||የመላእክት እና የሰዎች ጋብቻ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን?||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 63

  • @destahaduma6137
    @destahaduma6137 3 дні тому +1

    ወንድም ዮናስ የተሻለ ማብራሪያ ሰጥተሃልና ተባረክ::

  • @chalaalemu-y1z
    @chalaalemu-y1z 3 дні тому +4

    አንድ ምዕራፋ ወደ ኾላ መመለስ ነዉ የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉትን ለማወቅ:: “ለሴት ደግሞ ወንድ ልጅ ተወለደለት ስሙንም ሄኖስ አለው፤ በዚያን ጊዜም በእግዚአብሔር ስም መጠራት ተጀመረ።”
    - ዘፍጥረት 4፥26

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 3 дні тому +3

    ጌታ ይባርክህ ድንቅ ዕይታ ነው። ነገር ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለመጨረሻው ዘመን ምልክት ሲናገር "እንደ ኖሕ ዘመን" ወይም "በኖሕ ዘመን እንደ ነበረ..." እያለ ሲናገር በማቴዎስ 24:37 እንዴት ሊሆን እንደቻለ ወይም ሊሆን እንደሚችል ባይገባንም በኖሕ ዘመን ኒፍሊሞች እንደነበሩ አሁን በእኛም እንደሚኖሩ እየጠቆመን እንደሆነ አስባለሁ። ነገር ግን አንዳንድ በዕምነትና በመንፈሳዊ ዕውቀት ያልጠነከሩ ሰዎች በመካከላችን ስላሉ ይህንን ርዕስ ከድነት ጋር አገናኝተው ግራ እንዳይጋቡ በየርዕሶቻችን ላይ አጠር ያለ መግለጫ ብንሰጥ አንዳንዶችን ከመወዛገብ እናተርፋለን እላለሁ። ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 3 дні тому

      በኖህ ዘመን እንደነበረ የሚለዉን ምሳሌያዊ አነጋገር የምትጠቀመው ከመልዕከቱ አኳያ እንጂ ቃል በቃል እያንዳንዳን በማመሳስል አይደለም ለምሳሌ ከዮናስ ጋር ኢየሱስ ሲያመሳስል ቃል በቃል ከወሰድከው ችግር አለው ሌላው ሙሴን ከኢየሱስ ጋር ምሳሌዎቹ የሚጠቅሙት መልዕክቱን ነው። ለምሳሌ በኖህ ዘመን ሲል ከአሁኑ ዘመን ገር ሲ የመሳሰለው ሰዎች ተዘናግተው ቤተክርስቲያንም ተዘናግታ በፈለገችው መንገድ መራመድ እንደፈለጉ መኖር ይመጣል ብለው አለመጠበቅ ያሳያል። አንድ ሰዉ ኢየሱስ እንደበግ በሸላቾቹ ፊት ዝም አለ ሲል በግ እንደሚታረድ አያውቅም ኢየሱስ ግን ያውቃል :: ምሳሌውን መልዕክቱን ጋር ነው የምናስተያየው እስራዔላዊያን ኢየሱስን በተሳሳት መረዳት ስለ ጠበቂት ነው መቀበል የቃታቸው እንጂ እንደሚመጣ ያውቁ ነበር ። ይቅርታ የገባኝን ነው

  • @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h
    @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h 3 дні тому

    ፀጋ ይብዛልህ ዩኒዬ በዚ ጉዳይ ቃሉን ያማከለ መፅሀፋ ቅዱሳዊ መረጃ ያለው እውነት ነው ያካፈልከን ብሩክ ነህ ከመጀመሪያ ጀምሮ ከጥያቄህ የእግዚያብሄር እና የሰው ልጀች ተጋቡ ከሚለውም በፊት ኔፋሊሞች ነበሩ ብለህ ያቀርብካቸው ነገሮች ተስማምተውኛል ብሩክ ነህ ከዚ የተሻለ ማብራሪያ ሰምቼ አላቅም

  • @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h
    @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h 3 дні тому +3

    ዩኒ ዴቬ ያለውም የሰጠው መልስ ግልፅ የሆነ መፅሀፋ ቅዱሳዊ ማስረጃ አለው ብሎ አላወራም የሚባሉት መላ ምቶች ነው ያወራው ግልፅ የሆነ ነገር የለም በዚ ጉዳይ የሚቀራረብ የሚመስል ሀሳብ ብሎ ነው ይሄን የመለሰው... የዴቬ መልስ ሳይሆን በዚ ጉዳይ ጳውሎስ ፈቃዱ የሰጠው መልስ አስደንግጦኛል

  • @mame8874
    @mame8874 3 дні тому

    ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግህ ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ሀሳብ ነው የተናገርከው

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 3 дні тому +1

    እኔ ያልገባኝ ሰው ለምን ይሁን ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚጻረር የራሱ መረዳት የሚያስተምረው 😢ጌታ ኢየሱስ ሆይ ምህረት አድርግልን ሁላችንም ትክክል አይደለንምና ተያይዘን እየጠፋን ነው 🙏😭

  • @-greathope-official
    @-greathope-official 2 дні тому +1

    እኔም እንደምረዳውና እንደማምነው የሰው ልጆች የተባሉት የቃየልዘሮችናቸው።
    የእግዚአብሔር ልጆች ደግሞ ከአቤል መታዘዝ ጋር እና ተቀባይነት እንዳገኘው መስዋዕት እሱን የተካው የሴትዘሮች ናቸው።

  • @-greathope-official
    @-greathope-official 2 дні тому

    ተባረክ

  • @SabinaSusu
    @SabinaSusu 3 дні тому

    ፀጋ ይብዛልህ የነበረኝን ጥያቄ በደንብ አብራርተሕዋል ዘመንህ ይባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 3 дні тому +1

    ወንድሜ ዮናስ ጌታ እውነቱን በትክክል ገልጦልሃል። ተባረክ።
    እንዲህ ይባላል እንዲህ ይላሉ በማለት ሰውን ውዥንብር ውስጥ መክተት ግድ የለሽነትንና እንዝህላልነትን ያሳያል። ወንድሜ ዮናስ ጸጋ ይብዛልህ።

  • @CalebCaleb-sm5tv
    @CalebCaleb-sm5tv 3 дні тому

    ወንድሜ ጥሩ አገላለፅ ነው እኔም ብዙግዜ አይገባኝም ከዳዊት ይልቅ ያንተ ያሳምናል ሌላው ቃየን ከየት የመጣችን ሴት ነው ያገባው ? ከቤተሰቦቹ ርቆ ሄዷል የአቤል ጋብቻ ግለልፅ ነው “አዳምም ሴትን ከወለደ በኋላ የኖረው ሰባት መቶ ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ።”
    - ዘፍጥረት 5፥4

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 3 дні тому

    አንዳንድ ግልጽ ያልሆኑ ነገሮችን በመገለጥ ግዜ ስለምናውቃቸው ምጻት ላይ ማተኮር ይሻላል የተገለጸልን ይበዛል ሔዋን ልወቅ ስትል የጠላትን ድምጽ ሰምታ እርግማን አውርሳናለች።

  • @TolosaFikadu-pp8up
    @TolosaFikadu-pp8up 4 дні тому +1

    ምልክት ተጋቡአላለም አንተግን ቀጥታ አለእያልክነው ደግመስማ

  • @zebenay4788
    @zebenay4788 4 дні тому

    Melkam temhert bebezu tebarek🙏

  • @engidaworkmekuria7813
    @engidaworkmekuria7813 3 дні тому +1

    ሰው ከሰው ጋር ተጋብቶ ለየት ያለ ፍጥረት እንዴት ይወለዳል?

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob 3 дні тому

    Tsega yibzalachhu

  • @EpheremWorku
    @EpheremWorku 3 дні тому

    ለዳንኤል መልስ ያመጣው መላህክ ነው ለማርያምም ያበሰረው መላህክ ነው (የማይታይ )ናቸው ማለት ነው ።የፍጥረት አባት እንጂ የሰው ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅች አይደሉም ልጅ ለመባል በክርስቶስ ማመን አለብን አይደል።።

  • @asebegugsa674
    @asebegugsa674 3 дні тому

    የእግዚያብሄር ልጆችና የሰው ልጆች ተጋብተው የተወለዱት ዘሮች በውጭ ሳይሆን በውስጥ ሰውነታቸው ኔፊሊም የሆኑ ሲሆኑ ስማቸውም ኢሉሚናቲ ናቸው፡፡ መላዕክት እንደሚታወቀው መንፈስ ሲሆኑ ከሰው ጋር ሊጋቡ ማለትም ኪዳንን ሊያደርጉ ብንለው ይሻላል የሚችሉት ከሰዎች መንፈስ ጋር ብቻ ነው፡፡ ይህም ጌታችን እየሱስ በመልዓኩ ቅዱስ ገብርኤል የምስራች ነጋሪነት አማካይነት በድንግል ማርያም ማህጸን ቃል ስጋ ከሆነበት መንገድ ጋር ሊነጻጸር ይችላል፡፡

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 3 дні тому

      ከባድ ነገር ነው በዘፍ 6፥ 1- ካነበብከው ተወለደላቸው እንጂ መንፈስ ገባባቸው አይልም ሌላው ያነሣህው ኢየሱስ ቃልም ስጋ ሆነ ነው የሚለው ያ ፈጣሪ የነበረዉ ቃል ይሄ በእ/ግ ሀሳብ ነው ገብርኤል በችሎታው ያደረገው አይደለም ከዚህ ጋር ምንም አያገናኘውም ትልቅ ስህተት ነው የምትናገረው ያለህው ተመለስ ።

  • @AmenBalem-xg7fw
    @AmenBalem-xg7fw 4 дні тому +1

    ሌላው ወደ ሎጥ ቤት የሄዱት መላእክትን እንዴት ታያቸዋለህ ?

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 3 дні тому

      ይሄ ከባድ ነው በእ/ግ ችሎታ ለአንድ አላማ ሰገለጡ በሰው መልክ ይገለጣሉ እንጂ መለአክት ከሰው ጋር ለመገባት ስጋ ዘር ያስፈልጋቸዋል ።

  • @KilaGiov
    @KilaGiov 21 годину тому

    ወንድሜ ደህና መጥተህ ነበር ነገር ግን በእግዚአብሔር ሰም መጠራት ተጀመረ የሚለውን ሰታብራራ መጽሐፍ ቅዱስን ለማረም ሞክረሀል ይሄ መልካም አይደለም። በቃ በእግዚአብሔር ስም መጠራት ተጀመረ የሚለዉ ቃል በቃ ሙሉ ነው የእግዚአብሔር ልጆች የሚለውን ቃል ሰራ የጀመረበት ጊዜ እንደሆነ ነው የማምነው። (በትህትና)

  • @asebegugsa674
    @asebegugsa674 3 дні тому +1

    ወንድም ዮናስ መላዕክት አያገቡም አይጋቡም ላልከው ጥቅስ መላዕክት ይህ ተፈጥሯቸው የሚሆነው እግዚያብሄር ባስቀመጣቸው አለም ውስጥ እስከተገኙ ድረስ ብቻ ነው፡፡ እንደሚታወቀው በዚህ እኛ የሰው ልጆች በምንኖርበት ምድር ባለችበት አለም ካሉ ህጎች አንዱ የጋብቻ ህግ ነው፡፡ ስለዚህ ከዚህ የጋብቻ ህግ ስር ሆነው በዚህ ዓለም እስከተገኙ ድረስ የጋብቻ ህግ በነሱ ማለትም በመላዕክት ላይ የማይሰራበት ምንም ምክንያት የለም፡፡

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 3 дні тому

      ወንድም እኔ ጥያቄ አለኝ መላዕክቶች መንፈስ ናቸው ከሰው ጋር ተገብተው እንዴት ይወልደሉ ዘር የላቸውም

    • @asebegugsa674
      @asebegugsa674 3 дні тому

      @@ElishaTesema ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን፣ 3 አይነት ውልደት እንዳለ የእግዚያብሔር ቃል ይናገራል፡፡
      1. ተፈጥሯዊ ውልደት በስጋ ከወላጆቻችን ስንወለድ
      2. ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኛችን ስንቀበል እና በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት መንፈሳችን ጥምቀትን አግኝቶ ወደ ፍጹም መንፈስነት ሲቀየር የምናገኘው ከውሃ የመወለድ እድል
      3. ነፍሳችን ወይንም የስጋ አእምሯችን ዕለት ዕለት ድኖ ፍጹም በሆነው መንፈሳችን አማካይነት በዕሳት እየተጠመቀ እና እየታደሰ ሲሄድ የምናገኘው የመንፈስ ውልደት ናቸው፡፡
      ስፍረቸውን ለቀው ከሰው ልጆች ጋር ጋብቻን የፈጸሙት የእግዚያብሄር ልጆች ተብለው የተጠቀሱት መላዕክት ሲሆኑ መላዕክት ደግሞ አገልጋይ መናፍስት እንደመሆናቸውና ጋብቻን መስርተው ከሰው ልጆች ጋር መውለድ የሚችሉት ከሰው ልጆች መንፈስ ጋር እንደሆነ ለመረዳት ይቻላል፡፡ ከነዚህ ከሁለት የተለያዩ ዘሮች የተወለዱት ልጆት የሁለቱንም ዘር መንፈሳቸው ውስጥ የያዙና በምድር ላይ ካሉ የሰው ልጆች የተለየ መንፈሳዊ ዲኦንኤ የያዙ ስለመሆኑ ግልጥ ነው፡፡

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 3 дні тому

      @@asebegugsa674 ወንድሜ አያወራህ ያለዉን በመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አስረዳ ሌላው የዛፍ 6፥ 1- ጀምረህ ያለውን አስረዳ በተፈ የፃፍከው ሁሉ የሚገባ አይደለም በዘፍጥነት ላይ ያለዉ በስጋ የተወለደ እንጂ አንተ አንደተናገርከው ያለ በመንፈስ ሳይሆን በስጋ የተገለጡ ናቸዉ።

    • @asebegugsa674
      @asebegugsa674 2 дні тому

      ወንድሜ ጥቅስ እየጠቀስክ ከመጥፋት ልብህን ለመንፈስ ቅዱስ ከፍተህ በአንዳች ያልገባህ ነገር ቢኖር እንዲያስረዳህ እና እንዲገልጥልህ ብትለምን የተሻለ ነው፡፡ ላነሳኸው ጥያቄ ግን እኔም ጥያቄ አለኝ ስንተኛው ምዕራፍና ቁጥር ላይ ነው የተወለዱት በስጋ ነው የሚለው? እግዚያብሔር ይባርክህ.@@ElishaTesema

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 4 дні тому +5

    ውይ ምንም አልገባኝም ሰጀመር በዚያን ዘመን ሰው ሁሉ አንድ ነበረ የእግዚያቤሔር ልጆችና የሰው ልጆች የሚባለ ለሁለት የተከፈለ ሕዝብ የለም ቢሆንማ ሁሉም አንድ ላይ በጥፋት ውሀ አይጠፉም ነበር ሰው ለሀለት የተከፈለው ከአብርሀም መጠራትና ከእስራኤል በኋላ ነው ያኔም ቢሆን አሕዛብ የተባለው እና አይሁድ እንዳይጋቡ እግዚያብሔር በሙሴ በኩል ሕግ ቢሰጥም ሕጉን የጣሱት ልዩ ፍጥረት አልወለዱም ሕጉን ካልጠበቁት መሀል የመጀመሪያው ሙሴ ነበር አርሱም ልዩ ፍጥረት አልወለደም በዚ ዘመንም አንድ አማኝና የማያምን ሰው ምን ሕብረት አለው ይላል ቃሉ ይሕም በብዙ ምክንያት ነው እንጂ አሁንም ድሮም ሰውና ሰው ሰው ነው የሚወልደው እግዚያብሔርንም ያስቆጣው የተጋቡት ሰው እና ሰው ስላልነበሩ ነው የተወለደውም ልዩ ፍጥረት የሆነው

    • @ዮናታንአክሊሉ
      @ዮናታንአክሊሉ 4 дні тому +2

      ወንድሜ ብዙ ከቃሉ እርቀክ ስላለክ ማብራሪያክም አራምባና ቆቦ ስለሆነ አንተን ከማስረዳት አንተን ማደደብ ስለሚቀል ላንተ መልስ ለመስጠት መጀመሪያ ብዙ ማንበብ ይጠበቅብካል አትንጠራራ ማማርራሪያ ለመስጠት በጭራሽ አትችልም አንተ ከወንጌል በጣም እሩቅ ስለሆንክ እታች ወርደክ ተማር ወንጌል በድጋሚ ለአማኙ ማስተማር ይጠበቅብናል።
      አይሁድ አህዛብ የምትለው የቱጋ መጥተክ እንደሆነ እራስክን ፈትሽ መጀመሪያ ከ 1,000 አመት በፊት ከኖህም በፊት ኔፍሊሞች ነበሩ ከ 1,000 አዓመተ ፍዳ በኋላም አሉ እየተባለ አንተ ጳውሎስን ጠንቅቀክ ሳታውቀው የጳውሎስት ትምህርት ልታስተምረን አይሁድ እና አህዛብ ትለናለክ ገስት ላይ ብትሆን ኖሮ በፍጥነት አወርድክ/ሽ ነበር በናታችሁ እይታዎቻችንን በደንብ እንፈትሽ ዴቭ ብዙ ጊዜ ወደ ኦርቶዶክስ አስተምህሮም ሳብ ስለሚል አንፈርድበትም መፅሀፈ ኩፋሌን አንብቦ ስለነበረ ከራሱ መረዳት ጋር አዛምዶት ነው ነገ በእርግጠኝነት እንደዚህ ቅጥ ያጣ ስህተት እንደማይሳሳት ተስፋ አደርገለሁኝ።
      በንፅፅር አሁን ካሉት መምህራኖች 10% እሱ ይሻላል 90 ናውን በሒደት ያስተካክላል ደሞም እያስተካከለ ነው ደፋር ስለሆነ ለማበላሸትም ለማስተካከልም ችግር የለበትም።
      በቅርቡም ከካልቪን አስተምህሮም ሙሉ በሙሉ ተላቆ እንደምናገኘው አልጠራጠርም ፀጋ ይብዛልክ እረዥሙንም እድሜ ከጤናጋር ያድልክ ዴቭዬ ለዚህ ትምህርትክ ነብስ ይማር ብያለሁኝ እኔም ዴቭ ነኝ ከአዳማ።

    • @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h
      @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h 3 дні тому

      ​@@ዮናታንአክሊሉማነኝ ነው እምትለው ባክህ ?

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 3 дні тому

      በእርግጥ የሚነገረበት ጥቅስ አልባህም ስለዚህ መልስህ መጀመሪያ ጥቅሱን እየውና መልስ ከ ይቅርታ ጋርGenesis 6 አማ - ዘፍጥረት
      1: እንዲህም ሆነ፤ ሰዎች በምድር ላይ መብዛት በጀመሩ ጊዜ ሴቶች ልጆች ተወለዱላቸው፤
      2: የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደ ሆኑ አዩ፤ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ።
      3: እግዚአብሔርም፦ “መንፈሴ በሰው ላይ ለዘላለም አይኖርም፥ እርሱ ሥጋ ነውና፤ ዘመኖቹም መቶ ሀያ ዓመት ይሆናሉ፡” አለ።
      4: በእነዚያ ወራት ኔፊሊም በምድር ላይ ነበሩ፤ ደግሞም ከዚያ በኋላ የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች ባገቡ ጊዜ ልጆችን ወለዱላቸው፤ እነርሱም በዱሮ ዘመን ስማቸው የታወቀ ኃያላን ሆኑ።

    • @mame8874
      @mame8874 3 дні тому

      @@ዮናታንአክሊሉ
      በጣም ጨፈጨፍከው እኮ ትንሽ ትሁት ብትሆን ጥሩ ነበር

    • @dagneshdana
      @dagneshdana 2 дні тому +1

      ​@@ElishaTesemaየሰው ልጆች የቃየን ዝርያዎች ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች የሴት ልጆች ናቸው

  • @TARIKUSEBLE
    @TARIKUSEBLE 3 дні тому

    ወንድም ዳዊት የተናገረውን አጣርተህ ሳትሰማ ለትችት ትሮጣለህ ፡፡ የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉት መላዕክት በወንዶች ውስጥ ገብተው /አድረው / ከሴቶች ጋር ተገናኙ አለ እንጂ መንፈስ የሆኑት መላዕክት በቀጥታ ከቆነጃጅቱ ጋር ግንኙነት ፈፀሙ አላለም እንደገና ስማው ፤ ለትችት አትሩጥ ፤ 26 ኛው ደቂቃ ላይ ዕውነቱ ይሄ ነው ስትል ትደመጣለህ ፤ ነገ ደግሞ ልክ እንዳንተ ዓይነቱ ሌላ ተቺ ይነሳና የራሱን ሃሳብ ይዞ ብቅ ይልና እውነቱ ይሄ ነው ይለናል ፡፡

  • @chakisukoteklle
    @chakisukoteklle 3 дні тому

    አጋንንት ከሰው ሴት ልጆች ጋር ግንኙነት እንደሚያደርጉ ይናገራልና ታዲያ በዚህ ጉዳይስ ምን ትላለህ?

  • @israelesayas6071
    @israelesayas6071 3 дні тому

    ወንድም ዮናስ በመጀመሪያ ወንድም ዳዊትን አድምጠው ! የመላእክት መንፈስ በሰው ሁኖ የተወለዱ ......ነዉ ያለው

    • @israelesayas6071
      @israelesayas6071 3 дні тому +2

      ደግሞ አንተም ቢሆን አስተምር እንጂ ሁሌ ተቺ አትሁን ።ሰው እየሰራ ቢሳሳትም ይታረማል ።ሁልጊዜ የሚተቹ ሰዎች አዋቂ አይባሉምም አይደለምም!

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 3 дні тому

      ​@@israelesayas6071እኔም እንደ ዳዊት ነው ብዬ አስባለሁ ነገር ግን እንደዚህ አይነት ነገሮች ምንም በመዳናችን ላይ ለውጥ አያመጡም ዮናስ በመልሱ ላይ የእ/ግ ልጆች የተባሉት የሴት ልጆች (እ /ግ የሚያወልኩ) ናቸው ነው ያለው ነገር ግን ዘፍጥረት 6፥3 ላይ እ/ግ የተቆጣው በእ/ግ ልጆች ላይ አይደለም በሰው ልጆች ላይ ነው መቆጣት የነበረበት በእ/ግ ልጆች ነበር ። ምናልባት የወደቁት መላዕክቶች በሰዎች ውስጥ ሆነው ሊሆን ይችላል ለምሳሌ ጴጥሮስን በተቃወመው ጊዜ ኢየሱስ ዞር በል አንተ ሰይጣን የሰውን እንጂ የእ /ግ አታውቅም ሲለው እንመለከታለን ስለዚህ አንዳንድ ምስክርነቶች ስትሰማ ለምሳሌ ጠንቋዮች አንዳንድ ሴቶችን ያገባሉ የሚያገባውም ሆነ የሚመርጠው መንፈሱ ነው ይህንን ግን እንደ ትምህርት ማስተማር አይችልም አንዳንድ ግዜ አንዳንድ ሰዎችን ነፃ ለማውጣት ይጠቅማል። ከዳዊት ጋር የማያስማማኝ ነገር ደግሞ መላዕክቶች ሁለት ግዜ ወደቁ የሚለው ነው ምንም ማስረጃ የለም።

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma3323 3 дні тому

    በመሰረቱ አንተም በዚህ ሀሳብ በስኮላሮች ከሚታሰቡ እሳቤዎች አንዱን ደገፍክ እንጂ የራስህን ምልከታ አላቀረብክም።ሆኖም ግን ያኛው እይታ ሚዛን ይደፋል

  • @abrahamermias3854
    @abrahamermias3854 3 дні тому

    Lemin dawit fassil gar atigenagnim?dawit demo tegabu alalem mejemeria bedembi mesimat then ke matyosin endetekes atirisa

  • @መላክ
    @መላክ 2 дні тому

    ወንድም ዮናስ የራስህን ትርጉም አትስጥ😂😂😂😂

  • @AmenBalem-xg7fw
    @AmenBalem-xg7fw 4 дні тому

    እሽ ወንድሜ ሰው እና ሰው ተጋበተው ሀያላን እንዴት ሊወልዱ ይችላሉ

    • @ዮናታንአክሊሉ
      @ዮናታንአክሊሉ 4 дні тому +3

      አሁን በዚህ ዘመን ያለን አማኞች ሀያላኖች ነን በድፍረት ቃሉን በማያምኑት ዘንድ ሔደን ወንጌልን ኢየሱስን እንሰብካለን ከዚህ በላይ በምን ሀያላን እንባል አንተ የምትፈልገው ሀያል እንዴት አይነት ይሁንልክ የወንድሙን አንገት የሚቆርጠው በዚህ ዘመን ሀያል አይባልም የዚህ ዘመን ሀያል አለምን ሴጣንን ክፋ ስራውን ከመካድ በላይ ምን አይነት ኃያል ፈለክ እኛ ሀገራችን በሰማይ ስለሆነ።

    • @wehaveabiggod5673
      @wehaveabiggod5673 3 дні тому +1

      ​አንተ የሰይጣንን ክፉ ሰራ ክደሀል በስድብሕ እያገለገልከው ነው😢

    • @meaza5096
      @meaza5096 3 дні тому

      ተባረክ እኛ ሀገርቸ በሰማይ ነው ​@@ዮናታንአክሊሉ

    • @meaza5096
      @meaza5096 3 дні тому

      ​@@wehaveabiggod5673ቆይ ስድብ ነው ??

    • @Aster-ly5xe
      @Aster-ly5xe 3 дні тому

      እዉነት ነው አንድ እየተሳደበ ማስተማር ከእግዚአብሔር አይደለም ።​@@wehaveabiggod5673

  • @godooSaved
    @godooSaved 2 дні тому

    ወንድሜ ዞረህ እኮ እዛው ሆነ: ዳዊት ያሉትን የተለያዩ ኣመለካከቶች ተናገረ:: ኣንተ ደግሞ ኣንዱን view መረጥክ:: ይሁን:: እስቲ ዋናው ላይ እናተኩር: ኢየሱስን እንስበክ: ያልገባኝ: ይህን video የሰራሀው ምክንያቱ ምንድነው? ራሱን ዳዊትን ማግኘትና ማናገር ኣይሻልም ወይ? ለተመልካቹስ የሚጠቅመው ነገር ምንድነው? Confusion ብቻ ና ብቻ!!! Why why brother? Isn’t it better to focus on salvation? Be UA-cam yemishekitu asmeselen eko amanhochin hulu . Tew wendime. Bless you!!!

  • @meaza5096
    @meaza5096 3 дні тому

    ሰውየው ምን ነክ ኦኦ ሰው ወደ ተረት ይመለሳል እንደ በኢየሱስ ስም

  • @demekedessie
    @demekedessie 3 дні тому

    ዮኒ ልክ ነህ ዴብ እኮ ያለው መላዕክት በሰው ውስጥ ሁነው ከሰው ጋር ተጋቡ ከየት አመጠው. ይህን መረዳት .? በእኔ አመለካከት የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉት ክርስቶስ የሚመጣበትን የዘር ግንድ ለማሳየት ነው እርሱም የሴትን ትውልድ ነው ምክያቱም ከሴት ኖህ ከኖህ ሴም ከሴም አብርሃም እያለ ይቀጥላል እነዚህ ትውልዶች ተስፍ ተሸካሚ ናቸው ስለዚህ የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉት የሴት ዘሮች ሲሆኑ የሰው ልጆች የተባሉት የቃየል ዘሮች ናቸው እንጂ መላዕክት አያገቡም አይጋቡም መላዕክት ከሰው ጋር ተጋቡ ለማለት ምንም አይነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ የለንም።

  • @mrtsigesitotaw4027
    @mrtsigesitotaw4027 4 дні тому

    ዳዊት ፋሲል በጣም ተሳስቷል

    • @abrahamermias3854
      @abrahamermias3854 3 дні тому

      Yihuda meliek anib
      Sefichewin yelekeku rikab mefetsem yichilalu
      Neger gin sefirachewin yetebekut ayagebum ayigabum demo wode lote beti yehedutinim ist assib betechemar 2 Peter 2 አማ - 2ኛ ጴጥሮስ
      4: እግዚአብሔር ኃጢአትን ላደረጉ መላእክት ሳይራራላቸው ወደ ገሃነም ጥሎ በጨለማ ጉድጓድ ለፍርድ ሊጠበቁ አሳልፎ ከሰጣቸው፥
      5: ለቀደመውም ዓለም ሳይራራ ከሌሎች ሰባት ጋር ጽድቅን የሚሰብከውን ኖኅን አድኖ በኃጢአተኞች ዓለም ላይ የጥፋትን ውኃ ካወረደ፥
      6: ኃጢአትንም ያደርጉ ዘንድ ላሉት ምሳሌ አድርጎ ከተማዎችን ሰዶምንና ገሞራን አመድ እስኪሆኑ ድረስ አቃጥሎና ገልብጦ ከፈረደባቸው፥
      7-8: ጻድቅ ሎጥም በመካከላቸው ሲኖር እያየና እየሰማ ዕለት ዕለት በዓመፀኛ ሥራቸው ጻድቅ ነፍሱን አስጨንቆ ነበርና በዓመፀኞች ሴሰኛ ኑሮ የተገፋውን ያን ጻድቅ ካዳነ፥ keyetegna tariku wosido nw yetsafew?Jude 1 አማ - ይሁዳ
      6: መኖሪያቸውንም የተዉትን እንጂ የራሳቸውን አለቅነት ያልጠበቁትን መላእክት በዘላለም እስራት ከጨለማ በታች እስከ ታላቁ ቀን ፍርድ ድረስ ጠብቆአቸዋል።
      7: እንዲሁም እንደ እነርሱ ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል።