የዮሴፍ አባት ያልጠበቀ መጨረሻ!!የፊቱ ገፅታ የተቀየረበት ትልቅ ሚስጥር!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @pastorhaileasfaw1967
    @pastorhaileasfaw1967 8 годин тому +273

    ኤልሳና ዘላለምን ሳላደንቅ አላልፍም ዘመናችሁ ይባረክ።

    • @Sheibra-nj9xr
      @Sheibra-nj9xr 5 годин тому

      ጆሲ ተሳክቶላቹዋል አንተናአ አብረዉክ ያሉዉሉ ኤልሳ ተባረኩ pllof ur

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 3 години тому

      የዘላለም ድካም ጥረት ወደር የሌለው ነው ዞል ወንድሜ የሂወት መንገድህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ በጣም ልዩ ሰው ነህ በዚህ ደረጃ ሰውን ለመርዳትና ሰውን ለማስደሰት የምትደክመው ድካም የምር የሚገርም ነው አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ ትለያለህ

  • @AbrheteAbrhete
    @AbrheteAbrhete 7 годин тому +124

    ዞላዬ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ተሰፋ ሳትቆርጥ ዮሴፍን ጉደዳይ ዳር ስላደረሰከው የወለደችህ እናት ትባረክ

  • @hayatsamiratube3314
    @hayatsamiratube3314 8 годин тому +221

    የኔ ወንድም ዮሴፌ አባትህም ድኖ አብራችሁ ኑሩ በደስታ ያረብ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    የዮሴፍ አባትም ፀበል ይጠመቁ ንስሀ ይግቡ❤❤❤❤

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 5 годин тому

      SebeL y debtra sra new. Egzabher bicha new adagu

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 9 годин тому +198

    የአቶ ሰለሞን እህት እግዚአብሔ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ታላቅነው

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 9 годин тому +1

      ደምርኝ❤❤❤

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 5 годин тому +1

      ዮሴፍ ደስ የበልህ አግዚአብሔር ንም አመስግን ከሱም ጋራ ተጣበቅ ❤❤❤🙏🏽

    • @jeenajeena6909
      @jeenajeena6909 4 години тому +1

      አሜን ፫ እውነትነው እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 години тому +1

      Amen Amen Amen

    • @yegeleabelay8906
      @yegeleabelay8906 Годину тому

      Amen Amen Amen 🎉

  • @فوزيهدينبو
    @فوزيهدينبو 7 годин тому +41

    ኢልስ በጣም አክባሪሽ ነኝ እድሜ ጤና ይሰጥሽ ዘመንሽ ይባረክ

    • @beirutyohannes9864
      @beirutyohannes9864 4 години тому

      እግዛአበሄር ይመስገን ለኩሉ ቀን ኣለው
      ዮሴፍ እድለኛ ነህ ። አባትህ እግዝአብሄር
      ይጠብቆው ሁል ግዜ በጸሎትህ አስበው
      እናትህ ኣክብራት ስዉ ሆኖ ይማሳሳት የለም
      እግዝአብሄር ክብር ይሰጣሀል።

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 години тому

      Amen Amen Amen

  • @mulugetaabera4414
    @mulugetaabera4414 8 годин тому +198

    ልጅቱዋ ግን ምን አይነት ልዩ ሰው ነች ግን ፈጣሪ በዚሁ ማንነትሽ ያኑሪሽ እስካ መጨረሻ

    • @AlemAlemal-wr3sr
      @AlemAlemal-wr3sr 8 годин тому +1

      በናትዘላለምፀበልይውሰዱትይፈወሳል

    • @AlemAlemal-wr3sr
      @AlemAlemal-wr3sr 8 годин тому +1

      እንካንምደሳለህየውሴፍ

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 7 годин тому +3

      በጣም
      እግዚአብሔር እሷን ተጠቅሞ ዮሴፍን እዚህ ደረጃ ላይ አደረሰ።

    • @RukiaSeid-n1e
      @RukiaSeid-n1e 5 годин тому

      በጣም

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 години тому

      በጣም🎉🎉

  • @adanechhaile8958
    @adanechhaile8958 7 годин тому +46

    እናትና ወንድሙ ለንብረት ሲንገበገቡ ዮሴፍ በብዙ ተባረከ

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 8 годин тому +99

    የአባቱ ቤተሰብ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @ያይመርኩce9ul
    @ያይመርኩce9ul 6 годин тому +11

    የዮሴፍ አባት ጀግና የሚለው ቃል አይገልፀውም ጀግና ጀግና ጀግናችን ነው ።ስለ መናፍስት የገባው ነው ።እድሜና ጤና ብሰጠው ላይብረሪ ነው። ኮመታችንን የምታዩ ከሆነ ከመጀመሪያው ጀምሮ ኮመንት ሳረግ ነበር ።ይህ መሆኑ በጣም ደስ ይላል ።ከዚ በሃላ ግን ዮሴፍ ፈተና አለበት በጣም ከባድ ፈተና ፡አባቱ እንዳሉት ከቤተ ክርስቲያን መጥፋት የለበትም መጾም መጸለይ መስገድ መቁረብ መቀጥቀጥ አለበት።ዮሴፍ ከዝ በዋላ ነጻነትክን አውጅ በቃ ፌትእንም ግለጥ ስለሠው ወሬ አይድነቅ አንተ ሰው ብቻ ሳይሆን እድለኛ ሰው ነህ ።አባትህ ቆራጥ አባት ነው።መናፍስቱ ስጋዬን የሚያደቁት እንጅ ወደ ልጅ ሀይቀጥሉም ብለዋል ቃላቸውን የድንግል ማርያም ልጅ ያፅናው። አሜን አሜን አሜን ።

  • @TigistTerefe-b7j
    @TigistTerefe-b7j 8 годин тому +73

    የዉሴፍ አባት ፀበል ይጠመቁ ንሰሀም ይግባ ሳጣን ስልጣን የለዉም የዉደቀ መንፈስ ነዉ ይድነሉ እዉነት ፀበል ይግቡ

    • @karadion
      @karadion 6 годин тому

      አር ግጥም አድርጎ ስልጣን አለው መጸሐፍት አለነባብሽም 1ኛ መቀቢስ 1: 3 አንቢቢ

  • @MebratTesfaye-y2y
    @MebratTesfaye-y2y 6 годин тому +18

    ዮሴፍዬ እንኳን ደስ አለህ አባት መዳን አለባቸዉ.ጉዞ ወደ ፀበል ንሰሀ ይግቡ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል,እግዚአብሔር ሀይሉን ገልፆ እንዲመሰከርለት ያደርጋል.መናፍስት ሀይል የላቸዉም.ሀይል ሁሉ የእግዚአብሔር ነዉ.ድንግል ማሪያም በፀጋዋ አትለዮት

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 8 годин тому +63

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል የአቶ ሰለሞን መዳን አለባቸው

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem6878 7 годин тому +13

    Wawwww። ብጣዕሚ ከብድኻ ዝገላብጥ። ታሪኽ ዮሴፈይ እንቃዕ ደስ በለካ ጭንቀትና መዕረፊ ረኺቡ ክብሪ ን ኣምላኽ ዘለይ ሓወይ ሂወትካን ዘርእኻ ዝተባረኸ ይኹን እንቃዓ ጻማኻ ረአኻ ኣቶ ሶሎሙን ኣምላኽ ትቅጽል ሂወት ይሃብኩም ክህበኩም ኢዩኻኣ❤❤❤❤❤

  • @yebolwtoyobyeniwirem7347
    @yebolwtoyobyeniwirem7347 9 годин тому +85

    ወንድማችን ዘላለም ጀግና ነህ ዮሲፍ አባትህን አላህ ያድናቸው

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 8 годин тому +14

    ኤልሳ ጊን ሚን ብየ ልገልጽሽ ቃላት አጣሁልሽ ፈጣሪ ቀሪዘመንሽ ሁሉ መልካም ያድርጎው ተባረኪ አንችን የየወለደች እናት ትባረክ❤❤❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 9 годин тому +130

    ዮሴፉን ከዚህ እርኩስ መንፈስ እንዳይደርስ በፆም በፀሎት በስግደት መዋጋት አለበት ዮሴፍ አባት ወደ ፀበል ቢሄዱ ❤

  • @accacc5974
    @accacc5974 5 годин тому +4

    የዮሴፍን መጨረሻ ስላለው እግዚያብሄር ይመስገን ዘልዬ ዘርክ. ይባረክ. ❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 8 годин тому +48

    የእትየዋ መልካምነት ሳላደንቅ አላልፍም ዮሴፍ እንኳን ደስ ያለህ አባትህም እንኳን በህይወት ኖሩልህ ዘሌም ኤልሳም ሁላችውም ዘመናችው ይባረክ

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 8 годин тому +17

    እንክዋን ደስ አልክ ዮሴፍዬ አልሀምድሊላህ ስጋውቹን ማግኝት መሳቅ መጫወት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 8 годин тому +51

    ኤላሳ የሰውልክነሽ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይጠበቅሽ የዋህ በሳል ቅን ነሽ እግዚአብሔር ዴስታሽን ያብዛልሽ ተባረኪ

  • @erinabella5455
    @erinabella5455 4 години тому +5

    የዮሴፍ አባት ክልባቸው ሰይጥን እና የሥጨለማ አላም አሰራር አጋንንትን ከካዱ እና ብአብ ወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ ከተጠመቁ : በርግጠኝነት እግዚአብሔር አምላካችን መሃሪ ርህህሩህም ስለ ሆነ ይምራቸዋል: ዘልየ ኡሄን ካደረጉ እግዚአብሔር እድሜን ይጨምራቸዋል ከዮሴፍ ግዜ ይሰጣቸዋል : please Zele do that thanks from Eritrea 🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 8 годин тому +42

    ይገርማል እግዚአብሔር መልካም ነው ስለሁሉም እግዛብሔር ይመስገን::

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 6 годин тому +4

    ዘሌ እድሜህን እንደማቱሳላ ያርዝመው የዮሴፍን ነገር እዚህ አድርገህ በማየቴ እውነት ቃላት ያጥረኛል ለመናገር ከመጀመሪያው ሰአት አንስቼ እየተከታተልኩኝ ነበርና መጨረሻው ስላማረ በእንባ ነው የጨረስኩት ዮሲ አባትህን በማግኘትህ በጥጣም ደስ ብሎኛል ❤

  • @gddfds520
    @gddfds520 8 годин тому +51

    የሚገርምሙ ቤተሰቦች ናቸው ተባረኩልን በእውነት የይሴፍ ደስታ ደስ ያለኝ አባትየው ምን አይነት ደግ ሰው ናቸው አባቴ ጨርሶ ጨርሶ ይማሮት

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 6 годин тому +7

    ይህ ጊዜ ዮሴፍ እንደገና የተወለደበት ጊዜ ነዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባቱን እግዚአብሔር ፈዉሶለት አብረዉ ነዋሪ ያድርጋቸዉ ኤልሲ አንቺም ተባረኪ ተካንም ጌታ ይባርከዉ ዞላዬ አንተ ደግሞ የድሃ ሁሉ አባት ስለሆንክ የጀመርከዉን ሳትጨርስ አለመቆምህና እስከ ጥግ ሂደህ ማሳካትህ የተለየ የእግዚአብሔር የፀጋ ስጦታ ስለሆነ ያስደስተኛል ስለዚህ ቀሪ ዘመንህ በሙሉ የተባረከ ይሁን ዉድ ልጄ አሁንም አምላኬ ከፊትህ ይቅደም ❤❤❤❤❤

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 8 годин тому +44

    ጀግናችን ! ምን ያህል መባረክ ነው የሰውን ደስታ እራስህን ሰተህ በያቅጣጫው ስትሮሮጥ ማየታችን ለኛም ትልቅ ተስፋ ነህ ! በተራመድክበት በሔድክበት ቸሩ መድሃኒያለም !ከነ መላው ቤተሰብ ይጠብቅልን አሜን !!!
    ስለ ዮሴፍ ደስታዬ ከመጠን በላይ ነው ! የእግዚአብሔር ! ታላቅነት የሚያሳይ ታሪክ ነው
    ሁልግዜም አሸናፊነት አንድና አንድ ነው እሱም ቸሩ መድሃኒያለም ! ነው ።

    • @bezabishdema517
      @bezabishdema517 3 години тому

      Yosef bebezu dekam ye abathe mgengte betam yemgerm nw ye Egziabeher denq sera ahunem abathen nesha gebetew wede Sebel bihedu yefewesalu antem abrehachu yemenore tesefahe kewnetenga betseb gare megnangthe betam des yelale. Enkuwan dese alhe.
      Zelaem Alesa enk uwan Egziabeher dekamchun ayeto lezihe hulu lefatachu melese lestachu keber mesgana yedersew
      Enatem tebareku zerachu yebarek.

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 7 годин тому +2

    አንተ ጎበዝ ነህ ብርቱ እ/ር ያግዝህ እ/ር ይማራቸው

  • @በረንታ
    @በረንታ 8 годин тому +92

    ባእድ አምልኮ ከምድረ ገጽ ይጥፋ😢😢😢

    • @romangebremedehin8087
      @romangebremedehin8087 7 годин тому +1

      በኢየሱስም፣አሜን፣፣

    • @Sheibra-nj9xr
      @Sheibra-nj9xr 6 годин тому +1

      በህዚ ዝባዝኬ የገባቸው ተማሩ አጋንንት ሥራዉ ይህ ነው የፈፈጠጠራችዉን ጌታ ንሳአ ገብታቹዉ ተመለሱ አትድከሙ አቃራጭ እየፈለጋቹዉ የኛ ጌታ የዘላአለም እይወት የሚሰጥ ነዉ አታአፍሩዉም እራሳቹዉን ብቻ አይደለም ምንም የማአያአቀዉን ትዉልድ ያአዛቹዉት ተዉት ትዉልዱን

    • @birukhailu5107
      @birukhailu5107 5 годин тому +1

      Amennnnn

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 5 годин тому +1

      In the name of Jesus Christ the spirit of witchcraft

    • @محمدمحمد-ب8ع6ب
      @محمدمحمد-ب8ع6ب 5 годин тому +1

      እሜን ❤❤❤

  • @zewduzegeye8274
    @zewduzegeye8274 6 годин тому +4

    ዋው ዋው ዋው !!ኤልሣና ዘሌ፡እግዚአብሔር ይባርካችሁ♥

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 8 годин тому +74

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አቶ ሰለሞን እንኳን ለንስሀ በቃህ ልብ ያለው ልብ ይበል ኢሄ ትልቅ ትልቅ አስተማሪ ነው ጠቋይ እና አስጠቋዮች ከዚ ሰውዬ ተማሩ ፣ እኔ ለአቶ ሰለሞን የምመኝለት የምፀልይለት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ሰቶት ለመመስከር ሰዎችን ከጥፋት ከመጠቆል እና ከማስጠንቆል ነጥቆ ያወጣል ብይ እመኛለው የ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ፣ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጥህ ፣ ዮሴፍም እንኳን ደስስ አለህ ዘሌም ኤልሲም ክሩ ባጠቃላይ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላቹ
    "'አሜን"' ❤

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 години тому

      Amen Amen Amen

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 4 години тому

      አሜን❤

    • @sabamedhin6120
      @sabamedhin6120 4 години тому

      Mesehafe Kedus endemiastemerene Seytane wede medere sitale beEgziabher haile newe. Esune lamenute yehunelachewe selale Keduse Geta Amlak, astemariachene, wede Keduse alama mehede demo yemerecha gudaye newe. Yehe program ejige betame astemari selehone le Duka show beteseboche Elasane entatwane chemero kebre mesegane yegebachewale. Hulu yefetari newena melkame melkamune emegalehu.

  • @TsigeNefso
    @TsigeNefso 5 годин тому +2

    Z ኤሌሲ እንኳን ጌታ ረደችሁ የዬሤፍንም አባት ጌታ ከዚሕ አጋንት ጌታ ኢየሱስ ያላቆት እድሜ ይስጦት

  • @betslot9715
    @betslot9715 8 годин тому +26

    አቶ ሰለሞን ላይ ያጃበበ የሞት መንፈስ በጌታ በእየሱስ ክርሰቶስ የተመታ ይሁን የሞት አዋጅ ይገልበጥ አይዞህ አትሞትም በህይወት ትኖራለህ ማዳኑንም ታያለህ አሜን ዘሌ በእዉነት ላንተ እና ለኤልሳ ቃላት የለኝም እግዛብሔር ይባርካቹ ዬሴፍም እንኳን አባትክን አገኘህ ቀሪ ዘመንህን አባትህ ድኖ አብራቹ ያኑራቹ

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 6 годин тому +3

    አባትና ልጅ በሰላም እድሜ ከጤና ሰጥቷቸው ያኑሯቸው ፈጣሪ 🙏

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 8 годин тому +64

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን።ዮሴፍ ዘመንህን እመብርሐን ትባርክልህ።ኤልሳዬ ላንች የሚሆን ምስጋና የለኝም።ተባረኪ።ዱካ ሾውን ከፍ ያድርግልን።

  • @AmsalawerkTemesgen
    @AmsalawerkTemesgen 6 годин тому +2

    የእምነትን ጥግ ያየንበት የእግዚአብሔርን ሀያልነትን አሸናፊነት የተመለከትንበት አሥተማሪ ጊዜ ነው እግዚአብሔር አሸናፊ ነው ሠይጣን ይዋረድ ክቡር ለድንግል ልጅ።አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd 8 годин тому +36

    ልጁንም አባቱንም ወዴ ፀበል ቦታ ይዱ ማርያምን ይድናሉ

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 7 годин тому +1

      እውነት ነው እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 4 години тому

      ይድናሉ 100%

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ 2 години тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በጣም ደስ ብሎኛል ልክ ለእኔ ድንቅ ነገር እንደተደረገልኝ ነገር ነው በጣም ደስ ያለኝ ስለ ዮሴፍ እንኳን ደስ አለህ ዮሴፍ ጋዜጠኛውም ልፋትህ ፍሬ ስላፈራህ አቶ ሰለሞን ጌታን ኢየሱስን ተቀበሉ ንሳሀም ግቡ በስጋም ነነፍስም ይድናሉ ዮሴፍዬ ለአንተም ጌታ ኢየሱስ ያስፈልግሀል ❤❤

  • @tagellabena4348
    @tagellabena4348 8 годин тому +39

    የስዉሯ ማርያምን ፀበል ስጡት ፈልጋችሁ ይድናል የዮሴፍ አባት

    • @golden1-n9k
      @golden1-n9k 7 годин тому

      ስውሯ ማሪያም አድራሻው የለ ነው

    • @AlemBeby-m5h
      @AlemBeby-m5h 7 годин тому

      ❤❤❤❤❤👍👍

    • @NerdiAsefa-si2jq
      @NerdiAsefa-si2jq 6 годин тому +2

      ሰውሮ ማርያም የሚባል ነገር የለም ተረተረት ነው ሞቶ ለሐጢያታችን የተነሳው አዳኘ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 6 годин тому +1

      እናተ አውሬወች ውጡ ይህ የኛ ብቻነው አይመለከታችሁም አወ እናተ አታውቆትም እምታውቁት የጥልቁን የወደቀውን ነው የመረራችሁ ዋጡት ማርያም ማርያም ማርያም እኛንወዳታለን የተዋህዶልጆች ያልታደላችሁ የግአነብ ልጆች​@@NerdiAsefa-si2jq

    • @golden1-n9k
      @golden1-n9k 6 годин тому

      @NerdiAsefa-si2jq ለእኛ ለምናምን አለች

  • @Deres-qu2fg
    @Deres-qu2fg 5 годин тому +3

    ኤልሳ በጣም አስተዋይ ነሽ እግዚያቢሄር ይባርክሽ

  • @Sisaysisi
    @Sisaysisi 9 годин тому +73

    ዘልዬ ኑርልኝ ድካምኸን እግዛብሔር ይክፈል

  • @לגילהי
    @לגילהי 5 годин тому +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ዘሌ ኤልሳ ጌታ ይባርካቹሁ

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 9 годин тому +32

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁንም ኤልሳ አይዞሽ ፀበል ተጠመቂ አንችም ፍርሃትሽ ይታያል። ስለዬሴፍ እግዚአብሔር አለ ለዚህ ያበቃው መጨረሻው ያማረ ነው አባትየው ጀግና ነው መጨረሻውን ያሳምርለት የነገረህን ፆም ፀሎት ስግደት ቅዱስ ቁርባን አታቋርጥ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @לגילהי
    @לגילהי 5 годин тому +1

    እንኳን ጌታ እረዳህ የዮሴፍ በጣም ደስ ብሎኛል የአንተን ደስታ ስለ አየውና ስለ ሰማው

  • @ነይማv3m
    @ነይማv3m 9 годин тому +35

    አላህ ወክበር ጅግናዉ እንካን ደና መጣህ

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 3 години тому +1

    ኤልስዬ እደአች አይነት ሰው አይቼም ሰምቼም አላቅም ከፊልምነ ከመፀሐፍ በስታቀሪ ፈጣሪ ዘመንሽን ከነቤተሰቦችሽ አችን የወለደች እነት ትለምልም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SunShine-l3j
    @SunShine-l3j 8 годин тому +20

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ምሰጋና ለቸሩ መድህን አለም ከተባለው ሕመም ነፃ መሆናቸው እግዚአብሔርን በማመን ዲያቢሎሰን ሰለካዱ ነው በጣም ደሰ ይላል ዮሴፍ እንኳን ደሰ ያለህ መጨረሻቸውን ያሳምረው

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 5 годин тому +1

    ይገርማል እግዚአብሔር መልካም ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 8 годин тому +36

    የዮሴፍ አባት እድሜ ጤና ይስጣቸው ይድናሉ ፀበል ውሰዳቸው

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 3 години тому

    ዘለለም ዘገየ እና ኤልሳ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ውለታችሁን ይመልስላችሁ የወሴፍ እንኳን ደስ ያለህ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 9 годин тому +27

    ዮሴፍ😢😢😢😢ምስኪን አላህ ላንተ ብሎ የአባትህም ሙሉጤና ተመልሶ አንተ እንዳልከድ አብራችሁ በፍቅር❤❤❤እንድትኖሩ የዘወትር ምኞቴ ነው የዮሴፍ አባት ከልብ አባት ናቸው አላህ ❤ጨርሶ ይማሮት አብሽሩ ይድናሉ በፈጣሩ ተስፋ አለመቁረጥ ወደእሱም መመለስ በድጋሚ ጆሲ እንኳን ደስ አለህ የኔ ወንድም ዘሌም ኤልሲም ረጅም ህድሜ ተመኝውላችሁ መልካምነት መልሶ ይከፍላል

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 7 годин тому +2

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዘሌ እና ኤልሳ ተባረኩ አቶ ሰለሞን እንኳን ለዚች ቀን አደረሶት እንኳን ደስ አሎት ፈጣሪ ይማሮት ዮሴፍ በርታ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 9 годин тому +20

    ዘልየ ጀግናችን እግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ታላቅነው ዮሲ እንኳን ደስያለህ ኤልስየ ተባረኪ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 5 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ዮሴፍ ኤልሲ ዘሌ የልፍታችሁን ውጤት አያችሁ አቶ ሰለሞን እንኳን ያን ቀን አለፏት ሀይል የእግዚአብሔር ነው ለታምር ድነው ዮሴፍና አባቱ በፍቅር ለመኖር ያብቃችሁ አክስትየዋ ፍቅር ናት ተባረኪ ❤

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 8 годин тому +16

    በጣም በጣም አባትየው ቅን አባት ነው ዮሰፍየ በእውነት አባትና ልጅ እግዚአቤሄር ይርዳቸው እባክህ ዘልየ ወደ ጸበል እባካቹ ውሰዱቸው
    ጸበል ጸበል ጸበል

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 5 годин тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዩሴፍ አባትህን የሰጠህ አምላክ ሙሉ ጤናቸውን ሰጥቶ አብራችሁ ያኑራችሁ! እርኩስ መንፈስ ይሰበር ! ጸበል ሂዱ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ዘሌ ይህ ሁሉ ድካምህ ፍሬ አፈራ ይቆይህ! ቺርስ🎉

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 8 годин тому +22

    እግዚአብሔር ይመስገን! ዮሴፍ እንኳን ደስ አለህ! አቶ ሰለሞን እንክን እግዚአብሔር ማረዎ! ይህንን አጋንንት መንፈስ ፆም በስግደት ቀጥቅጡት ወደፀበል ሂዱ !! እግዚአብሔር ያድንዎታል!!! ዘላለም ክነ ጏደኞችህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @bemntchrstiyan1815
    @bemntchrstiyan1815 7 годин тому +3

    ዘላለም ኤልሲ ብርክ በሉ ዬሴፍ አምላክን የያዘ አያፍርም ሙሉ ነን ከምንለው በላይ ጠንካራ ነህ በእምነትህ ቀሪ ዘመንህ ብርክ ይበል።። 'ነገሩን በግዜው ውብ አድርጎ ሰራው' የሚለውን ቃል አሰርተህ እቤትህ ስቀው ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ብያለሁ።።

  • @Shalom-lp8vy
    @Shalom-lp8vy 9 годин тому +19

    ጌታ የሱስ ብቻ ነዉ ኣዳኝ።

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 6 годин тому

      እየሱስ የፈጠረዉ አምላኩ ነዉ ያዳነዉ እሱ አንዴም እኔ ፈጣሪ ነኝ አላለም እየሱስ ወደ አባቱ ሂዶል አራት ነጥብ

  • @WeldetnsayAregawi
    @WeldetnsayAregawi 7 годин тому +3

    ዘሊሊም በጣም ጀግና ሰዉ ነህ ሰዉ ሁነህ የተገኝህ ከጓደኛዉ የነስር አየን ሁለቱም ሰዉ ናቸዉ።

  • @HiwetAsfaw-k9v
    @HiwetAsfaw-k9v 9 годин тому +44

    የእየሱስ ስም ከሞትም ያድናል የዘላለም ህይወት እንዲኖርህ እየሱስን እመን

    • @brcrrgchihh3303
      @brcrrgchihh3303 7 годин тому +2

      የትኛው አሰተኛው እየሱስ ነው አይሞኝነት ክክክክክ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እኮ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁል ጊዜ ይከበራል ክብርና ምስጋና ይገባውና

  • @kidanehailemichael9203
    @kidanehailemichael9203 7 годин тому +3

    Zelalem you are the best human being. Keep it up. For sure God will bless you abundantly.

  • @ועח
    @ועח 8 годин тому +19

    ለዮሴፍ ባንደኛ ደረጃ ሚና የተጫወተች ኤልሲ ናት ለዚህ ሁሉ እንዲሁም ዘላለም እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷

    • @weynshettekle
      @weynshettekle 7 годин тому

      ፍታሪ ክብሩን ይውሰድ ሂልስዬ እናትሽ እድሜ ከጤናጋር እመኛለውኝ ዘልዬ ዘርይባረክ አምላክቸርነው ዮስዬ አምላክ ካንተነው ፀበልሂድ የገሮች ይቀየራል አምላክይመስገን ሁሉምይመር

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 7 годин тому +3

    ዘሌ ዩጋንዳ ብስደት ሆኜ ሆኜ ነው እየተከታተልኩ ያለሁት ብውጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የዮሴፍ ጉዳይ ልፋትክ ፍሬ አፍርቷል እንኳን ደሳለክ ለዚ ሁሉ ምክንያት ኤልሲ ነች ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ በብዙ አንችም እናትሽም ትልቅ መስዉኣት ከፍላችኋል ልትሸለሙ ይገባችኋል ትልቅ ክብር አለኝ ለሁላቹም❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 8 годин тому +12

    የዮሴፍ አባት፣አክስት ቤተሰብ መልካምነታቸው ደስ ብሎኛል።እናቱና ዎንድሙ ያላሳዩት ፍቅር በአባቱ ቤተሰብ ስላሳዩት ደስ ብሎኛል

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j Годину тому

    ዘሌ እውነት አንተ እና የንስር አይን የፈጣረ አምላክ ይመስገን ለስንት የተቸገረ ሰው መፍትሔ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አሁን የዮሴፍ አባት እንዲህ በህይወት ቆይቶ አብረው መልካም ግዜ ለማሳለፍ ያብቃቸው እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም ደንግጬ ነበር ባለፈው ሲጣጣሩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እመቤቴ እስከ ልጇ ክብር ይግባት በርቱ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 8 годин тому +13

    ኤልሳ ዞላ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤ ጆሲ እሰይ መልካም አባት ቤተሰብ አገኘህ ጌታ ይማራቸው❤❤❤❤❤

  • @asianilo2894
    @asianilo2894 7 годин тому +3

    ዘላለም እንኳን ደስ አለህ እንኳን ልፈትህን ቆጠረል አንች ልጂም እስከ እናትሽ ድረስ ትልቁን ሚና የተጫወትሽ ከጫካ ጀምሮ አዚህ ያደረስሽው አንች ነሽ ፈጣሪ ነየሞላ እንጄራ ይስጥሽ ዘመንሽን ሁሉ ተደሰች አሁንም አባትየውን ፀበል ውሰዱት ናዝሪት ቆቃ ሚካኤል ቆሞስ አባ ሳሙኤል የሚያገለግሉበት የፈውስ አገልግሎት መቶ ፐርሰት ይድናሉ አሁንም የበለጠ ትደሰታላችሁ

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 8 годин тому +10

    እግዚአብሔር የቸመሰገን ይሁን።
    ሁላቸውም ልፋታቸውንና ድካማቸውን ፈጣሪ አምላከ በደሰታ ይከፈላቸዋል ።
    የአቶ ሰለምን እና ቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ አላቸው የወደፊት ጊዜያቸው የሰላም የጤና የፍቅር ጊዜ ፈጣሪ ያድርግላቸው ።

  • @TigistLegess-n3w
    @TigistLegess-n3w 5 годин тому +1

    እናንተ ጀግኖች የፈራነው ስላልሆነ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተገናኙ ጆሲ ፈጣሪ አባትህን ይመራቸው ነፃም አውጥቶአቸው እድሜ ተቀጥሎላቸው አብራችሁ ደስ የሚል የአባትና ልጅ ጊዜ እየኖራችሁ እመኛለው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 8 годин тому +34

    የእግዚአብሔር ሀይል ነው በዶክተሮች ላይ ሆኖ ታምሩን ያሳያል ክብር ለፈጣሪይ ድል አለ በሰማይ

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ 7 годин тому +2

    የእኔ ውድ ኤልሳየ አይዞሽ አትፍርይ ትንሽ ደንግጠሻል
    ዘላለም ሁላችሁም በዝህ ስራ የምትስሩ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ
    ይወስፍ እንኳን ደስ አለህ

  • @kaba_lee8007
    @kaba_lee8007 9 годин тому +17

    እየሱስ ያድናል ለአጋንንት መዳኒት ነው

  • @ughgggff1078
    @ughgggff1078 4 години тому

    እስይ እልል እንኳን ደስ አለክ ዬሴፍ ዘመንክ ሁሉ ደስታ በደስታ ያረግል ካባት ጋ አሜን

  • @beye8817
    @beye8817 8 годин тому +23

    ወንድም ዘላለም ዘመንህ ይባረክ ።ተስፋ ሳትቆርጥ ለከፈልከዉ መስዋዕት ዋጋዉን እ/ር ይክፈልልህ።ሳትፈራ ጫካ ድረስ በመመላለስ ባለድርብ ድል ለሆነች እህት ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ ።

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub Годину тому +1

    😢😢😢😢😢ጌታ ኢየሱስ እባክህ የዮሴፍን የመንከራተት ዘመን ታውቃለህና እባክህ አባቱን. ፈውሰህ በቂ የአብሮ መኖርን ዘመን ትሰጣቸው ዘንድ በእንባ ሆኜ እለምንሃለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 8 годин тому +14

    ሱብሀን አላህ ያረብ ዘላለምየ ❤አላህ ልፋትህን ይቁጠርልህ ወድማ አላህይጠብቅህ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeinaMulgeta
    @ZeinaMulgeta 7 годин тому +1

    ሜስኬን የኔ ጌታ አዩዙህ አባአትህን ትእንሽ እድሜ ዩስጥእልእህ

  • @HenokWendemgegn
    @HenokWendemgegn 8 годин тому +21

    ዘሌ ዘርህ ይባረክ አንተ ጀግና ነህ የዚህ ልጅ መጨረሻ ያማረ ይሁን ደስታ ይገባዋል

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 7 годин тому +18

    እስከዛሬ ዮሴፍ ነበር የሚያስለቅሰኝ ዛሬ ግን አባትየው አስለቀሱኝ ለዮሴፍ ያላቸው ፍቅር ለወደፊቱ ጥሩ ኑሮ እንዲኖር ያላቸው ምኞት ዘጠኝ ወር ተሸክማ የወለደች እናት ሳትንሰፈሰፍ አባትየው እግዚያብሄር ይስጦዎት ያባትነት ፍቅር ስላሳዩት አክስትየው እግ/ር ይስጥሽ መልካም ስለሆንሽለህ ለዮሴፍ አደራ እንዳትቀየሪበት መልካም አክስት እህት እናትም ሁኝለት ኤልሲና ዘላለም እግዚያብሄር ይስጣችሁ!! ዮሴፍን ካባትየው እንዳታገናኙት ስል ነበር ግን ዛሬ ተፅፅትኩ ተማርኩም!! ዮሴፍዬ መልካም ነገሬች ሁሉ ይገቡሃልና አምላክ አሁንም ቀሪ ሂወትህን መልካም ያድርግልህ!! አባባ ደሞ ንሰሃ ግቡ ቁረቡ ተጠመቁ የመናፍስቱ ስራን አይተውታል ጊዛዊ እንደሆነ እና ወደ አምላክዎ ቅረቡ ከሱ ታረቁ ባይ ነኝ!! ይህንን እንዲያደርጉ ደሞ አምላክ ያግዞዎት!!

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 8 годин тому +9

    ዘሌ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ዮሴፍ እንኳን አባቱን አገኘ ልፋታችሁ ሜዳ አልቀረም የኔ ጀግና ዘሌ ፣የንስር ዓይን ወንድም አይደለህ ጀግናዬ በርታልኝ ኤልሢ አንቺም የተባረክሽ ልጅ ተባረኪ

  • @habibathomaskawa6932
    @habibathomaskawa6932 3 години тому

    በእውነት እግዚአብሔር ትልቅ ነው ስራውም ድንቅ ይህቺን ልጅቷን ተጠቅሞ የዮሴፍን ህይወት ቀየረው በእውነት እንደዛሬው ተደስቼ አላውቅም ዘሌ አንተም ተባረክ በእውነት የህይወት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ልጆችህ ይባረክ የዮሴፍ አባት ወደ እግዚአብሔር ቤት ይግቡ ይድናሉ ይሄ መንፈስ ይመታል ሙሉ በሙሉ የኛ ጀግናችን በርታ እሺ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 8 годин тому +17

    አባት ቢሞቱም መንፈሡ አብሮ ይሞታል ወይም ይጠፋል ማለት ስህተት ነዉ አባትዬዉም ልጁም ፀበል ቦታ ይሒዱ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 10 хвилин тому

    የህግ አማካሪው እና ጋዜጠኛ
    ዘላለም / ዘሌ ዘገዬ @ ኤልሲ
    @ ኤልሲ ማም ለዚህ ለተባረከ
    ቀን @ ስራ ከፈጣሪ በታች
    ትልቁን ሚና የወስዳችሁት እናንተ ናችሁ ዘመናችሁ
    ይባረክ.. አቶ ተካም 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 8 годин тому +11

    ዮሴፍ ፀበል ይሂድ የእግዚአብሔር ስራ ረቂቅ ነው ሃይል የእግዚአብሔር ነው መንፈስ ተብየውንም በሰከንድ የማጥፋት ሃይል አለው ዮሴፍ ጠንክረህ ፀበል ተጠመቅ ነገሮችን የሚቀይር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @DawitGeday
    @DawitGeday 2 години тому

    በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ዮሴፍ ጠንክር ዞላ ኤልሱ ተባረኩ

  • @hana-s2x
    @hana-s2x 8 годин тому +7

    በእውነት አቶሰለሞን ወደ ፈጣሪያቸው ተመልሰዋል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው ንሰሐ ይግቡ ወደ ፀበልም ይሒዱ ይድናሉ የዮሴፍ እናት ግን አሁንም የሰይጣን አምልኮዋ አለቀቃትም ዮሴፍ ባይቀርባት እዛው በርቀት ይጠያየቁ ኤልሲም ዞላም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @LifeCandless
    @LifeCandless 5 годин тому +1

    ሰላም ነው ዞላ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምታረገው ከእግዚአብሔር ጋር እንኳን ደስአላችሁ የልፋታችሁ ውጤት ነው።
    ሌላም እኔ እንደ ሀሳብ የማቀርበው የዮሴፍን አባት ለምን አንድ ገዳም አታስቀምጧቸውም ይድናሉ እርግጠኛ ነኝ እዛው እየተጠመቁ እየጸለዩ እርኩስ መንፈሱ ሳይወድ በግዱ ይለቃል መቸም እናንተም ሳታስቡበት አትቀሩም ውስጤ የሚሰማኝኝ ላጋራ ብዬ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱ 🙏🙏🙏

  • @HeruitGanda
    @HeruitGanda 8 годин тому +8

    ዮሴፍ እንኳን ደስ ያለህ አባትህን ለዑል እግዚያብሄር ከሰይጣን እስራት ነፃ ያውጣቸው

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf 5 годин тому

    እገዚአብሄር ይማሮት ንሳሀው ላይ በርቱ ፈጣሪ ማሀሪ ነው ይምሮታል ።።።

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 8 годин тому +7

    ፈጣሪ እኮ ስራው ድንቅ ነው ፈጣሪ አባት እና ልጅ ሊኖሩም ይችላሉ ፈጣሪ ካሉበት ይፍታቸው

  • @AbebchYeabsr
    @AbebchYeabsr 7 годин тому +2

    እህቴ አንችን በመላእክትነት ላከሺ የዬሴፉ ህይወት ሊሰተካከል ወይ እድል ተባረኬ እናትሺም ትባረክ ዘርሺ ይብዛ ከዘላለም ጋር ድንግል ማርያም ትከታላችሁ

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d 9 годин тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደህና መጣችሁ እዉነት በጣም ከባድ ነዉ ዘሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በፀሎት በርታ ዘሌ

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 7 годин тому +5

    ዘለአለም እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን የወለደች እናት ምን ያህል ብትፀሊይ ነው እግዚአብሔር አንተን የሰጣት መጫረሻህን ያሳምርልህ።ዮሴፍ እንኳ ደስ አለህ ወንደመይ ኤልሲ አንችንም እግዚአብሔር በረከቱ ፍቅሩ ሰላሙ ያድልሽ።ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @milkiyasteferagobaro5918
    @milkiyasteferagobaro5918 8 годин тому +11

    ፈጣር ለሁሉም ነገር አላማ አለዉ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 12 хвилин тому

    ወንድማችን ዬሴፍ.. ደስ
    ብሎህ ስላየውህ እመቤቴን እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ::
    የተመኘውን @ ማንነቱን
    አግኝቶ ስለተደስተ ተደስቻለሁ
    ቀሪ ዘመንህንአባትህን.. ተሽሎዋችው በደስታ እንድታሳልፉ መልካም ምኞቴ ነው ደሞም ይሆናል .. ለፈጣሪ
    እሚሳነው ነገር የለም ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @Fairy-c4h
    @Fairy-c4h 8 годин тому +11

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድም ደስስል ግን ጌታን ቢቀብል እህ መንፈስ በኤየሱስ ይጠፋል በእውነት ጌታን ቢቀብል ጡሩናው😢❤❤

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf 5 годин тому

    ከባድ ነው ኤልሲ እና ዞላ ልዑል እግዝአብሄር ጤናችሁን ያብዛላችሁ ዮሲ ጠንካራ ሁን።

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 8 годин тому +5

    የዮሴፍ አባት ፀበል ይፀመቁ እግዚአብሔር ታላቅነው ይድናሉ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረዎት አባታችን

  • @makisho-uo6lq
    @makisho-uo6lq 2 години тому

    አቤት ይሄ አምላክ ግን ምንኛ ድንቅ ነው ዋጋ የለውም ተመን አይወጣለትም ተመስገን ብቻ ነው የምለው ዘሌ የኔ ጀግና ብርቱ ወንድም ተባረክ እድሜህን ያርዝምልን ዘመንህን ይባርክልን ከነሙሉ ክሩህ ስለ በጐና ቅን ስራችሁ አመሰግናቹሀለሁ::