✅ ክሽን ያለች ሹሮ 📌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 кві 2023
  • #ቆንጆ ሹሮ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 23

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀሴትየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ እጥር ምጥን ያለተጠች አሪፍ የሹሮ አሰራሮ የሚያስጎመጅ አሁኑኑ ብሉኝ ብሉኝ የሚያሰኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሸር ስላደረግሽልን❤

  • @jonimercy
    @jonimercy Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሀሴትዬ ዋው ምርጥ የምታስጎመጅ ክሽን ያለች ሽሮ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ ከለሩ ስያምር ፈጣን አሰራር ነው በትኩሱ ሲበላ ደግሞ ዋው ነው እጅሽን ይባርከው

  • @achutube1688
    @achutube1688 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Рік тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህቴ እንኳ በሰላም መጣሽልኝ ሃሴትዬ ዋውውው በጣም ትፍጥ ያለች ሽሮ ❤. እጅሽ ይባረክ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 Рік тому +1

    ሰላም ሀሴትዬ !እጥር ምጥን ያለች እና ክሽን ብላ የተሰራች ምርጥ ሽሮ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን። የሁላችንም ምርጫ ሽሮዬ በፍጥነት የምትደርስ ደስ ብሎን የምንመገበው እና ጤናማ ምግብ ነው። እንጀራው እራሱ እንዴት ያምራል። የሰሩ እጆች ይባረኩ።

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Рік тому

    በጣም ቆንጆ ሽክን ያለ አሰራር ነው ሀሴትዬ እጅሽ ይባረክ ሁሌም የማይሰለች ሽሮ ነው መልኩም በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን

  • @selamtube958
    @selamtube958 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሀሴትዬ ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው ሽሮዬ እዲት እደናፈቀኝ ምርጥ ሽሮ አሰራር ክሽን ያለች በርችልኝ❤❤

  • @yeelsa
    @yeelsa Рік тому

    ሰላም ሰላም ሀሴት እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ችክን ጥፍጥ ያለች የሽሮ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ሽንኩርትሽን ጥብስ አርገሽ ከቲማቲሙ ጋ ሽርሽን አብረሽ እሽት አርገሽ አብስለሽ የምትጣፍጥ ሽሮ የሰራሽው ተባረኪ 🙏👌🙏👌❤

  • @user-cs6tx7hv4w
    @user-cs6tx7hv4w Рік тому

    ሀሴትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    በጣም ቆንጆና የምታስጎመጅ ሽሮ ነው የሰራሽዉ መልኳ ስታምር ብሉኝ ብሉኝ ትላለች እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍🙏

  • @ewunet417
    @ewunet417 Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሀሴትዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ እውነትም ክሽን ያለች ዶሮ ወጥን ታስንቃለች ሽንኩርቱ ቲማቲሙ ነጭ ሽንኩርቱ ጥብስ ብሎ በጣም ልዩ ሽሮ ባለሙያ ነሽ እንመሰግንሻለን

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Рік тому

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሀሴትዬ ምርጥ ሽሮ ሽክን ያለች የምታስጎመጅ በፆም በፍስግ የማትሰለች ተወዳጅ ሽሮ ነው የሰራሽልን አስጎመጀሽን እጅሽ ይባረልልኝ❤👌😋

  • @zahratube7831
    @zahratube7831 Рік тому

    ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ሠላማችን ይብዛ

  • @mahtemdingil6842
    @mahtemdingil6842 Рік тому

    Selam lanchi yihun Hasetye wow yemitasgomej shiro betam Kishin adrigesh new yeserashat share siladeregishin enameseginishalen

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ Рік тому

    እጆችሽ ይባረኩ ሀሴቴ እንኳን ሰላም መጣሽ አሁኑኑ ስሩኝ ስሩኝ የሚያስብል ችክን ያለች የሚያስጎመጅ የሽሮ አሰራር እንዲሁም ፈጥኖ ደራሽ አርገሽ አሳምረሽ የሰራሽው ከእንጀራው ጋ ሲያምር አንደኛ 👌👌👌❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Рік тому

    ሀሴትዬ ሰላም ላንቺ ይሁን አይ ሹርዬ ወዳጄ አሳምረሻታል ክሽን አርገሽ የምትጣፍጥ ሽሮ እንደሆነች አልጠራጠርም በቲማቲም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሻት በጣም ነው የወደድኩአት 👌👌❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 Рік тому

    ሀሴትዬ ሰላምሽ ይብዛ ሙያ የሚጀምረው ከሽሮ ነው ሽሮ የባለሙያ መሆንዋን የሚያቅ ያቀዋል የኔ ቅመም በጣም ቆንጆ ችክችክ ያለች ሽሩዬ ነች የምታስጎመጅ ::እጅሽን ይባርከው ❤👍😋

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Рік тому +2

    ሰላም ሀሴትዬ !በደንብ ክሽን ብላ የተሰራች ሽሮ ናት ! ሽሮውን ከቁሌቱ ጋር አሽተሽ ነው የሰራሽው። እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ። ሽሮዬ ውስጤ ነው። በትንሿ አሪፍ አድርገሽ ሰርተሽዋል። በቆንጆ እንጀራ ያሚሚሚ !!!

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 Рік тому

    Wow haseteya merte sheru new yeserashu shken yalche aseraresh erashu konjo adergesh new yeserashu enamsegnaln share seladeregeshn❤

  • @brtukankbret6870
    @brtukankbret6870 Рік тому

    selamshi ybzalgn haset ye enkuwan dehna metashi waw yemigerm konjo tafachi fetan letena tesmami lyu aserar new ejishi ybarek❤

  • @zizibeauty999
    @zizibeauty999 Рік тому

    ሰላም ስላም ላንቺ ይሁን ሃሴትዬ እንኳን በስም መጣሽ በጣም ልዬ ቆንጆ የሆነች የባህላችን የኛ ያሳደገችን ሽሮዬዬዬ🎉🎉 ሁሎም ማትስለችና አዲስ ❤❤❤

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia Рік тому

    Awaw Hasteya betam new blugn blugn ymyseblew yna blmuya

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Рік тому

    ሀሴትዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን የእኔ ዉድ!
    ወይኔ በጣም የምታስጎመጅና ብሉኝ ብሉኝ የምትል ሼሮ ነው የሰራሽዉ መልኳም አንደኛ ናት እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏❤👍

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia Рік тому

    Awaw Hasteya betam new blugn blugn ymyseblew yna blmuya