Ephrem Tamiru - Neylgne (Lyrics)
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- #ephremtamiru #neylgne
🎧 Ephrem Tamiru - Neylgne (Lyrics Video)
🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications!
🪙 Old is gold 🪙
🎵 Follow M Lyrics:
t.me/at_mlyrics
vm.tiktok.com/...
🌟 Full Lyrics | Neylgne (ነይልኝ)
[መግቢያ 1]
ነይልኝ ነይልኝ አንቺዬ ልጅ ነይልኝ
ሆድዬ ነይልኝ አትቅሪብኝ
ነይልኝ ነይልኝ አንቺዬ ልጅ ነይልኝ
ሆድዬ ነይልኝ አትቅሪብ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
[አዝማች 1.1]
አፍ በኖረውማ ን አንጀቴ ቢናገር
አፍ በኖረውማ ን አንጀቴ ቢናገር
ዘርዝሮ ባወጋሽ የመውደድን ነገር
ጉልበቴን አድክሞት ማንስ ተላላፈኝ
ጉልበቴን አድክሞት ማንስ ተላላፈኝ
ፍቅር ነው መውደድ ዛሬስ ያሸነፈኝ
ለአካላቷ ውበት ልቤ መች ተገዛ
ለአካላቷ ውበት ልቤ መች ተገዛ
አስቀረችኝ እንጂ መስተዋድድ ይዛ
መስተዋድድ ይዛ
[አዝማች 1.2]
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
[አዝማች 1.3]
ከሸዋ ከወሎን ከከፋ ሳትገኝ
ከሸዋ ከወሎን ከከፋ ሳትገኝ
ከትግራይ ከአሩሲ ሀረር ላይ ሳትገኝ
ከአስመራ ከአርባምንጭ ከባሌ ሳትገኝ
ከአስመራ ከአርባምንጭ ከባሌ ሳትገኝ
ከጎንደር መተማ መቅደላ ሳትገኝ
በአዋጅ መውደድ አተን እያለች ወዳጅ
በአዋጅ መውደድ አተን እያለች ወዳጅ
ማግኘት ቤቱን ይስራ ገባች አሉኝ ደጀን
ገባች አሉኝ ደጀን
[አዝማች 1.4]
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
[መግቢያ 2]
ነይልኝ ነይልኝ አንቺ ልጅ ነይልኝ
ሆድዬ ነይልኝ አትቅሪብኝ
ነይልኝ ነይልኝ አንቺ ልጅ ነይልኝ
ሆድዬ ነይልኝ አትቅሪብኝ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
[አዝማች 2.1]
እዩልኝ መውደዴን ሰኔ ሲያገመግም
እዩልኝ መውደዴን ሰኔ ሲያገመግም
የጀመረኝ መውደድ ደጀን እንዲያገግም
መገን የማርቆስ ልጅ መገን የደጀኗ
መገን የማርቆስ ልጅ መገን የደጀኗ
መች በትር ይላታል ትጥላለች ባይኗ
ልቤ ስንቱን ዓመት እንዳልተሞገሰው
ልቤ ስንቱን ዓመት እንዳልተሞገሰው
ጎንበስ ቀና ይላል ዘንድሮስ ባንድ ሰው
ዘንድሮስ ባንድ ሰው
[መዝጊያ]
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
#ኤፍሬምታምሩ #ነይልኝ #mlyrics
❤❤❤
❤❤❤