት እንኳን ደሰ አሎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የታገተው ልጅ በእውነት ትልቅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እናትክን የምትጦር ያርግህ ያሠብከው ይሳካልህ ጎበዝ ነህ የእናትክን ንብረት ስለጠበክላትና ድካምዋን ስለተረዳሀት❤
ቤዛ በሴት አቅም የምትሰሪዉ ጀብድ በጣም የሚደነቅም የሚመሰገንም ነዉ በጣም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ በጎረስኩ እጄ ተነከስኩ እይሄ ነዉ ሰዉ የሚጠፋዉ በቅርቡ (በወዳጁ) ሰዉ ነዉ
እኔ ቃላት አጠረኝ ምን ልበልሽ ጀግና ደፋር ግን እራስሽን ጠብቂ
100% እኔም አልተጠራጠርኩም ቤዚን በላይክ ሼር አበረታቱ❤❤❤❤
አቤት ልክ እንደ ሴይጣን ስልብ ይላል እንዴት እንዳያችሁ ሁሉ አለህ ይጠብቀን ከጭራቅ ጓደኛ
እዉነት ኣንቺ የሴት ጀግና ዘንድሮ የስንቱን ሂወት ታደግሽ ብቻ በሄድሽበት እመብርሃን ትጠብቅሽ ኣይዞሽ በርቺ እህታችን❤❤❤❤
,ትክክል
ቤዝ 100%💪💪💪
ቤዚ ጀግና ነሽ እኮ ተባረኪ ልጁ እኮ በደንብ ያስታውቃልአቤል ግን ለእናቱ ያለው ክብር ደስ ሲል የልጅ አዋቂ
ቤዚ ጀግና ሴት ነሽ እዉነት ምርጥ ጀግና ሴት ናት እናበራታታት 100k እናስገባት ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው ህዝብን የምትረዳ ናት እናበራትታት ስንቱን ጂላጅል 200k ም አስገብታችዋል ፕራንክ እያሉ የሚጃጃሉትን ተዉና ህዝብን የሚረጀትን እናበራታታ እዉነት ለኔ የሚድያ ሰዎች ጅግናች የህዝብ ልጅ የሆኑት የነስር አይን ዘላለም ዘገየ ነብልባል ቤዚ እነዝህ ልጆች የህዝብ ልጅች ናቸው ምርጥ Ethiopia ያፈራችልን ጀግኖች❤❤❤❤ስወዳቸው
በእውነት እኔ ቃላት አጠረኝ ምን ልበልሽ ጀግና ደፋር ግን እራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤❤
አምላኬ ሆይ ጠላቴን እኔው እጥብቃለሁ ከወዳጆቼ ግን አንተ ጠብቀኝ ማልት ለዚህ ነው እቺን comment እምታነቡ ሁሉ ከወዳጅጠላት ይጠብቃችሁ ቤዚ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
Aameen Aameen
ቤዛ ጀግና ነሽ ግን ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ስለተለመደ ታውቂዋለሽ እና ይህ መንግስት ሕዝብ ሰልችቶታል እና አላስደጋጋሚ ቅጣት ከባድ የሚባል ማስተማርያ የሚሆን ፍርድ ይሰጥ ይህ ሰው ተከሶ ውጤቱን እንይ
የጓደኛው መልሰ ናፈቀኝ ቤዚ😂😂😂 የፋራ እገታ ፋራ ወርቅ አይግዛ ከገዛም አያብዛ😂😂 ናፈቀኝ የሚለው ነገር እናትየዋ እንኳን ደስ አለሽ
አረ ቀጣዩን አሳይን ምን እደሚል ሲያየዉ። እናቱስ ምን ትል ይሁን የምታምነዉ ጏደኛዉ በሱ ሲከዳ እጠብቃለሁ ተቋረጠ 🙏🙏🙏
ህግ አለእንደ ጀግኖች ጋዜጠኛቻችን አላህ ይባርካችሁ ፓሊስ ያልደረሰበትን አንች ጀግና ልጅ አገኘሺው እንኳን ለእናት ኖርክላት ሰውን አትመን ወንድም
እግዚአብሔር አምላክ ከይሁዳችይሰዉራችሁ በጌታ በእየሱስ ስም አሜን አሜን አሜን
የኔ፣ጀግና፣ቤዝዬ፣በጣምነዉ፣የምወድሽትንጁ፣የነሥር፣አይን፣ብዬሻለሁ፣አላህ፣ይጠብቅሽ፣አይ፣ጒደኛ፣፣እድሜህን፣ይጠር፣ጨካኝሌባ፣ጨካኝ፣፣አፋለኝ፣ብለህ፣ታወራለህ፣፣እህቴ፣እኳን፣ደሣለሽ፣ሠዋገር፣ለፍተሽ፣ኡፍፍ፣ሊጅሽን፣እኳን፣አላህ፣በጅሽን፣እኳን፣አሥገባልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከለላ ይሁንሽ: ይጠብቅሽ! እናት ግን እድለኛ ናት - ይህን የመሰለ ልጅ ባርኮ ነው የሰጣት::
እንደገመትኩት ነው የሆነው ቤዝየ ለአብሮ አደጉ ያልሳሳ ለአንች አይራራም እራስሺን ጠብቂ ቤዛየ ሴት ነሺ🎉🎉🎉እንዳትጎጅ
ደሞ ይሽከረከራል ይሄ ከሀጂ ጨካኝ ቅጣት ማግኘት አለበት አረመኔ ጋዜጠኛዋ በጣም ጏበዝ አላሀ ይጠብቃችሁ ሀቅን ስለምታወጡ።
ጀግና ነሺ የምር ጥበቃዉን ሁሉ ይጠብቅሺ። ለመድፈር የሚያስፈራ ኬዞች ተጋፍጠሺ። ብዙ ጨለማወችን በብርሀን። የቀየርሺ የሴት ወንድ ነሺ በርች
ቤዛየ ጀግና ነክ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ስለ ተገኘ ኤረ ክፋቱ ጓደኛዉ ሌባ ሆኖ ተገኘ ኤረ ክፋ ጡሩ ያረገሎዉ ጓደኛዉ በዚ ያከፋለዋል
❤ዋው ቤዚ ሳተናዋ እድሜሽ ይርዘም ማሚ እንኳን ደስ አለሽ ሰው እንዴት ማመን ይቻላል ብትፈርምለትም ከመግደል ዞር አይልም ያስይዘኛል ስለሚል እንኳን ለናትህ ተረፍክላት ጉድ እኮ ነው ሰይጣን እራሱ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን ይላል ሰውረን
ፈጣሪ ከእንደዚህ ሰይጣንከሆነ ጓደኛይጠብቃችሁ ቤዚየ እናቤካ ጎበዞች በርቱ
ቤዛዬ ቭካ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ የስው ልጂ አብሮ አደግ ጎደኛ በሚባል ወንድም በሚባል ስው እጂግ ያሳዝናል በሃገራችን የአእምሮ ዝቅተት ጉድ
ይች የሴቶ ሁሉ ጀግና እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
በዬ ነበር እሄ ይውዳ ሰይጣን ለህግ ይቅረብ ይሁዳ ቤዝዬ የሴት ጀግና በጣም ነው የምንወድሺ❤❤❤❤
ቤዛ ጀግና ነሽ ግን ያደረግሽው ስህተት ነው እንደዚህ አይነት ነገር ያደረግሽው ስህተት ነው ፖሊስ መጥራት ነበረብሽ ሽጉጥ ይዞ ቁመሽ መጠበቅሽ ስህተት ነው
ጀግና ሴት በርች ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅሽ የኔ እህት ሰው የስፈልግሻል እራስሽን ጠብቂ
የኛ ጅግና ኢንየ ቃላት የለኝም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይኸ ደግነትህ የዋህነትህ ጌታ ቤዛን ተመስሎ. ጌታ አዳነህ የኔ ጌታ. አገራችን. ክፉ መንፈስ ገብቶብናል ዋናው እንካን ተረፍክ
እንኳን እግዚአብሔር ከዚህ ከሀዲ ጓደኛ ያወጠህ አሁንም እራስህን ጠብቅ
ቤዛ አትዳፈሪ ምስክር እንዳይገኝ አብሮ ያጠፋሻል ወንጀለኛ ክሩቅ መከታተል በቂ ማስረጃ መያዝ ብቻ ነው
ቤዝዬ ተባረኪ የወለደችሽ። እናት። ትባረክ የስንቱን ችግር ፈታሽ
ቤዝ እባክሽን እራስሽን ጠብቂ ቤካም እንደዚህ አትዳፈሩ ታስፈልጉናላቹ ውዶቼ
በዚ ጃግኒት በርቺልን እግዚአብሔር ካንቺ። ጋር ይሁን
ጀግና ነሽ በእውነት አድናቅሽ ነኝ ጌታ ይባርክሽ በርቺ 🎉❤🎉❤🎉
አቤት ጭካኔ እሄን ያህል ማስመሰል አይከብድም ጌታሆይ ቶሎ ና ማራናታ
አታፍርም ስታወራ ቀፋፊነህየወጣትሠይጣነህ እናኔአችይወዋህ ፈጣሪልጅሽን አትርፎልሻል የኔዉድእናት ሣቂልኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ሠዉ ጨካኝ ሆናል ወንድሜ እንካን ለቤትህ አበቃህ አይ ሀገሬ እንዲህ ሆነች
ጀግና በንቺ ኮራሁእግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
ቤዚየ ከሰው ፈጣሪየጠበቅው ይበልጣል ፈጣሪይጠብቅሸ የኔጀግና 💔👍👍
ቤዚ አለባበስሽን ቀይረሽ ብትከታተይ ጥሩ ነበር ስለሚያውቅሽ
አስመሳይ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Uffff betam yasaznal pls wede hgi wsedut Beziye konjo tebarek 🙏❤️🌹🥰🇪🇷🇧🇻🇧🇻
ቤዝዬ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ አንቺንም ቤካንሞ የወለዳቹ ማህፀን የተባረከ ይሁን ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ
የሴት ጀግና አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ታራኩን ባላየውም ማሽአላህ ጀግና በርቻ የኔ ቆንጆ እርሥሺን ጠቡቄ እህት
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ ጀግና ጀግና ነሽ ፈጣሪ አቺ የተጠራጠርሽው እውነት ሆነ ይህካዲያን እንዴት ይታመናል ይህ ካዲያን ከዓቢይ አህመድ ዓይለጊም ዓቢይ የኢትዮጵያ ህዝብ የካደ እሱ የራሱ ጎደኚያ
ከደሂ ያለጎደኛ አላህይጠብቀን😢😢😢
ቤዚዬ ጀግናችን ወንድም ትስንቂለሽ በርቺልን የኛ አንበሳ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
አልሀምድልለህ ሙስሊም ለአራገኝ❤❤❤
ረቢ አብሩሑቁን አብቀረባን ደለዉ ደቀይ ካብ ኩፎእ ዓርክን ሚሐዛን ሐልወለይ ያረብ 🎉🎉🎉🎉
ለህግ ይቅረብ ጓደኛ አትመን ቅናተኞች ናቸው በተለይ የዘንድሮ ጓደኛ
ብየ ነበር😢😢😢😢
ኔባንቺ,ፈንታልቤ,,ልትወጣነው,,ፈጣሪ,ይጠብቃችሁ,,
ቤዝዬ የኛ ጀግና እራስሽን ጠብቂ በጣም ነው አምወድሽ❤❤❤❤❤
ጀግኖች አለህ ይርዳችሁ በርቱ
ይችን ጀግና ጋዜጠኛ ሰብስራይብ እናርግ እናሳድገው ሚዲያዋን?
ቤዚዬ የኔ ጀግህ ለቺ ቀለት አጠረኝ አለህ ከኩፉ ነገር ሁሉ የጠብቅሽ
ቤዚዬ ጀግና እራሳቹን ጠብቁ
ፈልፍለሽ እንደምታገኝው አውቄእለው ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏
ቤዚየ ሥወድሽ እኮ በምክኒያት ነዉ💪💪💪💪💪💪😘😘😘😍😍😍
እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢ውይይግዜ እንኳንም😢😢እግዚአብሄር አተርፈህ እናትህም ልፍትዋፍርዳት
Beza tebareki ❤❤❤ትናንት በተለቀቀው ቪድዮ በስልክ ቢሆንተጠርጣር ጓደኛ መሆኑን ያሳውቃል። 🎉🎉🎉🎉ጀግና ነሺ ከናይሮቢ
የኣሁን ጓደኛ ገደልነው አያሰፈልግም አፈርብላ ተባረኪ አንድልጇ ወልደሸ ነው የሰጠሻት ቤዝዮ
ተባረኺ የኔ ልጅአንዱ ወረበላ ሂወት ቀሚ ሲሆን እነዳንቺ ጀግና ደግሞ የሰው ሂወት የሚታደግ ከእገዚአብሄር በተች ሆነሽ ሞገስ በመግኘትሽ ደስ የበልሽ ጀግና ልጁና እናቱን እንዀን ደስ አላቹ ግን ጠንቀቅ በሉ ለአጥፊዎች ደግሞ ልቦና ይስጣቸው አሁንስ ሰው አየፈሬሁ ነው በምላሱ እንዀን ይገድልሃል
ስንት የበላበት ወንጭት ሰባሪ አለ አስመሳይ
በእውነት ጀግና ነሽ አድናቅሽ ነኝ ነገር ግን እራስሽን ጠብቂ እባክሽን ጥንቃቄ አድርጊ
በአሁኑ ግዜ ሚስጥር እና ጎደኛ ምያዘ አያስፈለግም እውነት ነው የምላችሁ እኔ በአሁኑ ሰዓት ጎደኛ የሴትም የወንድም የለኝም ምን ለማለት ፈልጊ ነው ጎደኛ አተያዙ ለሰው ሚስጥር አተናገሩ እግዚአብሔር ብቻ ፋሩ ልጅ ወደ ህግ መሄድ አለበት ለሌላም ትምህርት ነው የሚሆኑ ጥሩ ማሰረጃ አለሽ
ጎደኛ ጥላትነዉ አይ 😢ፖሊስ ጥሪ እደዚህ አይነት ነገር ስታይ ቤዚየ
ቤዝየ በምን ቃል ልግለፅሽ ጀግናችን❤
ቢዚ ቃላት የለኝም
ቃላት የለኝም ለንቺ ለማንኛውም በርች አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ይቀጥላል
Jegana MaashaaAllaah Beeziyyeee❤❤❤❤😢
ቤዝ ወንድ ነሽ ጀግና
ቤዛ የጀና ጀግና ነሸ በርቺ
በሴት,አቅምሽ,,ከጎረምሳ,ጋር,,እየሮጥሽ,እግዚአብሔር,,ይጠብቅሽ,,ይርችሁ,,
ጀግኒት እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጓደኛውን ለህግ አሳልፋችሁ ይሠጥ መቀጣት አለበት ቤዚ አደራ
,ቤዟ.የኔ.ጀግና.ተባረኪ
እግ/ሄር ይጠብቅሽ የኔ እህት good job
ቤዝ ጎበዝ ነሽ በርች ግን ጥያቄ አለኝ እንዝህ አይነት ነገር ርስክ የለውም ስታገኝው ለምን ለህግ አካል ቶሎ ማሳዎቅ አልፈለግሽም? ያገኘሽው ቦታ ህንፃው ባሌቤት የለውም?የፓርክንጉ ዘበኞች በህግ ይጠየቁ ያሰቃየው ጓደኛው ከነግብረአበሮቹ ለህግ ይቅረቡ የእጃቸውን ያግኙ በጣም ባሌጌ ነው
ቤክ፣ጄግና፣ነቪ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጃግና ኔሽ እኮ በዚህ እግዚአብሔር ይታብቅሽ
ሰው ሳይለፋ መንጠቅኢሄ ቅናተኛ ምቀኛ ተንኮለኛ ነው
መንድም አብሸረ 😭😭😭😭💔💔💔💔
እመ ረስሽን ጠብቅ❤❤❤❤❤
የኛጀግናበሪች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉የኔውድ እግዚሀብሄር ይባርክሺ 😊😊😊
የኔ ልጅ ቤዝዬ የኔ ጀግና ተባረኪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።
ይሄ አረመኔ ጨካኝ አብረህዉ እየበላ በላህዉ 😢😢😢😢
ምንድ ነው በዛ ኣገር ሰዎች ተበላሹ ከእግዝኣቢሄር ራቁ ለጥቅም ለገንዘብ ተገዝሁ እግዝኣቢሄር ከእንደዚህ ነገር ይሰውረን
ድሮም ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ከንዲ አይነት ጎድኛ ፈጣሪ ያዉጣን
ካሁዲ እርግጠኛ ነበርኩ ሲቀባጥር፡
አንች፡የሴት፡ጅግና፡ነሽ 1
አንበሳ ቤዚየ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን እግዚኦ ምን አይነት ጓደኛ ነው አንዳንዴም የሆነ ፊሊልም ነው የሚመስለው
ሰወች ካስመሳይ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቤዝየ እራስሽን ጠብቂ
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
ቤዝዬ የኔ ጀግና አንድ ነገር ቢገጥመኝ ለህግ አልነግርም ምክንያቱም የእኛ አገር ህጎች እንደምታውቂው ነው ከእ/ር በታች የንስር ዓይን ዘሌ እና አንቺ ለኢትዮጵያ ልጆች አላቹ
Bnta aynte dnkoro new swenswe eybla ylwe hge ylme mtlu dnkoroche
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ቤዚዬ የጀግኖች ጀግና ቤካ በጣም ታሪክ ሰርታችኃል እናት እንኳን ደሰ አሎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የታገተው ልጅ በእውነት ትልቅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እናትክን የምትጦር ያርግህ ያሠብከው ይሳካልህ ጎበዝ ነህ የእናትክን ንብረት ስለጠበክላትና ድካምዋን ስለተረዳሀት❤
ቤዛ በሴት አቅም የምትሰሪዉ ጀብድ በጣም የሚደነቅም የሚመሰገንም ነዉ በጣም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ በጎረስኩ እጄ ተነከስኩ እይሄ ነዉ ሰዉ የሚጠፋዉ በቅርቡ (በወዳጁ) ሰዉ ነዉ
እኔ ቃላት አጠረኝ ምን ልበልሽ ጀግና ደፋር ግን እራስሽን ጠብቂ
100% እኔም አልተጠራጠርኩም ቤዚን በላይክ ሼር አበረታቱ❤❤❤❤
አቤት ልክ እንደ ሴይጣን ስልብ ይላል እንዴት እንዳያችሁ ሁሉ አለህ ይጠብቀን ከጭራቅ ጓደኛ
እዉነት ኣንቺ የሴት ጀግና ዘንድሮ የስንቱን ሂወት ታደግሽ ብቻ በሄድሽበት እመብርሃን ትጠብቅሽ ኣይዞሽ በርቺ እህታችን❤❤❤❤
,ትክክል
ቤዝ 100%💪💪💪
ቤዚ ጀግና ነሽ እኮ ተባረኪ ልጁ እኮ በደንብ ያስታውቃል
አቤል ግን ለእናቱ ያለው ክብር ደስ ሲል የልጅ አዋቂ
ቤዚ ጀግና ሴት ነሽ እዉነት ምርጥ ጀግና ሴት ናት እናበራታታት 100k እናስገባት ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው ህዝብን የምትረዳ ናት እናበራትታት ስንቱን ጂላጅል 200k ም አስገብታችዋል ፕራንክ እያሉ የሚጃጃሉትን ተዉና ህዝብን የሚረጀትን እናበራታታ እዉነት ለኔ የሚድያ ሰዎች ጅግናች የህዝብ ልጅ የሆኑት የነስር አይን ዘላለም ዘገየ ነብልባል ቤዚ እነዝህ ልጆች የህዝብ ልጅች ናቸው ምርጥ Ethiopia ያፈራችልን ጀግኖች❤❤❤❤ስወዳቸው
በእውነት እኔ ቃላት አጠረኝ ምን ልበልሽ ጀግና ደፋር ግን እራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤❤
አምላኬ ሆይ ጠላቴን እኔው እጥብቃለሁ ከወዳጆቼ ግን አንተ ጠብቀኝ ማልት ለዚህ ነው እቺን comment እምታነቡ ሁሉ ከወዳጅጠላት ይጠብቃችሁ ቤዚ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
Aameen Aameen
ቤዛ ጀግና ነሽ ግን ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ስለተለመደ ታውቂዋለሽ እና ይህ መንግስት ሕዝብ ሰልችቶታል እና አላስደጋጋሚ ቅጣት ከባድ የሚባል ማስተማርያ የሚሆን ፍርድ ይሰጥ ይህ ሰው ተከሶ ውጤቱን እንይ
የጓደኛው መልሰ ናፈቀኝ ቤዚ😂😂😂 የፋራ እገታ ፋራ ወርቅ አይግዛ ከገዛም አያብዛ😂😂 ናፈቀኝ የሚለው ነገር
እናትየዋ እንኳን ደስ አለሽ
አረ ቀጣዩን አሳይን ምን እደሚል ሲያየዉ። እናቱስ ምን ትል ይሁን የምታምነዉ ጏደኛዉ በሱ ሲከዳ እጠብቃለሁ ተቋረጠ 🙏🙏🙏
ህግ አለእንደ ጀግኖች ጋዜጠኛቻችን አላህ ይባርካችሁ ፓሊስ ያልደረሰበትን አንች ጀግና ልጅ አገኘሺው እንኳን ለእናት ኖርክላት ሰውን አትመን ወንድም
እግዚአብሔር አምላክ ከይሁዳች
ይሰዉራችሁ በጌታ በእየሱስ
ስም አሜን አሜን አሜን
የኔ፣ጀግና፣ቤዝዬ፣በጣምነዉ፣የምወድሽ
ትንጁ፣የነሥር፣አይን፣ብዬሻለሁ፣አላህ፣ይጠብቅሽ፣አይ፣ጒደኛ፣፣እድሜህን፣ይጠር፣ጨካኝ
ሌባ፣ጨካኝ፣፣አፋለኝ፣ብለህ፣ታወራለህ፣፣እህቴ፣እኳን፣ደሣለሽ፣ሠዋገር፣ለፍተሽ፣ኡፍፍ፣ሊጅሽን፣እኳን፣አላህ፣በጅሽን፣እኳን፣አሥገባልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከለላ ይሁንሽ: ይጠብቅሽ! እናት ግን እድለኛ ናት - ይህን የመሰለ ልጅ ባርኮ ነው የሰጣት::
እንደገመትኩት ነው የሆነው ቤዝየ ለአብሮ አደጉ ያልሳሳ ለአንች አይራራም እራስሺን ጠብቂ ቤዛየ ሴት ነሺ🎉🎉🎉እንዳትጎጅ
ደሞ ይሽከረከራል ይሄ ከሀጂ ጨካኝ ቅጣት ማግኘት አለበት አረመኔ ጋዜጠኛዋ በጣም ጏበዝ አላሀ ይጠብቃችሁ ሀቅን ስለምታወጡ።
ጀግና ነሺ የምር ጥበቃዉን ሁሉ ይጠብቅሺ። ለመድፈር የሚያስፈራ ኬዞች ተጋፍጠሺ። ብዙ ጨለማወችን በብርሀን። የቀየርሺ የሴት ወንድ ነሺ በርች
ቤዛየ ጀግና ነክ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ስለ ተገኘ ኤረ ክፋቱ ጓደኛዉ ሌባ ሆኖ ተገኘ ኤረ ክፋ ጡሩ ያረገሎዉ ጓደኛዉ በዚ ያከፋለዋል
❤ዋው ቤዚ ሳተናዋ እድሜሽ ይርዘም ማሚ እንኳን ደስ አለሽ ሰው እንዴት ማመን ይቻላል ብትፈርምለትም ከመግደል ዞር አይልም ያስይዘኛል ስለሚል እንኳን ለናትህ ተረፍክላት ጉድ እኮ ነው ሰይጣን እራሱ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን ይላል ሰውረን
ፈጣሪ ከእንደዚህ ሰይጣንከሆነ ጓደኛይጠብቃችሁ ቤዚየ እናቤካ ጎበዞች በርቱ
ቤዛዬ ቭካ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ የስው ልጂ አብሮ አደግ ጎደኛ በሚባል ወንድም በሚባል ስው እጂግ ያሳዝናል በሃገራችን የአእምሮ ዝቅተት ጉድ
ይች የሴቶ ሁሉ ጀግና እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
በዬ ነበር እሄ ይውዳ ሰይጣን ለህግ ይቅረብ ይሁዳ ቤዝዬ የሴት ጀግና በጣም ነው የምንወድሺ❤❤❤❤
ቤዛ ጀግና ነሽ ግን ያደረግሽው ስህተት ነው እንደዚህ አይነት ነገር ያደረግሽው ስህተት ነው ፖሊስ መጥራት ነበረብሽ ሽጉጥ ይዞ ቁመሽ መጠበቅሽ ስህተት ነው
ጀግና ሴት በርች ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅሽ የኔ እህት ሰው የስፈልግሻል እራስሽን ጠብቂ
የኛ ጅግና ኢንየ ቃላት የለኝም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይኸ ደግነትህ የዋህነትህ ጌታ ቤዛን ተመስሎ. ጌታ አዳነህ የኔ ጌታ. አገራችን. ክፉ መንፈስ ገብቶብናል ዋናው እንካን ተረፍክ
እንኳን እግዚአብሔር ከዚህ ከሀዲ ጓደኛ ያወጠህ አሁንም እራስህን ጠብቅ
ቤዛ አትዳፈሪ ምስክር እንዳይገኝ አብሮ ያጠፋሻል ወንጀለኛ ክሩቅ መከታተል በቂ ማስረጃ መያዝ ብቻ ነው
ቤዝዬ ተባረኪ የወለደችሽ። እናት። ትባረክ የስንቱን ችግር ፈታሽ
ቤዝ እባክሽን እራስሽን ጠብቂ ቤካም እንደዚህ አትዳፈሩ ታስፈልጉናላቹ ውዶቼ
በዚ ጃግኒት በርቺልን እግዚአብሔር ካንቺ። ጋር ይሁን
ጀግና ነሽ በእውነት አድናቅሽ ነኝ ጌታ ይባርክሽ በርቺ 🎉❤🎉❤🎉
አቤት ጭካኔ እሄን ያህል ማስመሰል አይከብድም ጌታሆይ ቶሎ ና ማራናታ
አታፍርም ስታወራ ቀፋፊነህየወጣትሠይጣነህ እናኔአችይወዋህ ፈጣሪልጅሽን አትርፎልሻል የኔዉድእናት ሣቂልኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ሠዉ ጨካኝ ሆናል ወንድሜ እንካን ለቤትህ አበቃህ አይ ሀገሬ እንዲህ ሆነች
ጀግና በንቺ ኮራሁ
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
ቤዚየ ከሰው ፈጣሪየጠበቅው ይበልጣል ፈጣሪይጠብቅሸ የኔጀግና 💔👍👍
ቤዚ አለባበስሽን ቀይረሽ ብትከታተይ ጥሩ ነበር ስለሚያውቅሽ
አስመሳይ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Uffff betam yasaznal pls wede hgi wsedut Beziye konjo tebarek 🙏❤️🌹🥰🇪🇷🇧🇻🇧🇻
ቤዝዬ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ አንቺንም ቤካንሞ የወለዳቹ ማህፀን የተባረከ ይሁን ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ
የሴት ጀግና አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ታራኩን ባላየውም ማሽአላህ ጀግና በርቻ የኔ ቆንጆ እርሥሺን ጠቡቄ እህት
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ ጀግና ጀግና ነሽ ፈጣሪ
አቺ የተጠራጠርሽው እውነት ሆነ ይህካዲያን እንዴት ይታመናል
ይህ ካዲያን ከዓቢይ አህመድ ዓይለጊም ዓቢይ የኢትዮጵያ ህዝብ የካደ እሱ የራሱ ጎደኚያ
ከደሂ ያለጎደኛ አላህይጠብቀን😢😢😢
ቤዚዬ ጀግናችን ወንድም ትስንቂለሽ በርቺልን የኛ አንበሳ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
አልሀምድልለህ ሙስሊም ለአራገኝ❤❤❤
ረቢ አብሩሑቁን አብቀረባን ደለዉ ደቀይ ካብ ኩፎእ ዓርክን ሚሐዛን ሐልወለይ ያረብ 🎉🎉🎉🎉
ለህግ ይቅረብ ጓደኛ አትመን ቅናተኞች ናቸው በተለይ የዘንድሮ ጓደኛ
ብየ ነበር😢😢😢😢
ኔባንቺ,ፈንታልቤ,,ልትወጣነው,,ፈጣሪ,ይጠብቃችሁ,,
ቤዝዬ የኛ ጀግና እራስሽን ጠብቂ በጣም ነው አምወድሽ❤❤❤❤❤
ጀግኖች አለህ ይርዳችሁ በርቱ
ይችን ጀግና ጋዜጠኛ ሰብስራይብ እናርግ እናሳድገው ሚዲያዋን?
ቤዚዬ የኔ ጀግህ ለቺ ቀለት አጠረኝ አለህ ከኩፉ ነገር ሁሉ የጠብቅሽ
ቤዚዬ ጀግና እራሳቹን ጠብቁ
ፈልፍለሽ እንደምታገኝው አውቄእለው ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏
ቤዚየ ሥወድሽ እኮ በምክኒያት ነዉ💪💪💪💪💪💪😘😘😘😍😍😍
እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢ውይይግዜ እንኳንም😢😢እግዚአብሄር አተርፈህ እናትህም ልፍትዋፍርዳት
Beza tebareki ❤❤❤ትናንት በተለቀቀው ቪድዮ በስልክ ቢሆንተጠርጣር ጓደኛ መሆኑን ያሳውቃል። 🎉🎉🎉🎉ጀግና ነሺ
ከናይሮቢ