Melat Kelemework - Leziw New Wey (Lyrics Video)
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- #melat #mlyrics
🎵 Follow M Lyrics On Telegram - t.me/at_mlyrics
🎧 Melat Kelemework - Leziw New Wey (Lyrics Video)
🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications to get new uploads!
🌟 Follow Melat Kelemework:
www.instagram....
✅️Lyrics | Leziw New Wey (ለዚሁ ነዉ ወይ)
[መግቢያ 1]
ምድርና ሰማይ የጠበበኝ
ዙሪያዬን ደስታ የከበበኝ
ለዚነበር ወይ ለሚጠፋው
ለወረት ስሜት ለሚገፋው
ሰው የሚለኝን የማልሰማ
ከራሴ ብቻ የምስማማ
ለዚው ነበር ወይ ያጣደፈኝ
ያመንኩት ድንገት ለሚጠልፈኝ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
[አዝማች 1.1]
ጠብ የማይል ያልከው ሁሉ
የጎደለው ባንተ ሙሉ
ምን ታይቶብህ ምን ልጠርጥር
መውደድ እንከን አያስቆጥር
[አዝማች 1.2]
እንዲ አይደል ወይ አሳስቆ
የሚወስደው ወንዝ አርቆ
መች ይቀላል እንደ መግባት
ድንገት ሰምጦ ወዲያው መውጣት
[አዝማች 1.3]
ምንም አንዳላስብ ያደረከኝ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
መተህ ለመሄድ ነዉ የቀረብከኝ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
አግኝቶ ማጣትን ባንተ እንዳየው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ነው ወይ እስክወድህ የቆየኸው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
[አዝማች 1.4]
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
[መግቢያ 2]
ምድርና ሰማይ የጠበበኝ
ዙሪያዬን ደስታ የከበበኝ
ለዚነበር ወይ ለሚጠፋው
ለወረት ስሜት ለሚገፋው
ሰው የሚለኝን የማልሰማ
ከራሴ ብቻ የምስማማ
ለዚው ነበር ወይ ያጣደፈኝ
ያመንኩት ድንገት ለሚጠልፈኝ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
[አዝማች 2.1]
ያሸነፍኩት የነሳኝ ድል
ምን ይባላል የኔስ እድል
ከጄ ሸርተት ብዬ ያዝኩት
መራቅህን መች ጠበኩት
[አዝማች 2.2]
ልቤ እንደ ልብ እንዳያዝም
በየት በኩል ፈዝዤ ዝም
ስውር ይላል እኔ ማውቀው
ሳትቀልድ ነው የምስቀው
[አዝማች 2.3]
ምንም አንዳላስብ ያደረከኝ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
መተህ ለመሄድ ነዉ የቀረብከኝ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
አግኝቶ ማጣትን ባንተ እንዳየው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ነው ወይ እስክወድህ የቆየኸው
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
[መዝጊያ]
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
ለዚው ነው ወይ ለዚው ለዚው
ለዚው ነው ወይ ለዚዉ
#melat #kelemework #mlyrics