🔴ሽጉጥ አወጣብን እውነታው ሲታወቅ😭ለእናቴ ስል ነው ያገትኩት |መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show /የንስር አይን |ethiopian movies

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @mefthee
    @mefthee  19 днів тому +2

    ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Місяць тому +24

    ቅመሞች አብርሽ ዳኒ ሩታ እያልን ከምንፈተፍት ይችን ጀግና50k👈እናሥገባትተዉ😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +16

    መሸለም አለባት ቤዚየ የሴት ጀግና የሴት ወድ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 Місяць тому +12

    እናትህን የምትወድ ከሆነ ሰርተህ ነው መርዳት የሌላውን እናት እያስለቀሱ ለዛውም መልካም ለሆኑልህ ሰዎች ትንሽ እንኳን ፀፀት የማይሰማህ እንኳንም በሂወት ተገኘ እግዚአብሔር ይፍረድብህ

  • @tru1614
    @tru1614 Місяць тому +7

    ይህ ልጅ በቶሎ እወጣለሁ እያለ እያስፈራራ መሆኑን እባክሽ ቤዝየ በጥብቅ እንዲታሰር ለፖሊሶች ብታስረጃቸው ሲበዛ ትዕቢተኛ ነው

  • @aminaali7797
    @aminaali7797 Місяць тому +7

    እቺ ጀግና ጋዜጠኛ ምን እንደምልሸ ቃላት የለኝም አንቺንም አላህ ይጠብቅሸ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز Місяць тому +10

    ባለ መሳሪያዉም መታሰር አለበት የወንጀለኛ ተባባሪ ነዉ

  • @DebrituChane-zh9fv
    @DebrituChane-zh9fv Місяць тому +20

    ቤዚ ወንጀለኛን እያሳደዱ መዘናጋት አያስፈልግም ሽጉጥ እንዳለው እያወቅሽ ምንም ጥንቃቄ አለማድረጋችሁ አናዶኛል አሁንም ይህንን ልጂ ዛሬውኑ ማስያዝ ነው ያለብሽ ከዋለ ካደረ ይገለዋል ተጠያቂ እንዳትሆኝ ተጠንቀቂ።

  • @Martejes
    @Martejes Місяць тому +6

    ከጓደኛህ ጋ ሆነህ መኪናውን ሼር ልትካፈል ነበር የእናትየው አምላክ አሲያዘህ

  • @Kedu-v9p
    @Kedu-v9p Місяць тому +13

    ወደ ህግ ማቅረብ ኣለበት አየ ግዝይ😢😢 የእናት ልጅ እንደዚ😢😢😢😢

  • @muhammedmuhammed5019
    @muhammedmuhammed5019 Місяць тому +9

    ቤዝበመጀመራ እንኳን አላህ አተረፈችው
    ቤዝየ🎉ዛሬተናድቼብሻለው 🎉ልጁን ስታስ
    ለቅቅ ሹጉጥ ደቅኖበት አይተሻል ወደብሮ
    ስታስገቢ መስፈተሽነበረብሽ🎉ለወደፊቱ
    ተጠንቀቁ🎉🎉

  • @Hayat-v5h
    @Hayat-v5h Місяць тому +4

    ልዩ ነሺ የምር። በእሳት መካከል። እያለፍሺ ብዙ ከባድ ኬዞችን የተገፈጥሺ ጀግና ይጠብቅሺ

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 Місяць тому +2

    ቤዝዬ ይሄ ምቀኛ ነው መቀጣት አለበት አንቺ ደሞ ቢሮ ስታስ ገቢ መፈተሽ አለባቸው ሴትም ሆነ ወንድ የትም ስትሄጂ መጠንቀቅ አለብሽ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @srms7403
    @srms7403 Місяць тому +4

    አላህ ከወዳጆቻችን ይጠብቀን😢
    እናቴ እንኳን በሰላም ከልጅሽን ተገናኘሽ

  • @HanaAyele-kh2dm
    @HanaAyele-kh2dm Місяць тому +2

    ይህ ስራ እጂግ በጣም ከባዲ ነው በጣም የሠለጠኑ ቦዲ ጋረዶቺ ያስፌልጉሻል ተጠንቀቅ

  • @umhibatube
    @umhibatube Місяць тому +4

    ወላሂ ጀግናነሽ አፈርብላ የእናቴነው ይላል ባለጌ ሠርተህ አግዝ እናተህ አቤት ምቀኝነት

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ Місяць тому +6

    ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ
    ይህ አረመኔ ካዲያን
    አቺ ጀግና ጀግና ፈጣሪ ያሰብሺው ሁሉ ይሳካልሽ አቺ ሰው እንደምትረጂው ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi Місяць тому +6

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ ነይታችሁ አበረታቱኚ የአላህን ቃል ነዉ የምለቀዉ

  • @ShalomShalom-w8v
    @ShalomShalom-w8v Місяць тому +7

    Please ቤዛየ እንግዶችሽን ፈትሺ! እንወድሻለን ጀግና ነሽ

  • @DebrituChane-zh9fv
    @DebrituChane-zh9fv Місяць тому +6

    ካሜራ ማኑስ አይታይህምእንዴ ገና ሽጉጡን ሳያወጣባቸው ቀድመን እያየነው ነበር ምልክት መስጠት አትችልም ነበር።

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Місяць тому +3

    ይሄ ቤዛ ሌላ እገታም ያረጋል በጣም ይገርማል ከፍቷል አይዞን ወንድማችን እናት እንኳን ደሰ አሎት❤❤❤❤❤

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn Місяць тому +2

    ባለ መሳሪያዉም መታሰር አለበት የወንጀለኛ ተባባሪ ነዉ😢😢😢😢

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq Місяць тому +1

    ወይኔ ይቺየሴት ጀግና በምንቃልልግለጣት❤❤❤❤

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Місяць тому +2

    መሸላም አለባት ቤዜየ የሴት ጅግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 Місяць тому +2

    እረመኔ ነው አልተሳካለትም እንጂ ሊገድለው ቀን እየጠበቀ ነበር በፈጣሪ ጥበቃ ህይወቱ ተርፋለች ደሞ አያፍርም እናቴ እናቴ ታማ ይላል
    አሁን ግብረ አበሮቹን መርቶ ማሳየት አለበት ሌሎችም እንደሚኖሩ አትጠራጠሪ ከያሉበት መለቀም አለባቸው

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 Місяць тому

    የሴት ጀግና ነሽ የኔ እህት ተባረኪ!!!!!
    እናትና ልጅ እንኴን ደስ አላችሁ 🙏🏽💚💛❤️
    ወይ አገሬ ምን አይነት አውሬ ትውልድ መጣብሽ ደሞ የድርቅናው 😊 የሌባ አይነ ደረቅ መልሷ ልብ ያደርቅ ዘልዛላ አይሰራም ለናቱ ካሰበ ምቀኛ ድሮም ጠላት ከሩቅ አይመጣም ይሄን አስሮ ማሸት ያስፈልጋል ተባይ!!!!!

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak Місяць тому +2

    ቤዛ በጣም ጀግእናነሽ አይዞችዉ እባችዉ ታብሶል ❤❤❤❤❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Місяць тому +6

    ልጁ ለህግመቅረብአለበት አሁንም ይገለዋል ከያዘ ይገለዋል እባካችሁ ለህግአቅርቡት

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 Місяць тому +2

    የአላህ ምንአይነትሰውነው ክፈቱ ቤዚየ የኔእናት 💔😢😢

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Місяць тому +2

    እንደዚህ አይነቱን አረመና ፈትሻቹሁ አስገቡ ቤዚዬ እናንተን ማጣት ከባድ ነው እሺ

  • @tgze2435
    @tgze2435 Місяць тому +2

    አንድ ቀን መግደሉ አይቀርም ያሰበዉን መጨረሱ አይቀርም እባክሽ ወደ ህግ ዉሰጂዉ

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx Місяць тому +4

    በምን ዓይነት ዘመን ነበረን። ፈጣሪ ሆይ ምህረትህ ላኪልን

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Місяць тому +6

    ቤዚ ልጁንሳይገለው እባክሽ ለህግአቅርቢውልጁ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc Місяць тому +4

    እና ሰርተህ አትበላም በሰው ላብነው እናቴእናቴ የምትለው

  • @ዲቦራ
    @ዲቦራ Місяць тому +2

    ምን ጉድ ነው ወይ ጉአደኛ እረ አሳፋሪ የማትረባ እንዴት እንደዚህ አይነት ጉአደኛ ጌታ ይጠብቃችሁ ባለጌ

  • @tsegatesfay8373
    @tsegatesfay8373 Місяць тому

    ቤዚየ ራሲሽን ጠብቂ አይዞሽ የኛ ነገር

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Місяць тому +7

    ልጁ ግን ወደ ህግ መቅረብ አለበት

  • @Sahibi-py6ng
    @Sahibi-py6ng Місяць тому +2

    እካንደሣለሽ በሰላም ልጅሽን አገኝሽ በሚቀርብሰዉመታገ ት ያማል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 Місяць тому +3

    Inquwan des yalachew very sad story 😢😢😢😢😢😢😢

  • @urael225
    @urael225 Місяць тому +2

    Beza what can I say
    You are very wise & intelligent wel-done

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר Місяць тому +2

    ቤዛአበጀሸ መልካም ጋዜጠኛ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 Місяць тому

    ቤዝዬ ጌታ ይባረክ እንኳን ደህና አገኛችሁት ተባረኪ እንደነዚህ አይነቶች የወጣት ጡረተኞችን ምድራችን በማፍራቷ በጣም ያሳዝናል በተቻለ መጠን ጓደኛን መምረጥ ስሜታቸውን መመርመር አለብን

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 Місяць тому

    ሳላደቅሽአላልፍምአችጋዜጠኛ❤❤❤❤

  • @Expo2020-n8b
    @Expo2020-n8b Місяць тому

    ወፈጣሪ ማነው ሚታመነው እናት እኳን ደስአለሽ ጋዜጠኛዋ ጀግናነሽ በርቺ ፈጣሪ የጠብቅሽ ምትደነቂነሽ🙏🙏🙏

  • @Kemero-vr5jm
    @Kemero-vr5jm Місяць тому +1

    ቤዚዬ በጣም የጀግኖች ጀግና ነሽ ነገር ግን እራሽን ጠብቂ ብሮሽ ሠው ስትጠር ይፈተሹ አደራ

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 Місяць тому

    ቤዚ ጀግና ነሽ የኔቆንጆ ተባረኪልኝ እንባቸዉን ጠርገሽላቸዋል መድሀኒአለም ከአንቺ ጋር ይቁም

  • @yosiefbereket5408
    @yosiefbereket5408 Місяць тому

    እግዚአብሔር በሰላም ከናትሀ ጋራ ሰለአጋነቸዉ የተመሰገነ ይሁን ቤዛ ደሞ እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጣቸው 🇪🇷

  • @galsxykwt
    @galsxykwt Місяць тому

    በጣምየሚገርም.ሰዉነዉበሰዉገንዘብነዉእናትህንየምረዳዉ😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 Місяць тому

    ቤዚ ደግ አደረግሽለት ልጁ አረመኔ ነዉ እደዛ እያመኑት ይሄሁሉ ግፍ መፈፀሙ ያማል ደሞ ገና ነገ እወጣለሁ ይላል መቀጣጫ ይሆናል አንተ ግን እራስህን ጠብቅ ጀግና ነሽ በርቺ እናት እንኳንም ልጅሽን በሰላም አገኘሽ እምባሾን አላሀ ደረሰልሽ መጠቀ ቅ ነዉ ማነዉ የሚታመነዉ።

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g Місяць тому

    ከዎንጀሎችና ከነውረኞች ይልቅ. በጣም የምታስጠይፊኝ አንች ነሽ ።።።።

  • @RahmaPew
    @RahmaPew Місяць тому +2

    ልጁ ዝም ብሎ ነው እናቴ እናቴ ይላል ወይ ቅናት

  • @KebeduGidey
    @KebeduGidey Місяць тому +2

    ቢዛየ ፈጣሪ ይጠቢ ቅሺአ ችጀግና❤❤❤❤❤

  • @assegedechgebre3549
    @assegedechgebre3549 Місяць тому

    Thank you Becky for helping these people. very excellent.

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r

    እናት እና ልጂግን ፍቅራቸው ሲአስቀና❤❤❤❤

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Місяць тому

    ቤዛ ጀግና ነሽ ግን ፈትሸሽ አሰገቢ🏆🏆🏆

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q Місяць тому +2

    አስመሳይ ጓደኛ ፈጣሪ ያርቅልን😢

  • @Martejes
    @Martejes Місяць тому

    እባካችሁ ሰፈር ቀይሩ እሄ አይን ያወጣ ማፊያ ነው ቤዝዬ

  • @yosephgeberwold4633
    @yosephgeberwold4633 Місяць тому

    እኛም ደስ አለን ሲታሰር ከፍተኛ ፍርድ እንፈልጋለን

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Місяць тому

    ጀግና ቤዘ እግዚአብሔር ይስጥሽ ኤ አረመኔ ጨከኝ 😢😢😢😢

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 Місяць тому

    Uffff betam yasaznal pls Beziye sorry wedi hgi wsedut 🙏🌹💥🇪🇷🇧🇻🎉

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +3

    ግን ካሜሬ ማኑው እዴት ዝሞ አለ ከኋላው እኮ ሽጉጡ ይታያል ይህ አረመኔ

  • @Halima18685
    @Halima18685 Місяць тому +1

    እማ አይዞሸ አብሺራ😭😭😭😭

  • @Martejes
    @Martejes Місяць тому +1

    ማምዬ አሁን ልጅሽ እና አንቺ ለማንም ሳትነግሩ ሰፈር ቀይሪ ለምን አሁንም ነገ ጠዋት እፈታለው ብሏ ል

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Місяць тому

    ቤዛ፡ጀግኒት፡በርች።ተባረኪ።

  • @julientech1280
    @julientech1280 Місяць тому

    ጀግና ነሸ በርቺ የሴት አበሣ

  • @Halima18685
    @Halima18685 Місяць тому +1

    መፍትሔ💪💪💪💪💪💪ሸክረን

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Місяць тому +2

    ቆይ ኑሮ ተወደደ ተባለ ሀገራችን ግን ሽጉጥ በነፃ እየታደለ ነው?? ከጠላቴ እጠነቀቃለሁ ከወዳጄ ጠብቀኝ ቤዚ ሒወት ካለፈ ዳግም አይመለስምና ከፈጣሪ ጋ እራሳችንን እንጠብቅ ወንጀለኛው እሱ እንደሆነ እያወቅሽ ሳይፈተሽ ማስገባትሽ ትልቅ ስህተት ነው አስተያየት አንብቢ ይጠቅምሻል ሳይሆን መጠንቀቅ ጥሩ ነው!!!

  • @yeshenigatu3759
    @yeshenigatu3759 Місяць тому

    Wendacha wend neshe .btame dsssssss alnge
    Congratulations

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 Місяць тому

    የኔ እህት ውዷ ጀግናችን ይህንን አመሳይ ነብስ ገዳይ እስከዛሬ ስንት ሰው አግቶ ይሆን እቢሮሽ ድረስ ሽጉጥ ይዞ ሲመጣ ሽጉጥ
    ፊት ለፊትሽ ሽጉጥ ሲያወጣ ቆመሽ ታይዋለሽ ያንቺ ካሜራ ማን ቆሞ የሚያየው ምንማለት ነው
    አስመሳይ አረመኔ ማሚ ይላል
    አስመሳይ ልጅዋን አግቶ አብሮ ይፈልጋል
    ይህ ጨካኝ እረመኔ ህግ ፊት ቀርቦ ምን እንደተፈረደበት ልታሳውቂን ይገባል
    ምቀኛ ተንኮለኛ ሰው ፎቶው እጃችን ገብቷል
    ፌስ ክ ላይ ለቀን ህዝብ እንዲያውቀው እናደርጋለን

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g Місяць тому

    እናት ተብየዋን. ባላያት ባልሰማት ።

  • @TTj-l5e
    @TTj-l5e Місяць тому

    እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እማ

  • @RandyClark-hb1lv
    @RandyClark-hb1lv Місяць тому

    Bezaye endih ayenetochen ye ager denekerawch tikekelegna mesemer new yaschebeteshew yene konjo great job sis yezatew erasu lela wenjel newnew berche konjo

  • @mohammedsaid7412
    @mohammedsaid7412 Місяць тому

    ታጋቹ ልጅ ሰሞኑን ባሏ ያሳሰረችውን ሴት አግብቶ የነበረና የ5 አመት ልጅ አላት ብሎ ያጋለጠ ልጅ ነው።ዪቺ የፈጠራ ድራማ ናት ሰዎች ከታሪኩ አስተማሪነት እንጅ እውነተኛ ታሪክ መስሏችሁ እንዳትሸወዱ ።

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому

    ተይ ቤዛ የተመልካች ክብር ይኑረሽ።ኮሜንት አንንቢ።
    ሙሉ ጥንቃቄ አድርጊ፣መፈተሽ አለብሽ

  • @MekdesLemma846
    @MekdesLemma846 Місяць тому

    አቤል እንኳን በሠላም መጣ!!!!! መኪናውስ ተሰርቋል ወይስ አለ?

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 15 днів тому

    አረ በፈጣሪ የማን አይናውጣ ሰው ነው ደሞ ለናቴ ለናቴ ይላል እንደ በሰው ንብረት ነው እንዴ እናቱን የሚረዳው እናቱን ከወደደ ሰርቶ አያሳክምም በሰው ንብረት መቃጠል አረ እግዚዋ ምን አይነት ግዜ ነው ሁለተኛሰው አታቅርብ ድሮም የሩቅ ጠላት የለም የቅርብ እንጂ ይድፋህ አቦ እህታችን ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @HanaAyele-kh2dm
    @HanaAyele-kh2dm Місяць тому

    ሳትፈትሺ በማገባትሺ በጣም አዝኛለው

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 Місяць тому

    አዎ እኔም ደስ ብሎኛል ስትታሰር ኩፉ ልብ

  • @AlemneshDesta-k1m
    @AlemneshDesta-k1m Місяць тому +2

    ጌዚጠኝዋ ይቀረተል

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Місяць тому

    አላህ ይሕፈዝ አዉላድና ምን ኩሉ ሸር ያረብ

  • @יצחקזלקהטמנו
    @יצחקזלקהטמנו Місяць тому +1

    አበጀሽ የኛጎበዝ

  • @SemiraSemira-q5m
    @SemiraSemira-q5m Місяць тому

    ሲለእናቱ፣ሚን፣አገባቾዉ፣ጨኻኛ፣፣😢😢😢

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому

    ማነው የሚታመነው ❤

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Місяць тому

    አቺ፣እራሡ፣ፈትሸሽ፣ማሥገባት፣ነበር😢😢😢😢😢ምነካሽ፣ሠዉ፣የለሽም፣እዴ፣ፎሊሥ፣ለምን፣ካቺጋ፣አይሔዱም

  • @maimohammed2764
    @maimohammed2764 Місяць тому

    ችራሽ ስወጣ እንገናኛታለን ብሎ ይፎክራል😢 ቤዝየ ይሄም ኣንድ ማስረጃ ነው በዛቻ ያስፈርድበታል በጣም ልቡ ኣብጧል በህግ ትንሽ መተንፈስ ኣለበት ኣየ ጓደኛ😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому

    ከስመሳይ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Місяць тому +35

    ቤዛ ሁልግዜ እንነግርሻለን ኮሜንት አታነቢም እንዴ ሽጉጥ እንደያዘ እያየሽ ስትጠሪው ዝም ብሎ ሚመጣ መሰለሽ ቢሮስታስገቢ ለምን አታስፈትሽውም ነበር ህወት ካልጠፋ አታምኝም

    • @MadinaJajdj
      @MadinaJajdj Місяць тому +1

      አታነብም ኮሜት መርምራ ነበር ማስገባት

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому

      አወን አታነብም ብታኒቢ ይጠቅምሻል እድህ ያሉ ሰወችን ተጠቀቂ

    • @tgze2435
      @tgze2435 Місяць тому

      በትክክል ሲጀመር ሽጉጥ ሲያወጣ አይተለች

    • @YelmaMeskrm
      @YelmaMeskrm Місяць тому

      እባክሽ ቤዛ ማንኛውንም እንግዳ ስትጋብዥ ፈትሹ አታሸማቅቁን

    • @رامامحدمنتم
      @رامامحدمنتم Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SrUae-j5q
    @SrUae-j5q Місяць тому

    ይህን አረመኔ መገደልአለበት

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز Місяць тому

    ይሄን ማፈሪያ ለህግ መቅረብ አለበት አደራ እህቴ ወደ ኋላ እንዳትይ

  • @FikratAbaba
    @FikratAbaba Місяць тому

    ሠው፡እየገደልክ፤እያገትክ፤ነው፡እናትሕን፡የምጥሮው፡ምን፡እዳአለባቸው፡ላተ፡የትፈልገውን፡የሜያረጎት፡በዝን፡ሠአት፡ንፅው፡ወድምሕን፡አጣሕ፡ደሙ፡አይፀፀትምክፎ

  • @ሁምራካሴ
    @ሁምራካሴ Місяць тому +1

    ጋዜጠኛዋ ግን አናደድሺኝ እሰተሚገላቸው ነው የምትጠብቂው የሰው ሂወት እሰከሚያልፍ ነው የምትጠብቂው እደት ፖሊስ አትጠሪም ሌላ ሰው አብረሺ ሰው መያዝ አለብሺ ይሄን ያክል ሲደነፋ ዝም አልሺው እሰተሚገላቸው ዝም ትያለሺ

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7sv Місяць тому

    ውድ ጋዜጠኛ ሰዎችን አእየተፈትሹ ቢሮሽ ቢገቡ ጥሩ ነው ሕይወት ውድ ናት ተጠንቀቂ.

  • @Sara-z7m8y
    @Sara-z7m8y Місяць тому

    ❤❤❤baze yasate jagena fatre yetbkse ersesne tabke ehta

  • @amalahmed-y1m
    @amalahmed-y1m Місяць тому

    እኔ እኮ የሚገርመኝ የሠው ልጅ ባለውለታውን ሥለት በለለው ቢለዋ የሚገዘግዘው አይይይይ ኩፉ ቀን

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ Місяць тому +1

    እረ እባክሽ እናተ ጠርተሽ ወይም በቀጠሮ የምትሄጅበት ቦታ በቅድሚያ መፈተሽ አለብሽ እረ ተሳቀቅን

  • @Frutgalagame
    @Frutgalagame Місяць тому

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባል እውነት ነው😢😢😢😢

  • @HAYYMaaa
    @HAYYMaaa Місяць тому +1

    ኤሄ ጨከኝ ቤዘዬ የኔ ጀግነ

  • @Martejes
    @Martejes Місяць тому

    ለህግ መቅረብ አለበት እንደዚህ ልቡ እንዳበጠመሳሪያ ከየት እንዳመጣ ፍርድ ማግኘት አለበት

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Місяць тому

    እህት እራስሽን ጠብቂ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ Місяць тому

    ለምን አትይዙትም ሽጉጥ ይዞ እያለ ዝም ይባላል እንዴ ነፍሴ ተጨነቀች ገደላቸው እያልኩ 😢😢😢