Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin ykirta be mechereshta dimx tefa litastekakulut betihetina enteykalen
Abatachin igzeber idime ina tena isxot Ba hunet qal hiwot yisamalen uufffff Henin qal hiwot samiche ka motu hunken indet dasssssss sil indi net Tawahido❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣
ቃል ህወትን ያሰማልን አባታችን ቅድስት ሥላሴ የሰማዩን መና ያድልልን
አባ በጣም ደስ ይላል ምንም እንኳ ኦርቶዶክስ ባልሆንም ሳላደንቅ አላልፍም
ወይኔ በመብርሃን ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት ግቢ ።የራሳችን ስለሆነ አይደልም እውነተኛ አምላክ ደስ ብሎት የሚቀበለው አምልኮ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ናት🙏🌺
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናሽን ያብራልሽ ትክክለኛዋንና ቀጥተኛዋን መንገድ ያሳይሽ እመብዙሃን ትርዳሽ
ከዚች እህታችን ምን ተማረን ?
እህትዬ እግዚአብሔር አይነ ልቦናሽ ያብራልሽ
@@genatgeza3469 እግዚአብሔር በጉ ለማረግ መውደዱ።
mn hayimanot wust nesh??????????????
አባዬ ቃለህይወትን ያሠማልን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
መሠረታዊ እውቀት የሚያስጨብጥ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም ቃሉን ሰምተን 30 . 60, 100 ፍሬን እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሊቅየአለም ብርሐን ነው አመሰግናለሁ ተመስጌን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
አባታችን፡ቃለሂወት፡ያሰማልይ፡በድሜ፡በጢና፡ያቆይልን፡ያገልግሎዉትን፡እድሜ፡ያርዝምልንከኛም፡ሁሉ፡እድሜ፡ጨምሮ፡ጨማምሮ፡ያቆይልን፡ያኑርልን።
አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውረስልን አሜን የእመቤታችን ልመናዋ አማላጂነቷ አይለየን አሜን🙏🙏🙏
ከምግብ በላይ የሚጣፋጥ ወንጌልን ሥላሥተማሩን ፀጋዉን ያብዛሎት ጌታ አብዝቴ ይባርኮት
ከፕሮቴስታንት እምነት የተመለስኩት ከ95ዓ/ም ወዲህ ነዉ እያንዳንዷን ትምህርቶቿን ለማወቅ በመማር ላይ እገኛለሁ ግን የእኝ አባት ትምህርት መንፈሳዊ ተመስጦዬ ላይ ተመስጦ እየጨመረብኝ በመገኘቱ የእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ከማለት ዉጭ ሌላ ቃላት የለኝም
ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ።✝💟✝💟✝💟✝💟✝ቃለህይወትን ያሠማልን, በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን
አባ ረጅም እድሜ ይስጥዎ እንደርስዎ ፈተፍቶ ያስተማረ አላየሁም በእውነት
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን በረከታችኹ ይድረሰን
ላባታችን ቃለህወትነ ያሰማልን በእዉነት ተሰፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቃሉ ባለቤት በቸርነቱ ይርዳን እርሶን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ፫
ከተቻለ በጣም ወሳኝ የሆነ ቦታ ሲደርሱ አይሰማም ቢስተካከልልን መልካም ነዉ በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልን የምታስተላልፉልን ወንድሞች እህቶች 🙏🙏🙏🙏
Amen.amen.amen.abatachn.kale.huwet.yasemaln.edmena.tena.ysteln.thsgawn.yabzalachhu.betam.des.yemil.temhrt.new.belbonachn.yasadrbn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን!አባታችንን ቃለ ሂወትን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልን!እናመስግናለን እግዚአብሔርሆይ !ልቦናችንን አብራልን!
ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ቃል
ትምህርተ ቅ/ሥላሴ እጅግ የሚገርም የሚመሰጥ ሕይወት ነው፡፡
የገባኝ ቢኖር የቅድስት ሥላሴ አንድነት ሦስትነት ልዩ ነው እግዚብሔር ምሳሌውን በእኛ ማስቀመጡም ግሩም ፡፡
ቃል አልባ ልብ፣ ልብ አልባ ቃል ፣ እስትንፋስ አልባ ልብ ቃል የለም፡፡
በእውነት ግሩም ስብከት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማን፡፡ ዘይገርም ስብከት
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን በረከትሁ ይደርብኝ😢😢😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎ አባታችን አሜን፫
አባታችን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አብዝቶ ጸጋዉን ያድልልን ።የርስዎን ትምህርት ሰምቶ ነፍሱ ሀሴት እማታደርግ ማን ነዉ ?አባታችንን የፈጠረልን ስላሴ ስሙ ብሩክ ይሁን አሜን።
Kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen amen
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: ስራችሁ መልካም ነው ::ስተትን መናገር አይሁንብኝና ይህንን ስብከት እንዲደርሰን የረዳችሁን ሰዎች ከ 1:32 በኃላ ያለው አይስማም መልካም ፍቃድዎ ከሆነ ቢያስተካክሉልን ::
እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጦት አባዬ
ቃለ ሂወት ያሰማልን የእናታችን ቕድስት ድንግል ማርያም ጸሎትዋ በረከትዋ ያካፍለን አሜን አሜን አሜን
አባ ታች ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ
Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!!!! abatachn tesfa mengeste smayat yawrsln!!!!!
ማር ማር የሚል ኣንደበት
Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna Aba
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን
አባ እንዴት ልንገሮት ትምርቶትን ስሠማ በጣም የሚገርመኝ ነገር አለ ምንም አይርበኝም ቆንጆ ዶሮዎጥ እደበላ ሰው ጥግብ እላለሁ አጠገቦት ሆኜ ብማር ደግሞ እዴት ልሆን ይሆን
ቃለ ህይወት የሰማልኝ መንግሰተ ሰማይን ያዎርሰለኝ አባ እጅግ አመሰግኖታለሁ
አባ እግዚአብሔር ይስጥልን መጨረሻዎት ያሳምርልን ቃል የለኝም
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ግን በመጨረሻ1:32አይሰማም ድምዑ ቢስተካከልጠሩነበር ስለሁሉምነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤
ቃልህወትን ያሰማልን አባታቺን ደስ የምል የህወትን ምግቢ ስለማይነገር ስጣታዉ እግዚአብሔር ይመስገን
ቀለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ሆይ በእውነት እናመሰግንሃለን
አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋ በረከትን ክብርን ይስጥልን የቅዱሳን አምላከ ቸሩ እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን።
Amen kalie hiwet yesmalna abona amlakna aykeln gen des ybluni aboye mearey
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ እና ተናን ያድልልን ያገልግሎት ዘማኑን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif yaa baayatu obboleetti koo nagaadha
Amen amen amen waaqayyoo sagalee jireenya saa dhageeechisuu
አባትየ እውነተወትን ነው ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
AMENE AMENE AMENE ABATACHENE QALHIWETENE YASEMALENE XEGAWENE YABEZALOTE🙏🙏🙏🙏
አባ የምታስተምሩት ትምርት ድንቅነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ 🙏🏾❤️
አሜን ፫
አሜን.አባ.ቃለህይወት.ይሠማልን
አሜን አሜን አሜን
አባታችን በረከተዎ። ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 💚💛❤️
ግሩም ድንቅ ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏
እኔብቻነው ግን የሚናገሩትነገርሁሉ የማስበውን ግልፅየሆነነገርነው ሳዳምጣቸው ውስጤን ሰላም ነውየሚሰማኝ❤ ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏
ከቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛሎዎት በጣም ድንቅ ነፍሰን የሚያድሰ የህይወት እንጀራ የሆነ ትምህርት ነው አባታችንን በቅርብ የሚያገኛቸው ሰው ካለ ወጎኖቼ ሰልካቸውን ለማግኘት ተባበሩኝ እርዳታቸውን እፈልጋለሁኝ እባካቹህ በእመ አምላከ ብላቹ ተባበሩኝ እንደተሳካልኝ በዚሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የእግዚአብሔርን ሰራ እናገራለሁኝ ተባበሩኝ አመሰግናለሁኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን
Amen amen amen abatachen
Kale hewaten yasemalen abatachen
እድሜ ይስጥልን አባታችን ግን መጨረሻ አካባቢ ድምፅ አይሰማም አስተካክሉ
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ የማቱሳላን ያድልልን አሜን
ግሩም ስብከትነው እድሜና ጤና ይስጥወት በፀሎት ያስቡኝ ወለተመስቀል እባላለሁ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አባ ከማር ከወተት የሚጣፍጥ ትምህርት ያስተማሩን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኔ በአረብ ሃገር ሆኜ ነዉ የምከታተለው እና የእናንተ የቅዱሳን አባቶቻችን ፀሎት አይለየን አሜን
አሜን
አሜን
Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopian 💚💛❤🙏🙏🙏🙏
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን
ቃለ በረከትን ያሰማልን
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጨረሻ ተቋረጥ ቢቻል ለእግዚአብሔር ቃል ባይቋረጥ ይመረጣል💖💖💖
መልካም አባት ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን::
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏿♥️
እምዎደዎት አባት ትምርተዎ እማይጠገበኝ ብሰማው ብሰማው እረጅም እድሜ ይሰጠዎት
ከ1 :32ጀምሮ አልተሰማኝም ከስልኬ ነው መሰለኝ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላመዎት ይድረስን አባታችን አሜን እኳን አብሮ አደረስን አባታችን አሜን. ቃለሂወት ያስማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን አሜን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን አሜን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የሰማዕልን ኣባትችን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜ ከጥዕና ጋር ይስጥልን። በኡነ ድንቅ ትምህርትና ብልቦና ያኑርልን።
አባ ከእግዚአብሄር በታች አመግንወት አ ለሁ ለመጀመር ጊዜ በንሰሃ እድታጠብ ና ጥቅሙንም እዳዉቅ ያደረጉኝ አባት ነወት እጅግ በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏 ከጎንደር እደዚ ትምዕርት ሲኖር ብናዉቅ ጥሩ ነበር
ቃለህወትን የሳማለን ኣባ
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin ykirta be mechereshta dimx tefa litastekakulut betihetina enteykalen
እሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ይስማልን
Ameen Ameen Ameen egzaber yemesgn kel hiwot yaseman megist sameyt yawarisen is
አሜንአሜን
በእውነቱ አባታችን ቃለሕይዎትን ያሰማልን
መጨረሻ አካባቢ ድምጽ የለውም ማስተካከል ከቻላችሁ ድምጽ ያለውን ለጥፉልን👏👏👏👏
ቃለ ህይወት ያስማልን መንግሥት ስማያትን ይውርስልን በነፍስ በስጋ ይጠብቅልን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን!!!
በእውነት የእርሶ ትምህርት ልብ ውስጥ የሚቀር ነው እግዝያቤሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን✝️⛪👏💐
Ethiop 🇪🇹Hi 👋🇧🇯Hi 👋🇧🇯🌇🌇
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን ፀጋው ፀጋው ያብዛለት እግዚአብሔር አምላክ
abatachen Kal hiwet yasemawet segawen yabezalewt
ቃለህይወትን ያሠማልን🌾🌾🌾🌾🌾
።
ጆሮ ያለው ይስማ!!
ይህ ዘመን የጨለማ ዘመን አደለም የብረሃን ዘመን ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው🙏💒💕
Ameen Ameen Ameen
በእውነት ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን♥️
Kale hiwot yasemalen Abatachen regime edeme ena tena yestlin 💕🙏💕💐
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል ወንድሞቻችን የመጨረሻው ድምፁን ብታስተካክልሉን ጥሩ ነበር
ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏✝✝✝⛪
Ethio 🇧🇯⛪🕍🙌🙌🇧🇯🕊️🕊️
ቃለህይወት ያሰማዎት አባ
Abatachin igzeber idime ina tena isxot
Ba hunet qal hiwot yisamalen uufffff Henin qal hiwot samiche ka motu hunken indet dasssssss sil indi net Tawahido❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣
Enamesgenalen
AmenAmenAmen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜን ከጤነ ከበረከት ጋር ያድልልን ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን,
Kale hiwot yasamalin 💝