Samuel Dinku - የልቤን አዳራሽ (Lyrics)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #samueldinku #mlyrics
    🎧 Samul Dinku - Yliben Adarash (Lyrics Video)
    🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications!
    🎵 Follow M Lyrics:
    t.me/at_mlyrics
    vm.tiktok.com/...
    Lyrics | Yliben Adarash
    [መግቢያ 1]
    የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    [አዝማች 1.1]
    የልቤ አዳራሽ ዉስጥ ሰተት ብላ ገብታ
    ዉስጥ የነበሩትን በግድ አሶጥታ
    ደና አድርጋ ዘግታዉ ሰዉ አንዳይገባበት
    እርስቴ ነዉ ብላ ተቀመጠችበት
    እርስቴ ነዉ ብላ ተቀመጠችበት
    [አዝማች 1.2]
    የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    [አዝማች 1.3]
    በሩን በትዝታ ቆልፋዉ ብትወጣ
    ለመግባት አልቻለም ሰዉ ሁሉእየመጣ
    ዉስጡ የነበረዉ የእንባ ምንጭ ፈሰሰ
    ግድግዳዉ ዙሪያዉን በእርጥበት ፈረሰ
    ግድግዳዉ ዙሪያዉን በእርጥበት ፈረሰ
    [መግቢያ 2]
    የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    [አዝማች 2.1]
    የሷ ቤት መሆኑን ሰዉ ያዉቃል በይፋ
    ትግባ እና ታድሰዉ ፈራርሶ ሳይጠፋ
    የግል እርስቷ ነዉ ሳታማክር ለሰዉ
    ጊዜ ሳታባክን ትግባና ታድሰዉ
    ጊዜ ሳታባክን ትግባና ታድሰዉ
    [አዝማች 2.2]
    የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    [አዝማች 2.3]
    እንዲህ ችላ ስትል ስንፍናዋን አዉቆ
    ባላንጣስ ቢመጣ ሊወስድባት ነጥቆ
    ካለ አቅሟ አትችልም ታግላ ለማስለቀቅ
    ካሁኑ ትበርታ ወይኔ ከማለት
    ካሁኑ ትበርታ ወይኔ ከማለት
    [መግቢያ]
    የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አርጋዋለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    ወይስ የምሯን ነዉ ወይ ትቀልዳለች
    #Samueldinku #mlyrics

КОМЕНТАРІ •