የካቲት 8 "በድንቅ ትሕትና የእግዚአብሔር ቃል ወረደ" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma New Sibket

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview

КОМЕНТАРІ • 180

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому +1

    አሜን አባታች ቃለህይወት ያሠማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የኢትዪቢያ ሠላም ይመለስ አሜን🙏🙏🙏🙏😘😘😘

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
    @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅልን አባቴ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የተማርነውን ትምህርት ለፋሬ ለበረከት ያርግልን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን ❤🙏

  • @user-kk2kp8uy1w
    @user-kk2kp8uy1w 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @ermiasarega7114
    @ermiasarega7114 2 роки тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን በእድሜ በፀጋ ይቆይልን

  • @الال-ف9ك2ع
    @الال-ف9ك2ع 2 роки тому

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለ፣ሂወትንያሰማልንአባታችንንእኞንምተምረንየምንድንበትያድርግልንየድንግልልጅእየሱስ፣ክርስቶስ።

  • @Bነኝየድንግልማርያምል-j1y

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 роки тому

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏🤲🙏

  • @beywbeywesetw7769
    @beywbeywesetw7769 2 роки тому +13

    እኝህ አባት ያሉበት አገር ያላችሁ ምእመን ታድላችሁ ፣አባዬ እድሜና ጤና ይስትዎት

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiop 🇪🇹🇪🇹 orhodox. 🇪🇹🕊️

  • @ትርጓሜ
    @ትርጓሜ 2 роки тому

    ከስንት አንድ ነው እንደዚህ ያሉ መምህር ማግኝት በዚህ ጊዜ ከላይ የሚሰጡን ልዩ የሀይማኖት መምህር አባት ናቸው፣ግን ግን ግን ልዩ መልካም የሰላም ምገስ አላቸው የትምህርት ቃላቸው ከምግብ በላይ ነው በቀን 3 ጊዜ በመስማት ለራስህ ለህይወትህ ሰላም ስጥ ላንተ ካንተ በላይ የሚያስፈልግህ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው፣ሌላ ሰበር ዜና ለህይወትህ ምንም አይጠቅምህ፣እድሜ ጤና ይስጥልን፣አባት።

  • @zemaritwoinshettesema3475
    @zemaritwoinshettesema3475 2 роки тому +1

    ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 2 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን አሜን

  • @mahlet2954
    @mahlet2954 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ትግስትወለተስላሴ
    @ትግስትወለተስላሴ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🇬🇳🇬🇳🇬🇳😭🤲🤲🤲

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 роки тому

    Abatachin kalehiyiwetin yasemalin 🙏🙏🙏❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 роки тому

    አሜን አባታችን. ቃለህይወትን. ያሰማልን. አኛን. አስተዋይ. ልቦና. የሰጠን

  • @mazitube7041
    @mazitube7041 2 роки тому

    Amen amen amen abatachin kalhiowt yasemalen erjime edeme Ena Tena yestiwet

  • @yeshiparker7280
    @yeshiparker7280 2 роки тому

    Amen amen amen kilhiwet yasman abatachin

  • @yetewahedofere3086
    @yetewahedofere3086 2 роки тому

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ክብሩ ከፍ ይበል ይህንን ከማር ከወተት ይልቅ የሚጣፍት የእግዚአብሔር ቃል በይቱብ እንድንሰማ በኢትዮጵያም በውጪም ለሚሰሙ ኢትዮጵያውያን ለሚሰማ ሁሉ የጎንደር እዝብ ብቻ የባህር ዳር እዝብ ብቻ ሰምቶ (ተምሮ) ይበቃል ሳትሉ ይህንን የሚጥም የመድሐኒአለም ቃል እንድንሰማ የምታደርጉ መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ የአባታችንም በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 роки тому

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @_hewantube8377
    @_hewantube8377 2 роки тому

    ረጋ ያለ ከጫጫታ የራቀ ትምህርት ነው የሚያስተምሩን አባ እረጅም እድሜ ይስጥልን🥰🥰

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 2 роки тому

    Amen
    Amen
    Amen

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 2 роки тому

    አባየ እድሜ ጸጋውን ያብዝቶ ይሠጥልን እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤💚💛 የኢትዮጵያን ሀገራችን ሠላሞን አውረድልን አሜን፫

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ረ8ቀ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ዕድመና ጤና ይስጥልንቃልህይወት ያሰማልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 роки тому

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነትና ግሩ ትምህርት ነው

  • @bizugetachew4295
    @bizugetachew4295 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስምልን

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ruhtabebe9968
    @ruhtabebe9968 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @genet6181
    @genet6181 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማል አባታችን ድንቅ ትምህርት

  • @iyte6176
    @iyte6176 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማለን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 2 роки тому +20

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛ እኮ ወደ አምላክ መናገር ትተን ወደ ምድር ገዢዎች ነው የምንናገረው እንዴት ይስማን ታዲያ የእናንተ የአባቶቻችን ልመናና ጸሎት ከዘመኑ መከራ ይማረን አሜን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 2 роки тому

    Kale hiwet yasemalin Abatachin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 2 роки тому +8

    አባን ብንሰማ ኖሮ የኢትዮጵያ ምድር አፈሩ ሁሉ በምዕመናን ቅድስና የመፈወሻ እምነት ይሆን ነበር።

  • @kokebkokeb7649
    @kokebkokeb7649 2 роки тому

    💚💛❤Amen Amen Amen

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 роки тому

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 роки тому

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen Abatachen idemea ketena yestewot

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf 2 роки тому

    አግዝአብሐኸር ይባርከሐህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @amenamen9549
    @amenamen9549 2 роки тому

    Amene Amene

  • @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @senaitaraya2589
    @senaitaraya2589 2 роки тому

    Qale hiwet yesemaln.

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 2 роки тому +2

    አሜንንን
    አሜንንን
    አሜንን
    ቃልህይዉትያስማልን አባታችን እርዥሜ እድሜ ጤና ይሰጦሆ አባታችን

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 роки тому

    Kalehy wet yasemaln memhr

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 2 роки тому

    መልካም አባት ናቸው ያቆይልን።

  • @habasihabasi9311
    @habasihabasi9311 2 роки тому +2

    የሒዎት ቃልን የመገቡን አባታችን ቃለ ሕይዮት ያሠማልን

  • @nadyahnadyh7457
    @nadyahnadyh7457 2 роки тому

    Amenamenamen

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 2 роки тому +2

    እንዴት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠበቃል አምላከ ቅዱሳን

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 2 роки тому

    Kale hiwetn yasemaln beagelglot yatsnaln mengstun yawrsln bedmi betena ytebkln

  • @ትርጓሜ
    @ትርጓሜ 2 роки тому +2

    የቃል ምግብ በዛ ላይ የእግዚአብሔር ቃል ቃልም ህይወት እሱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፣የድንግል ማርያም በርከት አይለየን አሜንንንንንንን

  • @እሙነኝ-መ7ጀ
    @እሙነኝ-መ7ጀ 2 роки тому +1

    በእውነት ለ አባታችን ቃለህወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን 👏 👏 👏
    በረከቱ ይደርብን አሜን ይፍቱን አባታችን 🤲

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 роки тому

    መምህሬ

  • @ayehubizuenyew1181
    @ayehubizuenyew1181 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም በሰማነው ቃል 30"60"100"ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫🙌☦

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 роки тому +1

      🇨🇬💐💐💐💐🇨🇬💐💐💐

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 2 роки тому

    Amen Amen Amen Asyyyyy Eillllllll eillllllll eillllllll 😍❤❤❤❤❤ 🇪🇷 🇪🇷❤❤❤❤❤ 🙏

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    የህይወትን ቃል ያሠማልን♥️

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiop 🇪🇹🙌🇪🇹🙌🌿 orhodox.

  • @haniyemaryamliji6369
    @haniyemaryamliji6369 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiop 🇪🇹👏🏼👏🏼👏🏼🇪🇹🙌🙌

  • @nahlahm.ameenshatnawi863
    @nahlahm.ameenshatnawi863 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዕድሜዎን ያረዝምልን በዕውነቱ 🤲🤲🤲🤲🦢🦢🦢🦢🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲

  • @zelataye639
    @zelataye639 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በቃሉ ፀንተን እንድንኖር ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን ልቦና ይስጠን በረከትዎ ይድረሰን በፀሎቶት ያሰቡን

  • @gravitymobile6369
    @gravitymobile6369 2 роки тому +2

    amen amen amen abatashene kale hiyewate yasmane✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @asterkidan4832
    @asterkidan4832 2 роки тому +4

    አባታችን አባ ገብረኪዳን እግዚአብሔር ይጠብቆት በፀሎት አይርሱኝ ወለተኪዳን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን በቤቱ ያጽናናን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @enatachinmaryam5695
    @enatachinmaryam5695 2 роки тому +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን አሜን

  • @mintwabkefale6923
    @mintwabkefale6923 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ እና አስተዋይ ልቦና ያድለን የእዉነት።
    እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 2 роки тому +1

      ua-cam.com/video/tu189hfXolw/v-deo.html

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 роки тому +1

      🇨🇬🇨🇬🤲🤲🤲🇪🇹👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🇪🇹👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🇪🇹👏🏽👏🏽

  • @jannabeauty809
    @jannabeauty809 2 роки тому +9

    አባ በድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብር በደሜ በጤና ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክ

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @Efrata210
    @Efrata210 2 роки тому +3

    እውነት ደስ የሚሉ ኣባት የማይሰለቹ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 роки тому +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 роки тому +2

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
    አባታችን፡ ይፍቱኝ፡ ይባርኩኝ፤፤
    ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤
    በድሜ፡ በጤና፡ ይጠብቅልን፤፤
    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @esubalewgosaye2374
    @esubalewgosaye2374 2 роки тому +11

    ግሩም ነው፣ የህይወት ምግብ፣ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን አቤት ማማሩ። ታለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 2 роки тому +3

    አባ የዛሬው ትምህር ለየት ያለ ነውቃለህይወት ያሰማልን::

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 2 роки тому +3

    እኳን ደህና መጡልን♥️

  • @ኦርቶዶክስለዘላለምት-ፈ6ዀ

    አባት ፈጣሪ የአግልግሎት ዘመንወን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 2 роки тому +1

    አባታች እዴሜ ጦና ጋር ይሥጦህት

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 роки тому +2

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 😥😥😥😥 ለውጥ በለው ኑሮ እየኖርኩም ቢሆን
    እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠኝ 😢😢😢

  • @ማሂነኝየአፄዎቹ
    @ማሂነኝየአፄዎቹ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዕፁብ ድንቅ ነው ትምህርትዎ አይጠገብም አባታችን ነብሳችንን ይመግቧታል እግዚአብሔር ዕድሜዎን ያርዝምልን ለዕኛም መልካም ልብ ይስጠን

  • @tesfitluel922
    @tesfitluel922 2 роки тому +1

    Amen amen amen memhr

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema7114 2 роки тому +1

    አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @EeEe-gf5mb
    @EeEe-gf5mb 2 роки тому +1

    በእውነት ቃለ ህዉት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✝️

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 2 роки тому +1

    አባታችንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣምነዉ ,,,,የሜደቀዉ የወጊሉ ጥራት ,,,አባቶቻችን አከሬወቻችን ናችሁ💛💛💛💛

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 роки тому +1

      🇪🇹🙏🏻🇪🇹💰🇪🇹😇😇😇😇

  • @debirekewakibtsurakoyomedia
    @debirekewakibtsurakoyomedia 2 роки тому

    ግሩም ትምህርት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በፍቃደኝነት ደምሩን

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

    Ethiop🇪🇹🕊️🙏🙏🇪🇹.

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 2 роки тому +2

    በእውነት ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜን በጤና ቅዱስ አማኤልን ጠብቀው ፫
    እኔ ወለተ ሰላሴ እይለችሁ አሰብይ በእውነት
    ቅድስት ሃገርችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን በእውነት (፫)

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማንውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ትምህርቱን በተግባር እንድናረገው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

    • @aruvauae5088
      @aruvauae5088 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @netsamamar7186
    @netsamamar7186 2 роки тому

    Be Ewnetu Yekatit 8 ken yastemarut be Bisrate Gebriel Addis Ababa new. Bezeya talak debir tegegnitew Igig asgerami sibket ke 2:00 belay wesdew astemirewal, Yemayalkibachew Abat!! Yagelglot zemenwon Yarzimlin Aba, Fetari Ytebikiwot!!!!!!!!!!!! Honom Yih Timihirit belela bota Yetesete new, Atawezagbun.

    • @user21
      @user21  2 роки тому

      አሜን ወንድሜ ነገር ግን እኛም ይህ ትምህርት አዲስ አበባ ነው የተሰጠው አላልንም።

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ስላመዎት ይድረስን አሜን ቃለሂወት ያስማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን አሜን

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa293 2 роки тому

    AmenAmenAmen Elelelelelelele ⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 роки тому

    Aaname ✝️💒🤲❤💒✝️🤲

  • @mewdedemewdede5328
    @mewdedemewdede5328 2 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @wolelagenet1631
    @wolelagenet1631 2 роки тому

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ፡፡የዕድሜ ባለፀገ ያድርግልን ፡፡

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mewdedemewdede5328
    @mewdedemewdede5328 2 роки тому

    አሜን ለሁላችን

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 2 роки тому

    አባታችን እንኮን መጡልን

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 роки тому

    💚💛❤👏👏👏