M Lyrics
M Lyrics
  • 59
  • 1 337 306
Tefera Negash - Temelesh (Lyrics Video)
#teferanegash #mlyrics #temelesh
🎧 Tefera Negash- Temelesh (Lyrics Video)
🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications to get new uploads!
✅️ Lyrics | Temelesh (ተመለሽ)
[መግቢያ 1]
ግፍየዋልሽው በፍቅር ላይ አልዳኝም እምቢ ብለሽ
ጭንቅ ጥብብ ባር ባር ሲለኝ በሃዘን እንባ የሸኘሁሽ
እረ ነይ ተመለሽ ተይ ነይ
ከበደልኩሽ ካስቀየምኩሽ ይፈረድ ልካስሽ
ከበደልኩሽ ካስቀየምኩሽ ይፈረድ ልካስሽ
[አዝማች 1.1]
ኧረ ነይ ዙሪያው ገደል ሆኖ ተስፋ በሌለበት ኑሮ እንዴት ይቻላል
ኡሁሁሁ ለመጪው ነው ማሰብ ያለፈውን ትተን መስማማት ይሻላል
እስቲ ፍቅሬ ነይ እንተማመን ከኔ ወይስ ካንቺ የት ያለው ስዕተት
ማሃላችን ፍቅር ሰላም ይዉረድ በንፁህ ልባችን እንማከርበት
[አዝማች 1.2]
እኔማ ያላንቺ መች ይሆንልኛል
ሀሳብ እያጉላላ ያወዛውዘኛል
ርቀሽኝ ሄደሽ..ርቀሺኝ ሄደሽ
ጨንቆኛል ጠቦኛል ከፍቶኛል
ጨንቆኛል ጠቦኛል ከፍቶኛል
[አዝማች 1.3]
እስቲ ተረጅው ካጀማመሩ በመሰረቱ
እንደሚለያይ በብዙአይነቱ የሰው ፍጥረቱ
በአለም የለም የማይሳሳት ልማጸንሽ
ብበድልሽም ይቅር በይና ነይ ተመለሺ
ተመለሺ ተይ..ተይ ተመለሺ ተይ..ተይ
ተመለሺ ተይ..ተይ ተመለሺ ተይ..ተይ
[መግቢያ 2]
ግፍ የዋልሺው በፍቅር ላይ አልዳኝም እምቢ ብለሽ
ጭንቅ ጥብብ ባር ባር ሲለኝ በሃዘን እንባ የሸኘሁሽ
እረ ነይ ተመለሽ ተይ ነይ
ከበደልኩሽ ካስቀየምኩሽ ይፈረድ ልካስሽ
ከበደልኩሽ ካስቀየምኩሽ ይፈረድ ልካስሽ
[አዝማች 2.1]
ኸረ ነይ ውል አልይዝም አለኝ ኑሮዬ ተረታ ተመሠቃቀለ
ስትለዪኝ ጎኔን ሀዘን ጎዳው ፍቅር ጎደለብኝ ገላዬ አንቺን አለ
ያለፈውን ትተን ተወቃቅሰን እንስማማ ይቅር እንባባልና
ተመለሺ ይዘሽ ደግ ደጉን እኔማ ምን ልበል የወደቀው ይቅና
[አዝማች 2.2]
እኔማ ያላንቺ መች ይሆንልኛል
ኑሮ እንደ ተራራ ገደል ሆኖብኛል
ስንሰነባበት ርቀሽኘ ስትሄጂ
ጨንቆኛል ጠቦኛል ከፍቶኛል
[አዝማች 2.3]
ኤኔስ እስካሁን ከውጣ ውረድ አልዳንኩም
ሠላሙን ያምጣ ያልተመቸው ሠው አደብ የለውም
ምትክም የለኝ አንቺም ጨክነሽ ሸኝቼሻለሁ
ብቸኝነትን እንደምን ችዬ እገፈዋለሁ
[መዝጊያ]
ተመለሺ ተይ..ተይ
ተመለሺ ተይ..ተይ
ተመለሺ ተይ..ተይ
ተመለሺ ተይ..ተይ
ተመለሺ ተይ..ተይ
ተመለሺ ተይ..ተይ
#teferanegash #mlyrics
Переглядів: 637

Відео

Dereje Dubale - Endet lechalew (Lyrics)
Переглядів 4913 місяці тому
#derejedubale #mlyrics #endet lechalew 🎵 Follow M Lyrics On telegram: t.me/at_mlyrics 🎧 Dereje Dubale - endet lechalew (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications to get new uploads! ✅️ Lyrics | Endet lechalew (እንዴት ልቻለዉ) [መግቢያ 1] በፍቅርሽ ታስሬ እንዲህ ስንገላታ እያየሺኝ ምን በደልኩኝ ፍቅሬ ሸሸሺኝ በፍቅርሽ ታስሬ እንዲህ ስንገላታ እያየሺኝ ምን በደልኩኝ ፍቅሬ ሸሸሺኝ [አዝማች 1.1] ምን ነካብኝ ምን አገኘሽ የኔ ህይወት የኔ እመቤት ማን ገብቶ ነ...
Mikaya Behailu - Ante Lij (Lyrics)
Переглядів 31 тис.4 місяці тому
#Mikayabehaili #mlyrics #antelij 🎵 Follow M Lyrics On telegram: t.me/at_mlyrics 🎧 Mikaya Behailu- Ante Lij(Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications to get new uploads! ✅️ Lyrics | Ante Lij (አንተ ልጅ) [መግቢያ 1] አንተ ልጅ፣አንተ ልጅ..የፊቱ አንተ ልጅ፣አንተ ልጅ..የፊቱ አንተ ልጅ፣አንተ ልጅ..የፊቱ አንተ ልጅ፣አንተ ልጅ..የፊቱ ትናፍቀኛለህ ዛሬም እንደ ጥንቱ ዛሬም እንደ ጥንቱ..ዛሬም ከትናንቱ [አዝማች 1.1] እንዴትስ ልርገመዉ ያን ልጅነቴን ካንተ ያገናኘኝን ዉ...
Abrish Zegite - Fikren Beketita (Lyrics Video)
Переглядів 1,9 тис.5 місяців тому
#abrishZeget #mlyrics #fikrenbeketita 🎵 Join M Lyrics On telegram: t.me/at_mlyrics 🎧 Abrish Zeget - Fikren Beketita (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications to get new uploads! ✅️ Lyrics | Fikren Beketita (ፍቅሬን በቀጥታ) [መግቢያ 1] ፍቅሬን በቀጥታ መጥቼ መንገሬ ሁል ጊዜ ጠዋት ማታ ባንቺ መቸገሬ ለምን ይመስልሻል ፍቅርዬ ነገሩ ወድጄዉ እኮ ነዉ ካንቺ ጋር መኖሩ ካንቺ ጋር መኖሩን ፍቅሬን በቀጥታ መጥቼ መንገሬ ሁል ጊዜ ጠዋት ማታ ባንቺ መቸገሬ ለምን ይመስ...
Melat Kelemework - Lubaba (Lyrics)
Переглядів 8856 місяців тому
#melat #mlyrics #lubaba 🎵 Follow M Lyrics On telegram: t.me/at_mlyrics 🎧 Melat Kelemework - Lubaba (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications to get new uploads! 🌟 Follow Melat Kelemework: melat_kelemework ✅️Lyrics | Lubaba (ሉባባ) [መግቢያ 1] ምነዉ ድንግር አለኝ ግራ ግብት አንተን ሳይ በድንገት ዉይ ልቤን ፈራሁት አለቀልኝ ተገኘዉ ዛሬስ ጉዴ ሳላስብ በመንገዴ ያዘኝ ወይ ፍቅር ባንዴ [አዝማች 1.1] ዐይኔ ገባህ እንጃልኝ ተረታ...
Melat Kelemework - Leziw New Wey (Lyrics Video)
Переглядів 8327 місяців тому
#melat #mlyrics 🎵 Follow M Lyrics On Telegram - t.me/at_mlyrics 🎧 Melat Kelemework - Leziw New Wey (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications to get new uploads! 🌟 Follow Melat Kelemework: melat_kelemework ✅️Lyrics | Leziw New Wey (ለዚሁ ነዉ ወይ) [መግቢያ 1] ምድርና ሰማይ የጠበበኝ ዙሪያዬን ደስታ የከበበኝ ለዚነበር ወይ ለሚጠፋው ለወረት ስሜት ለሚገፋው ሰው የሚለኝን የማልሰማ ከራሴ ብቻ የምስማማ ለዚው ነበር ወይ ያጣደፈኝ...
Henok Abebe,BettyG - Bey Esti (Lyrics)
Переглядів 3537 місяців тому
#bettyg #henokabebe #በይእስቲ 🎵 Follow M Lyrics On tiktok: vm.tiktok.com/ZMjjmH15C 🎧 Henok Abebe,Betty G - Bey Esti (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications to get new uploads! 🌟 Follow Henok Abebe: henokabebe 🌟 Follow Betty G: itsbettyg Lyrics | Bey Esti (በይ እስቲ) [መግቢያ 1: Betty G] ደስ የሚል ደስታ ነዉ ደስ የሚያሰኝ ነገር ካንተ ጋራ ስሆን የማገኘዉ ፍቅር ደስ የሚል ደስታ ነዉ...
Tewodros Kassahun (teddy afro) - Shegnehush (Lyrics)
Переглядів 1,7 тис.8 місяців тому
#tewodroskassahun #shegnehush #mlyrics 🎧 Tewodros Kassahun (Teddy afro) ~ Shegnehush (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications to get new uploads! 🎵 Follow M Lyrics: t.me/at_mlyrics 🌟 Full Lyrics | Shegnehush (ሸኘሁሽ) [መግቢያ 1] ጡር ሰርተሽ በፍቅር ገፍተሽ የኔን ገላ ስጠይኝ ጠላሁሽ ስትለምጂ ከሌላ ማዘን መጨነቁን መከፋቴን ትቼ ከሰው ተላመድኩኝ አንቺን ረስቼ ጡር ሰርተሽ በፍቅር ገፍተሽ የኔን ገላ ስጠይኝ ጠላሁሽ ስትለምጂ ከሌላ ማዘን መጨነቁን መከፋቴን ...
Tilahun gessesse - Alcalkum (Lyrics Video)
Переглядів 4,5 тис.8 місяців тому
#tilahungessesse #alchalkum #mlyrics 🎧 Tilahun gessesse ~ Alchalkum (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications to get new uploads! 🎵 Follow M Lyrics: Telegram ~ t.me/at_mlyrics Tiktok ~ vm.tiktok.com/ZMjjmH15C 🌟 Full Lyrics | Alchalkum (አልቻልኩም) [መግቢያ 1] እስከመቼ ባንቺ ባህሪ እነዳለሁ አልቻልኩም አርሚ ብያለሁ እስከመቼ ባንቺ ባህሪ እነዳለሁ አልቻልኩም አርሚ ብያለሁ [አዝማች 1.1] ሰለቸኝ መረረኝ እኔን ተጨነኩ እንደምን ልሁን አልቻልኩ...
Dawit Mellesse - Ayisemashim (Lyrics)
Переглядів 6439 місяців тому
#dawitmellesse #ayisemashim #mlyrics 🎧 Dawit Mellesse - Ayisemashim (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications! 🎵 Follow M Lyrics: t.me/at_mlyrics vm.tiktok.com/ZMjjmH15C ✅️ Full Lyrics | Ayisemashim (አይሰማሽም) [መግቢያ 1] አይሰማሽም አይታይሽም ፍቅር ለሰጠሽ ምላሽ የለሽም እኔ አንቺን ለኔ አርቄ አስቤ ለምን ልጠቃ መውደድ ተርቤ አይሰማሽም አይታይሽም ፍቅር ለሰጠሽ ምላሽ የለሽም እኔ አንቺን ለኔ አርቄ አስቤ ለምን ልጠቃ መውደድ ተርቤ [አዝማች 1.1] ትዕግስቴን...
Ephrem Tamiru - Neylgne (Lyrics)
Переглядів 1 тис.9 місяців тому
#ephremtamiru #neylgne 🎧 Ephrem Tamiru - Neylgne (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications! 🪙 Old is gold 🪙 🎵 Follow M Lyrics: t.me/at_mlyrics vm.tiktok.com/ZMjjmH15C 🌟 Full Lyrics | Neylgne (ነይልኝ) [መግቢያ 1] ነይልኝ ነይልኝ አንቺዬ ልጅ ነይልኝ ሆድዬ ነይልኝ አትቅሪብኝ ነይልኝ ነይልኝ አንቺዬ ልጅ ነይልኝ ሆድዬ ነይልኝ አትቅሪብ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ [አዝማች 1.1] አፍ በኖረውማ ን አንጀቴ ቢናገር አፍ በኖረውማ ን አንጀቴ ቢና...
Ermias Asefaw - Leresashe Alcalkum (Lyrics)
Переглядів 3,2 тис.9 місяців тому
#ErmiasAsefaw #leresashealchalkum 🎧 Ermias Asefaw- Leresashe Alcalkum (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications! 🎵 Follow M Lyrics: t.me/at_mlyrics vm.tiktok.com/ZMjjmH15C 🌟 Full Lyrics | Leresashe Alcalkum (ልረሳሽ አልቻልኩም) [መግቢያ 1] ምን ተክቼ ልርሳ መውደዴን በምኔ ሰው በሰው መተኪያ አላገኘም ጎኔ [አዝማች 1.1] ኃያል ፅኑ ፍቅርሽ ጀግ አይሏል ቅስምንም ሰባብሮ ናፍቆትሽ ሰው ጥሏል ኃያል ፅኑ ፍቅርሽ ጀግ አይሏል ቅስምንም ሰባብሮ ናፍቆትሽ ሰው ጥሏል...
Abebe Teka - Amognal (Lyrics)
Переглядів 1,1 тис.10 місяців тому
#abebeteka #amognal #mlyrics 🎧 Abebe Teka - አሞኛል (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications! 🔥 Your likes are very appreciated 🔥 🎵 Follow M Lyrics: t.me/at_mlyrics vm.tiktok.com/ZMjjmH15C 🌟 Full Lyrics | አሞኛል [መግቢያ 1] አሞኛል ብዬም አላመንኩም ብቻ እንደዉ ደህና አይደለሁም ዉስጤ አንድ ነገር ይሰማኛል እሷን ሳስባት ይጨንቀኛል ወይኔ ወይኔ ምነዉ ሳልላት ሳልላት ሄደች ሳትነግረኝ ሳላያት ምነዉ ሳልላት ሳልላት ሄደች ሳትነግረኝ ሳላያት [አዝማች 1.1] ተሰማኝ ...
Igitu - Rega (Lyrics)
Переглядів 1,3 тис.10 місяців тому
#igitu #rega 🎧 Igitu - ረጋ (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications! 🔥 Your likes are very appreciated 🔥 🎵 Follow M Lyrics: t.me/at_mlyrics vm.tiktok.com/ZMjjmH15C 🎶 Follow Igitu: igitu21 🌟 Full Lyrics | ረጋ [መግቢያ] "ያን ጉድህን" አስተካክዬዉ መች ጠንክሬ እስካየዉ ሁሉን ሞክሬ ድጋሜ እንድልህ ማር ማሬ (ማሬ) አላበቃም ህመሜ ገና አላበቃም ተመልሰህ ቢሆን መልካም ስላንተ ምንም አይሰማም [አዝማች 1] እንደ ትናንት ፍቅሩ ቢሆን እንደ ትና...
Zerubabbel Mola - Gilitun Simign (lyrics)
Переглядів 38611 місяців тому
#zerubbabelmola #gilitunsimign 🎧 Zerubbabel Mola - ግልጡን ስሚኝ (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications! 🔥 Your likes are very appreciated 🔥 🎵 Follow M Lyrics: t.me/at_mlyrics vm.tiktok.com/ZMjjmH15C 🎶 Follow Zerubbabel Mola: zeemoll zerubabbel_molla Full Lyrics | ግልጡን ስሚኝ [መግቢያ] ግልጡን አልኩሽ እንጂ ፈልጊኝ ሳልል ሩቅ ቦታ ሳላርቅብሽ ሳልደብቅ የልቤን ምንም እውነታ ዘመኔ የነፍ...
Tsedenia G, Markos - Merchaye (Lyrics)
Переглядів 1,1 тис.11 місяців тому
Tsedenia G, Markos - Merchaye (Lyrics)
Ermias Asfaw - Demam (Lyrics)
Переглядів 20 тис.11 місяців тому
Ermias Asfaw - Demam (Lyrics)
Tsedenia G, Markos - Neh Yelegenete (Lyrics)
Переглядів 1,2 тис.11 місяців тому
Tsedenia G, Markos - Neh Yelegenete (Lyrics)
Eyob Mekonen - Ye Ewenetuan (Lyrics)
Переглядів 66411 місяців тому
Eyob Mekonen - Ye Ewenetuan (Lyrics)
Teddy Afro - Chewatash (Lyrics)
Переглядів 1 тис.11 місяців тому
Teddy Afro - Chewatash (Lyrics)
Henok Abebe - Yamelalsegal (Lyrics)
Переглядів 2 тис.11 місяців тому
Henok Abebe - Yamelalsegal (Lyrics)
Hailu Amerga (Jano Band) - ማርዬ (Lyrics)
Переглядів 98911 місяців тому
Hailu Amerga (Jano Band) - ማርዬ (Lyrics)
Samuel Dinku - የልቤን አዳራሽ (Lyrics)
Переглядів 83911 місяців тому
Samuel Dinku - የልቤን አዳራሽ (Lyrics)
Dawit Mekonen - አካ አጃኢባ (Lyrics video)
Переглядів 1,9 тис.Рік тому
Dawit Mekonen - አካ አጃኢባ (Lyrics video)
Ali Birra - Amalele (Lyrics)
Переглядів 1 тис.Рік тому
Ali Birra - Amalele (Lyrics)
Bisrat Garedew - አጉል ለምጃት (Lyrics)
Переглядів 956Рік тому
Bisrat Garedew - አጉል ለምጃት (Lyrics)
Eyob Mekonen, Zeritu kebede - Yene Konjo (Lyrics)
Переглядів 1 тис.Рік тому
Eyob Mekonen, Zeritu kebede - Yene Konjo (Lyrics)
Wondemu Jira - በዚህ በዚህ (Lyrics)
Переглядів 696Рік тому
Wondemu Jira - በዚህ በዚህ (Lyrics)
Henok Abebe - Yamrbatal (lyrics video)
Переглядів 13 тис.Рік тому
Henok Abebe - Yamrbatal (lyrics video)
Mikaya Behailu - ላንተ ስል (Lyrics)
Переглядів 12 тис.Рік тому
Mikaya Behailu - ላንተ ስል (Lyrics)

КОМЕНТАРІ