||አባቶቻችን በመዳን ዙሪያ በኦርቶዶክስ አስተምህሮ የቀኑ ይመስላል||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @YisehakAdane-k8n
    @YisehakAdane-k8n 2 дні тому +2

    ተባረክ ወንድም ጳውሎስ ለሰዎች የሚመች እና የሰውን ፊት ፈገግ የሚያደርገውን ሳይሆን የተገለጠውን የቃሉን እውነት ሳትሸቃቅጥ ስለነገርከን !!!

  • @demekedessie
    @demekedessie 2 дні тому +12

    ያሬድ ጥላሁን በጣም ስህተት ነው ወንድም ጳውሎስ ትንሽ አስተውል እንዴ ምን ነካችሁ በመጨረሻ የወንጌልን እውነት እየካዳችሁ ነው ወገኖቼ ልብ በሉ ጽድቅ በእምነት ነው ። ማንም እንዳይመካ ከስራ አይደለም የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ጽድቃችን ራሱ ኢየሱስ ነው ። የኢየሱስ ጽድቅ የኔ ጽድቅ ነው ። ይህ የተገለጠው ጸጋ እግዚአብሔርን እየመሰልኩኝ እንድኖር ያስተምረኛል ኃጢያተኝነትን ያስከደኛል እንጂ በእኔ የሚጠናቀቅ ጽድቅ የለም ።

    • @bebebi09876
      @bebebi09876 2 дні тому +1

      AMEN ! , I thought it was only me who got confused .

    • @HenokAsfaw-j5s
      @HenokAsfaw-j5s 2 дні тому +3

      የጳውሎስን ፕሮግራም ተከታትየዋለሁ፤ በራስ ሥራ ስለመዳን ምንም አያወራም። እንዲያውም በክርስቶስ የማዳን ሥራ ብቻ እንደምንድንና በእርሱ ላይ አንዳች የሰው ሥራ ጭማሪ እንደሌለበት አበክሮ ተናግሮአል። ገለጻውም ጸጋን ማእከል ያደረገ ነበር። "ድነናል፥እየዳንን ነው፥እንድናለን"ን አሁን አንተ እዚህ በገለጥክበትና በተቸህበት መንገድ አይደለም ያብራራው። ትንታኔው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው።

    • @GraceOnly-s7q
      @GraceOnly-s7q 2 дні тому

      @HenokAsfaw-j52 መዳኑን ካልጠበቀው ያጣዋል ማለት እና በራስ ስራ መዳን ምንድነው ልዩነቱ ምንድ ነው?

    • @HenokAsfaw-j5s
      @HenokAsfaw-j5s 2 дні тому

      @@GraceOnly-s7q የተቀበለውን ሕይወት የሚጠብቀው እኮ ከራሱ ከጌታ በሚቀበለው ጸጋ ነው እንጂ በሥጋ ትግል አይደለም። ለዚህም በሚያስፈልገን ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድንቀበል በእምነት ወደ ጸጋው ዙፋን እንድንቀርብ ቃሉ ይነግረናል። ዕብ 4፥16፣ ቲቶ 2፥11-13 መመልከት የሚጠቅም ይመስለኛል። ሰው የተቀበለውን ሕይወት በእግዚአብሔር ጸጋ ካልጠበቀና በዚህ ሕይወት የሚቀልድ ከሆነ ሊያጣው ይችላል። (ዕብ 6፥4-8) ደግሞስ ፊል 2፥12ን እንዴት ትረዳዋለህ?

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh День тому

      ያእቆብ መልእክት ምእራፍ 2፡20 አንብብ።እምነት ያለ ስራ የሞተ ነው።የልጁን መልክ ልንመስል ነው የተጠራነዉ።የእየሱስን።ጥንቃቄ ይደረግ።

  • @bendit2-u6h
    @bendit2-u6h 2 дні тому +4

    በተለይ የጳውሎስ ሀሳብ በጣም ግራ ያጋባል በመጀመሪያ ውይይቱ ላይ ስለድነት ሲጠየቅ ድነናል ብሎ በእርግጠኝት መልሱን ነገረን መልሶ ደግሞ አንድ ሰው በድካም ውስጥ ሲገኝ ተብሎ ሲጠየቅ ደግሞ እስከመጨረሻ የሚፀና ይድናል ብሎ መመለሱ በጣም ግራ አጋብቶል መጀመሪያው በስራ የሚወሰድ መዳን ከሆነ ታድያ ነገ እርሱ ስለመፅናቱ በምን እርግጠኛ ሆ
    ኖ ነው ድኛለሁ ያለው ?

    • @nathnaeltsegaye4724
      @nathnaeltsegaye4724 13 годин тому

      ድነት ቅፅበታዊ ኩነት ሳይሆን በክርሽቶስ የተገኘ ህይወት ነው የሚለው አሳብ ነገሩን የሚያጠራው ይመስለኛል። እስከኖርን ድረስ በድነት ውስጥ ነን። በስጋ ከተወለድንበት ጊዜ ጀምሮ በህይወት ኖረናል እየኖርን ነው ወደፊትም እንኖራለን፥ በመንፈስም ዳግም የተወለደ ሰው የሚገባበት ህይወት ድነት ይባላል። ድነናል እየዳንን ነው ወደፊትም እንድናለን።
      ለወደፊት ድነታችንን ያለማጣታችን ዋስትና የሚረዳው ፀጋ ነው። በውሳኔ መፅናት ከእኛ ሲሆን ውሳኔያችንን የመኖር አቅም ከእግዚአብሔር ከአባታችን ነው።

  • @GraceOnly-s7q
    @GraceOnly-s7q 2 дні тому +5

    ይሄ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ዜና ነው:: እባክህ ወንድሜ በዚህ ላይ ፈጣን ምላሽ ስጥበት:: ጸጋ ይብዛል!

    • @targettube4968
      @targettube4968 19 годин тому

      ኦሮቶዶክስ እውነት ነች።

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh День тому +1

    10 እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
    ዳግመኛ የተወለድነው ወይንም የዳንነው መልካሙን ስራ ለመስራት ነው።

  • @nigususolomon6083
    @nigususolomon6083 2 дні тому +2

    ፀድቀናል: እየዳንን ነው: እንድናለን = መንፈስ: ነፍስ: ስጋ።

  • @targettube4968
    @targettube4968 19 годин тому

    ኑ በብርሀን ተመላለሱ

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 День тому

    ጳውሎስማ ኦርቶነቱን ማወጅ ነው የቀረው “አለቆች የመሰሉት ግን፥ በፊት ማን እንደ ነበሩ አይገደኝም፤ እግዚአብሔር የሰውን ፊት አይቶ አያደላም፤ አለቆች የመሰሉት አንዳች እንኳ አልጨመሩልኝምና፥”
    - ገላትያ 2፥6

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 дні тому

    የአብርሃም ዘር ነንና እነጸድቃለን የሚሉ ነበሩ፣ ጌታም ክፉ ሥራችሁ ይመሰክርባችኋልና አትጸድቁም ብሎ ነብዩ ህዝቄልን ልኮባቸዋል፣ እምነት ከሥራ ጋር ወጤቱ ጽድቅን ያስገኛል (ያዕ 2: 14)

  • @demekedessie
    @demekedessie 2 дні тому +8

    ትንሽ አያፈራም ይህ ሰው halfway ነው ጽድቃችን ይላል 🤔🤔🤔🤔 ወገኖቼ የዘላለም ሕይወት ኢየሱስ ነው በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም አለው ይኖረዋል አይደለም አሁን አለው ምክንያቱም የዘላለም ሕይወት ከተገለጠ ሁለት ሺ አመት ሞላው ።

    • @josiahdavid3273
      @josiahdavid3273 2 дні тому

      መጻሃፉን halfway ካጠና ሰው ምን ይጠበቃል?
      ሰዉን በምን አስፈራርተው ይያዙት ?

    • @kalebzekarias-h9v
      @kalebzekarias-h9v День тому +1

      እና ኢየሱስን ማመኑም መክዳቱም እኮ በስራ ነው የሚገለጠው።

    • @targettube4968
      @targettube4968 19 годин тому

      እውነቱ ይሔ ነው።

    • @targettube4968
      @targettube4968 19 годин тому

      ​@@josiahdavid3273 እውነቱ ይሔ ነው። ተመለስ

    • @nathnaeltsegaye4724
      @nathnaeltsegaye4724 13 годин тому

      ግማሽ ፅድቅ ሳይሆን ግማሽ እውነት ኑፋቄ ነው ነው ያለው። አስተውለህ ስማ።

  • @kalebzekarias-h9v
    @kalebzekarias-h9v День тому +2

    ያሬድም ሆነ ጳውሎስ አዲስ አስቸምሮ እኮ አላመጡም። እምነት ያለ ሥራ ይገለጣል እንዴ???

  • @2ndcomingofchristjesus
    @2ndcomingofchristjesus 2 дні тому +1

    ከ prosperity ወደ dispensationalism። እቺ ቤተክርስቲያን መንፈስ ቅዱስ ይድረስላት። ሌላ ግርታ ከመተከሉ በፊት።

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv День тому

    እምነት ለመዳኛ መልካም ስራ የእምነት መገልጫ ነዉ ምንጭ አትናቴዎስ ።

  • @bernabastadesse6179
    @bernabastadesse6179 18 годин тому

    የወንድም ጳውሎስ መልዕክት መፅሃፍ ቅዱሳዊ ሲሆን የያሬድ ግን ፅድቅን በግማሽዮሽ መዳን በማስቀመጡ ስሁት ነው ግና ፅድቅ ፍፅምናው የተጠናቀቀ ሲሆን ቅድስና እና መታነፅ ግን በሂደታዊ የደህንነት መስመር ውስጥ ያለ ነው በተጨማሪም ክብር ደግሞ ወደፊት የሚጠበቅ በሰውነታችን ላይ የሚከውን ቅፅበታዊ መዳን ነው።

  • @bahailuyonas6849
    @bahailuyonas6849 2 дні тому +1

    ዘመኑ እና መጻሕፍቶቹን ለያይተ ካለማጥናት የመጣ ሽግር፣ መማህራኑን ወደ ጎረቤቶች ወጥ መመኘት ወሰዳቸው መሰለኝ።

  • @yonathnemekonen1926
    @yonathnemekonen1926 2 дні тому +3

    የያሬድን ጥላሁን ትምህርት ሰምቻለዉ ትክክለኛ መፀሀፍ ቅድሳዊ ትምህርት ነዉ ተቆራርጣ ስለቀረበ ነዉ የተምታነዉ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 5 годин тому +1

    😂😂😂😂😂 😮😮😮 Ereffff " Denenal" ::

  • @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h
    @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h 2 дні тому +1

    ነጠላቸውን ለብሰው ቢመለሱ አይደብረኝም ...መፅሀፋ ፅፈህ ሊሆን ይችላል በክርስቶስ የማዳን ስራ ላይ እርግጠኛ ካልሆነክ ባዶ ነህ ችግሩ ትጠፋላቹ እሚሉ ሰዎች እዛው ንግግራቸው ላይ የሚጋጭ ሀሳብ ነው እሚሰጡት በተለይ እስከመጨረሻው ይፀናል የሚለውን ሀሳብ እዚ ጋር ማምጣት ህፃንነት ነው

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 2 дні тому +1

    ....continue to work out your salvation with fear and trembling, Philip 2:12
    ፊልጵስዩስ 2:12 NASV
    .... በፍርሀትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤
    መዳን ህይወት ነው፣ ዝም ብለን ተቀብያለሁ ድኛለሁ እያልን በሌብነት በዝሙት በሀጥያት እንድንቀጥል አይደለም፣ እንዲያ ቢሆንማ ለምን አንድ አማኝ ባክ አደረገ ይባላል ስለዚህ መጽናት ያስፈልጋል ማለት ነው

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh День тому

    21 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
    22 በዚያ ቀን ብዙዎች፡- ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
    23 የዚያን ጊዜም፡- ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ፡ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
    24 ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
    25 ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።
    26 ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
    27 ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ።

  • @tinahababa2818
    @tinahababa2818 2 дні тому +4

    ግማሽ ወንጌል🙄

  • @birhan3282
    @birhan3282 2 дні тому +1

    የማቴዎስ ወንጌል 24
    13 እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
    KJV
    Matt 24
    13 But he that shall endure unto the end, the same shall be saved.
    The ward saved in this verse in Greek it says sozo not soteria their for it is not refer to salvation of man but from other things that man saved in his way.
    If you have other explanation please give us

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 2 дні тому +1

    አድነኝ ነው የሚያስብለው ታዲያ ኦርቶዶክስ ወንድሞቻችን ምን አደረጉ ወደኃላ ይላል ይሄ ነው

  • @misganagetachew4088
    @misganagetachew4088 2 дні тому +1

    ቢቻልህ የራስህን ሀሳብ እና እምነት ይዘህ እባክህ ። በስው በተናገረው ላይ ሀሳብ መስጠት ቡዋተሌነት ነው ።

  • @josiahdavid3273
    @josiahdavid3273 2 дні тому

    እስከ መጨረሻ የፀና ? አውዱን ለይተው ካላጠኑ ለምን ዝም አይሉም?
    ኑፋቄ ይሉሃል ይህ ነው ።
    ያሬድ ጥላሁን እኮ ወንጌላዊያኑንን ወይም ብዙሃኑን ደስ ለማሰኘት ቆርጦ ከተነሳ ቆየ ያሳዝናል ።
    😢😢

  • @DibYit
    @DibYit 2 дні тому

    ❤❤❤

  • @GideyGido
    @GideyGido День тому

    Ena tadiya ke ortodoxsoch mndnew lynetachu, yemaryam amalajnet?🤔 are kentu nachu betam.

  • @AbiotAragaw-fb3qm
    @AbiotAragaw-fb3qm 2 дні тому +1

    እንግዲህ ጽድቃችን ኢየሱስ ካልሆነ ነገ በፋቱ በስራህ ትቆማለህ ?

  • @YOmAty
    @YOmAty 2 дні тому

    እንጠብቃለን

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob 2 дні тому

    Tebareku

  • @fitsumbirhane8826
    @fitsumbirhane8826 2 дні тому

    በፍጹም አልቀኑም እውነቱ ዪህ ነው ነገር ግን ሰው በስራ አይድንም

  • @mogessss
    @mogessss 6 годин тому

    Orthodox astemiro slhone aydelem ewnet slehone nw.....orthodoxm enantem amnenal kezas nw pointu?

  • @AleniAdamu
    @AleniAdamu День тому

    ዩኒ ምን ትላለክ እስኪ ይሄን ነገር ተናገርበት

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa 2 дні тому

    ወይኔ ጌታ ሆይ.... እስከመጨረሻ የፀና አላለም 😆😆😆

    • @Grandas7358
      @Grandas7358 12 годин тому

      መፅሐፍ ያለውን ነው ያለው

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 5 годин тому

    Lejoro Yeseketetal " Eyedanen newo???? 😂😂😂

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 2 дні тому

    አንተ ራስህ ኦርቶዶክስ ነህ መሰለኝ መጀመሪያ አዳምጥ በደምብ ለእነሱ ጭራሽ ማስታወቂያ እየሰራህላቸው እያስጮህክላቸው ነው😊

  • @LoveJesus-i3r
    @LoveJesus-i3r 2 дні тому

    Yamer koy yenasu yemadan temeret ke orthodox gr yamilayew bamndn nw🤔

  • @AbiotAragaw-fb3qm
    @AbiotAragaw-fb3qm 2 дні тому

    ይሄኔ ነው መሸሽ ወንድሜ እረረረረ

  • @fisehaabid
    @fisehaabid 2 дні тому

    Yared Areaaa Ayazewem! Kebotawem aymexawem!

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AdanuchAdanuchadgeh
      @AdanuchAdanuchadgeh 2 дні тому

      መጨረሻዬን አሳምረው ትልቅ ፀሎት ነው