የጾም መግቢያ እጅግ ድንቅ መልዕክት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ/ Aba Gebrekidan sbket new 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview

КОМЕНТАРІ • 215

  • @beletutefera3880
    @beletutefera3880 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @haymikebede5523
    @haymikebede5523 2 роки тому

    Amen.amen.amen.kale.hiwet.yasemaln abatachin.edmena.tenan.yadlln.thsgawn.yabzalachhu🙏🙏🙏

  • @sol9m9ngebru42
    @sol9m9ngebru42 2 роки тому +10

    አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛሎት እኛም ሰሚዎቹን ተግሳፁን ለህይወት ያድርግልን

  • @Adne_
    @Adne_ 2 роки тому

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋዎትን አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር በረከተዎት ይድረሰን አባታችን አሜን

  • @dhfhbxdgbgd5672
    @dhfhbxdgbgd5672 2 роки тому +32

    በእውነት ክብር አባታችን ቃለ ህይወትን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ተናተ ትምህርት ብዙ ተምርያለሁ ግን ዛሬም አልተለወጥሁ ለካ ጥጋብ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ በጸሎቱ አስብኝ በረከታችሁ ይድረሰኝ አባ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 роки тому

      በውእነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባችን እግዚአብሔር ያገልግሎ ዘመኖን ይባርክሎት

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому +2

      የኔ ውድ እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደርሰሽ በፆም ወቅት መልካም መስራት ጥሩ ነውና ስብስክራይብ አጊኝ ውዴ አይከፈልበትም

    • @dhfhbxdgbgd5672
      @dhfhbxdgbgd5672 2 роки тому +1

      @@ewnettube2001 አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እሽ አረግሻለሁ

  • @demekealemu8110
    @demekealemu8110 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን

  • @እግዚአብሄርእረኛየነው

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እዲሜና ጤና ይስጥዋት

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 роки тому

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜዬና ጤና ይስጥልን❤👍🙏

  • @sarasarasarasara455
    @sarasarasarasara455 2 роки тому

    Eunet kal hiwet yasemalen
    Edme ke tena ga ystot fetari 🙏🙏🙏

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 2 роки тому

    Kale ehiyewt yasemaln Egizhabhar ergem edmna tena yestln segawen yabezaln 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yibeltalaychew2524
    @yibeltalaychew2524 2 роки тому

    ቃለ ህይወት የሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጸጋንም ያድልልን።

  • @መርከበኖህ
    @መርከበኖህ 2 роки тому

    ምን ማለት ይቻል ይሆን እግዚአብሔር በሰዎች ላይ አድሮ እንዲህ ይናገራል ከማለት ዉጭ በእዉነት ግሩም ነዉ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባትችን፡፡ ለኛ ለምዱባዮቹ አስተዋይ ልቦናና ያድለን አሜን፡፡

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 2 роки тому

    ስብከት ሣዳምጥ ሣዳምጥ ልቤ ስብር ይላል ግን መልሼ አዛው ነኝ አባቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ በረከቶ ይደረብኝ 🙏🙏🙏

  • @gnatali8743
    @gnatali8743 2 роки тому

    Amen amen amen

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 роки тому

    Amen kalkewet yasemalin erejm edme ketna gar yadliln Abatachn betslot yasbugn ene Atiyategnawn lijot

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 2 роки тому

    Qale hiwotn yasemalen abatachin mayetegeb adebet bewnetu Erejim edme ketenagar yaddlelen cheru medhanialem🙏🙏🙏

  • @minuutjevoororthodox3032
    @minuutjevoororthodox3032 2 роки тому

    Abatachin Erejem Edmen Yestelin🙏🏾
    Kale Hiwotn Yasemalin🙏🏾

  • @hiwottirfu5716
    @hiwottirfu5716 2 роки тому

    Amen amen amen 🙏

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 роки тому

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen

  • @rraaan430
    @rraaan430 2 роки тому

    Kali hiweti yesimani abetachini 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💛❤️

  • @nebatnebat5718
    @nebatnebat5718 2 роки тому

    አሜን አባታችን እግዝአብሔር። ይርዳን

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 2 роки тому

    KALE HEWET YASEMALEN ABTACEN 👏

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 роки тому

    Kalhiwet yasemalign erjem edma katan nager yestote 💚💛❤💕🙏💕

  • @wifiwifi8391
    @wifiwifi8391 2 роки тому +7

    እግዝኣብሄር፣ይቅር፣ይበለን፣እጅ፣ሃጥያታችን፣ቡዙ፣ነው፣ተነግሮ፣ኣያልቅም፣ኣባታችን፣ቃለህወት፣ያሰማልን፣ያገልግሎት፣ዘመንዎትን፣ይባርክልን።

    • @ህሊናዳኛነው
      @ህሊናዳኛነው 2 роки тому

      እግዚአብሔር ✅
      እግዜኣብሄር አይባልም 🌹

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 роки тому

      እግዚአብሔር ነዉ የሚባለዉ የፈጣሪን ስም አስተካክለን እንፃፍ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን !!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን።
    ፆሙን ለስርየት፣ ለሰላምና ለፍቅር ያድርግልን።

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 роки тому

      በአውኑት፣ትክክልል፣አባታችን፣ ቃለህደወትያሰማልን፣አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🙏🙏🙏🙏

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому

      Ethiop🇧🇯👏🏼👏🏼🇪🇹👏🏼👏🏼

  • @tenagnywondmu8199
    @tenagnywondmu8199 2 роки тому

    Amenenamen qalhutn yasamal Rajime edeman xana yesex faxare lagerachen selmune yawordeln faxare

  • @user-ey6cl4jx5r
    @user-ey6cl4jx5r 2 роки тому

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 роки тому

    Amennnnnnnnnnnnn kale hywet yasemaln memhr

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 роки тому

    እድሜና ጤናዉን እግዝያብሔር ይሰጥልን አባ

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 2 роки тому

    Abatachen kale heywet yasemalen edmena tena yestelen
    Bewenet liben yemyalemelem sibket
    Beslotwot asbun
    Colorado USA

  • @Bነኝየድንግልማርያምል-j1y

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @haymanotbelte6989
    @haymanotbelte6989 2 роки тому +2

    ክብር አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ እና ጤና ፀጋ እና ጥበብ እንደለበሱት ካባ ያከናንቦት ለእርሶ የገለፀ ቸር አምላክ ለኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ያድለን ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን!
    በበዛው በደሌ ይህን ትምህርት እንድማር ይፈቀድክልኝ በጥበቤ አይደለም በበጎነትህ ነው። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የሚራራ ልብን አድይን ተመስገንን ተመስገን ቸሩ መድኃኒትአለም🙏

  • @banobeyene2027
    @banobeyene2027 2 роки тому

    Egziabhier neakum zhabena ykber ymesgen nay agelglot zemenkum ybark

  • @netsanettesfu4133
    @netsanettesfu4133 2 роки тому

    abatachen kale hiwot yasemalen ten yesetewet

  • @tezekerenebewstemengstke6146
    @tezekerenebewstemengstke6146 2 роки тому

    Abatachn Andebete Rtue kalehiwet yasemaln

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 роки тому

    Amne amne amne

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ኽቡር ኣቦና ቃለ ህይወት የስመዐልና ጸጋኡ የብዘሐልኹም በጣዕም ጡዑም ስምዕኻ ዘይፅገብ ትምህርቲ ንዳካማ ሓጥያተኛ ጓልኹም ብርከትኹም ይሕድረን አሜን፫

  • @werkeadis7267
    @werkeadis7267 2 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 2 роки тому

    አሜን አሜን እኛ ምን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @AlmazTola
    @AlmazTola Рік тому

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 2 роки тому +7

    ልክ ልካችንን ነግረው ስለሚያስተምሩን ደስ ይሉኛል
    እራሳችንን በደንብ እንድናስተውል ይረዱናል

  • @amiliamili804
    @amiliamili804 2 роки тому

    አባታቺን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @anshlim1233
    @anshlim1233 2 роки тому

    አሜን አሜን ቃለህየወት ይሰማልን 😢😢😢😢😢😢😢💔💒💒👐👐👐

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 2 роки тому +13

    አባታችን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን በእዉነት ትምርተዎ አይጠገቡም እያዝናኑነዉ እሚያስተምሩት በእዉነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ያድልሰን

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 2 роки тому

    Egzabher rejim edme yestot aba betam hiwet yehone tmhirt kal hiwet yasemalin.

  • @yordanosagonafer1090
    @yordanosagonafer1090 2 роки тому

    Kalhywet yasemaln Abatachen

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 роки тому

    Kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen amen lb ye miyarezerz temhrete

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +10

    እግዚኦ በእውነት አባ የእኔን ታሪክ ነገሩኝ አዎ እኔ ምግብ እወዳለሁ እበላለሁ ቁርስ ምሳ እራት መክሰስ እና ደሞ ጣፍጭ ነገሩች እረ ስንቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ይረዳኝ እቀንሳለሁ እውነት በጾም ስዓት በጣም እበረታለሁ ፍስክ ሲሆን ድክም እላለሁ እውነት ነው ጥጋብ ዝሙት ያመጣል 🥲 ጌታ ሆይ ሰው አርገን አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን የሰማነውን በልቡናችን አሰደረልን 🥲🤲🤲❤️⛪️

    • @maledemekonen4149
      @maledemekonen4149 2 роки тому +1

      ልክ ነሽ እህቴ በቅዱሱ መጻሐፍም እንደተማርነው( ሰው ለዛ ለተገዛለት ባሪያ ነው !!!) ይለናል ያ ማለት እለት በለት በምናከናውናቸው ነገሮች ሁሉ ነብስን የሚያሳድፉ ነገሮች አንዳዶቻችን ላይ ይኖራል ምሳሌ ዘፋኝነት ዘማዊነት ሌብነት ወ ዘ ተ ስለዚህም በነብሳችን ተወራርደን የማናፍርባት ንጽህተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲት አምላክ ካለብን ሐጥያት ሁሉ ከአይናችን እርግብርግቢት በሚፈጥነው ምልጃዋ ህዝበ ክርስቲያኑን ሁሉ በሔጾብ ትርጭልን!!! እመብርሐን ሆይ ያአስራት አገርሽን ኢትዮጽያን አስቢያት !!!

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜንንን
    ቃለ ህይወት ያስምልን

  • @Kal4309
    @Kal4309 2 роки тому

    Abatachin edmie ena tena egziabhier yistiwot

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 2 роки тому

    Kale hiwet yasemalin Abatachin 🙏🏽

  • @mekuanint265
    @mekuanint265 2 роки тому

    amen kale hiwot yasemalen

  • @romana3245
    @romana3245 2 роки тому

    Aba yeftun. Yebarkun. Atersun....

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አበታችን

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 2 роки тому +1

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln abatachn!!

  • @emamyemahi9337
    @emamyemahi9337 2 роки тому

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @dglmaryamwahsey510
    @dglmaryamwahsey510 2 роки тому

    Kal hiwet ysmalin

  • @user-nt4fy3lh7k
    @user-nt4fy3lh7k 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @getewondimu5366
    @getewondimu5366 2 роки тому

    Ebako abatachen ahun ahun betam eyasafregna eyasazenegn slemetaw ersom tazbewet yhonal ket yata yekebela akebabele lehzbacen beyastemrun.

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 роки тому

    አን አሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን. እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!
      ውድ ኦርቶዶክሳዊያን subscribe በማድረግ ቻናላችንን ተቀላቀሉ ፡፡
      ua-cam.com/channels/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q.html

  • @elsabettube5270
    @elsabettube5270 2 роки тому

    Amen

  • @asteramente7907
    @asteramente7907 2 роки тому +3

    ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን ፀሎት በረከትዎ ይደርብን

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 2 роки тому

    Kali hewote yasemane amen

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 2 роки тому

    እሜን እሜን እሜን

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን በፀሎቶት አስቡኝ ሀብተ ማርያም ብለው
    አሜን አሜን አሜን

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 роки тому +3

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ትምህርቱን ከመጀመረወት በፊት የሚገልጿቸዉ ቃላቶችና ትምህርቶች አጥንትን ያለመልማል በዚህ በሕጻንነትም ይሁን በወጣትነት መቀባትና መመረጥ መታደል ነዉ እድሜወትን ያርዝምልን

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 2 роки тому +4

    እውነት ነው አባታችን ቃለ ሂወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመነቸውን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን 🤲🤲 ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስላም ይደርግልን አሜን 🙏🙏 መምህራችን ሺህ አመት ይኑርልን 🙏🙏🤲

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 роки тому +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን አባታችን
    💚💛❤🙏

    • @ethiopiayene5039
      @ethiopiayene5039 2 роки тому

      አሜን እማ እንዴት ነሽልኝ😍😘

  • @sarayemane6530
    @sarayemane6530 2 роки тому

    Qale hiwet yesmealna

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +2

    እውነት ግሩም ትምህርት አሁን ሃገራችን ጥጋብ ስንቱን ደም እየፈሰሰ ነው እግዚኦ ሰውን አርደው በሉት ስጋውን ደሙን ጠጡት 🥲🥲🥲 እግዚአብሔር የንጹሃን ደም ይፈርድ ለተራበ ትች ለጠገበ አዝናለሁ ትላለች አያቴ🥲🤲

  • @tesfayeukumo6392
    @tesfayeukumo6392 2 роки тому

    kale hiyewot yasemalgn

  • @እሙነኝየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 👏👏👏

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 роки тому +3

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትወ ይደርብን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥወት🙏🙏🙏

  • @cityphone9560
    @cityphone9560 2 роки тому

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት የአባታችን ትምህርት ብሰማዉም አልጠግበዉም እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ይስጥልን 👏👏👏👏

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @w.g.b.7123
    @w.g.b.7123 2 роки тому +1

    እባታችን እውነት ድንቅና እስተዋይ ትምህርት ከርሶ ብርታት በችኛ እጋዛችን ሆነው በትምህርታ በቀንም በለሊትም ስታዘንቡልን ትምህርቶ ያፅድቀንየንስሃ ምግብ ይሁነን እኔን ሀጢሀተያውን በፀሎትዎ እዲያግዙን እንመኛለን ንፀሀ ሠቶ መፃህፈ ቄደር እትምቆ ፍትሀዘወልድ ደግሞ ሚያድነኝ ብርቱ እባት እዲልኽኝ በፀሎት አስቡኝ (ወልደዮሀንስ)
    ከእውሮፓ ቃለህይወትን ያስማልን።

  • @SARA-sk6og
    @SARA-sk6og 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    አሜን የለሁላችንም ልቦና የከፈትልን
    መጨረሻችን ያሣምሪልን የሠውልጂ መጨራሽው ስምረነውእና

  • @እሙመክሊት
    @እሙመክሊት 2 роки тому +7

    በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለኛም እግዚአብሔር ይርዳን ሠላም አስጀምሮ በሠላም ያስፈፅመን አሜን፫

    • @teshomederjew8896
      @teshomederjew8896 2 роки тому

      በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለኛም እግዚአብሔር ይርዳን ሠላም አስጀምሮ በሠላም ያስፈፅመን አሜን፫

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ አባታችን ❤🙏

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 2 роки тому

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚

  • @nigatuabera4762
    @nigatuabera4762 2 роки тому +5

    "እናንተ እፍረት የሌላችሁ ሕዝብ ሆይ፥ ፤ ትእዛዝ ሳይወጣ፥ ቀኑም እንደ ገለባ ሳያልፍ፥ የእግዚአብሔርም ቍጣ ትኵሳት ሳይመጣባችሁ፥ የእግዚአብሔርም ቍጣ ቀን ሳይደርስባችሁ ተሰብሰቡ፥ ተከማቹም። ፤ እናንተ ፍርዱን የጠበቃችሁ የምድር ትሑታን ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፈልጉ፤ ጽድቅንም ፈልጉ፥ ትሕትናንም ፈልጉ፤ ምናልባት በእግዚአብሔር ቍጣ ቀን ትሰወሩ ይሆናል።" ትንቢተ ሶፎንያስ - ምዕራፍ 2:1-2 " በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ አላግጠዋልና፥ እየታበዩም ተናግረዋልና ይህ ስለ ትዕቢታቸው ያገኛቸዋል።11 ፤ እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ የተፈራ ይሆናል፥ የምድርንም አማልክት ሁሉ ያከሳቸዋል፤ በአሕዛብም ደሴቶች ሁሉ ላይ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ በስፍራቸው ሆነው ለእርሱ ይሰግዳሉ።
    12 ፤ እናንተም ኢትዮጵያውያን ደግሞ፥ በሰይፌ ትገደላላችሁ። "

  • @qalkidangetachewqalkidan8038
    @qalkidangetachewqalkidan8038 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 роки тому

    በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቀዎት

  • @honeysaba4890
    @honeysaba4890 2 роки тому +1

    አባታችን!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im 2 роки тому +6

    ብአወነት ቃል ኅይወት የሠመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልኩም ኣቦና✝️

  • @amelesuhagos5617
    @amelesuhagos5617 2 роки тому

    ኣባታችን ቃሌ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልን🙏🙏🙏💞

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 2 роки тому

    KALE HIWOTEN YASMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN

  • @sarabafkadu6213
    @sarabafkadu6213 2 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏 kalewate yasamalen abatchen

  • @ፍቅርተዩቱብ
    @ፍቅርተዩቱብ 2 роки тому +4

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏❤🌿🌿

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!
      ውድ ኦርቶዶክሳዊያን subscribe በማድረግ ቻናላችንን ተቀላቀሉ ፡፡
      ua-cam.com/channels/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q.html

  • @brehangtamsay7865
    @brehangtamsay7865 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @ቤዛወለተሚካኤል
    @ቤዛወለተሚካኤል 2 роки тому +1

    አባታችን ቃለህወት ያሠማልን መሜህሬ ❤️❤️🕯🕯🕯🙏

  • @ethiopia8672
    @ethiopia8672 2 роки тому +2

    ስለ ቁራወቹ ሲናገሩ ቁራወቹ ድምፃቼውን እያሰሙ ነበር ማነው የሰማቼው ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት ያስቡን

  • @Hiwotmoges213
    @Hiwotmoges213 2 роки тому

    Aba erso betam yeleyalu egeziabeher erson yaberketeln edeme tena yesteln lezihe tewuld sil
    Berketo yederben AMEN

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 2 роки тому

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 роки тому +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በአድሜ በፀጋ ኑሩልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን🌾🌿