Henok Abebe - Yamelalsegal (Lyrics)
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- #henokabebe #yamelalsegal #mlyrics
🎧 Henok Abebe - Yamelalsegal (Lyrics Video)
🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications!
🎵 Follow M Lyrics:
t.me/at_mlyrics
vm.tiktok.com/...
🌟 Follow Henok Abebe:
www.instagram....
🎶 Lyrics | Yamelalsegal
[መግቢያ 1]
አለቅም እያለኝ የያዘኝ አባዜ
ያመላልሰኛል በሯ ሁልጊዜ
ምክንያት ፈጥሬ ላይሽ እመጣለሀ
ካላየሁሽማ በሃሳብ ማለቄ ነዉ
[አዝማች 1.1]
ሰትወጣ ስትገባ አሻግሬ እያየሁ
ካወራችዉ ሁሉ በዓይኔ እየተያየሁ
አልገባት አለ እንጂ መዉደዴ አልታያት
በሷ መጎዳቴን ማን ሄዶ ይንገራት
[አዝማች 1.2]
አወድሷት እንጂ ጀግናም ይወደሳል
እሷም እኔን ገላ ስሟ በሀገር ገኗል
ጦርና ጋሻዋ መች ከጇ ይለያል
ለሷ አይታይም ለኔ ግን ይታያል
[አዝማች 1.3]
ሰትወጣ ስትገባ አሻግሬ እያየሁ
ካወራችዉ ሁሉ በዓይኔ እየተያየሁ
አልገባት አለ እንጂ መዉደዴ አልታያት
በሷ መጎዳቴን ማን ሄዶ ይንገራት
[አዝማች 1.4]
አወድሷት እንጂ ጀግናም ይወደሳል
እሷም እኔን ገላ ስሟ በሀገር ገኖአል
ጦርና ጋሻዋ መች ከጇ ይለያል
ለሰዉ አይታይም ለኔ ግን ይታያል
[መግቢያ 2]
አለቅም እያለኝ የያዘኝ አባዜ
ያመላልሰኛል በሯ ሁልጊዜ
ምክንያት ፈጥሬ ላይሽ እመጣለሀ
ካላየሁሽማ በሃሳብ ማለቄ ነዉ
[አዝማች 2.1]
ከቤቷ ስትወጣ ልቤ አብሯት ይጓዛል
ከሷ ጋራ ዉሎ ከሷ ጋር ያመሻል
ለሊት አዋዋሉን ሲያስበዉ ያድርና
ሲነጋም ይወጣል ዛሬም እንደገና
[አዝማች 2.2]
አወድሷት እንጂ ጀግናም ይወደሳል
እሷም እኔን ገላ ስሟ በሀገር ገኗል
ጦርና ጋሻዋ መች ከጇ ይለያል
ለሷ አይታይም ለኔ ግን ይታያል
[አዝማች 2.3]
ከቤቷ ስትወጣ ልቤ አብሯት ይጓዛል
ከሷ ጋራ ዉሎ ከሷ ጋር ያመሻል
ለሊት አዋዋሉን ሲያስበዉ ያድርና
ሲነጋም ይወጣል ዛሬም እንደገና
[አዝማች 2.4]
አወድሷት እንጂ ጀግናም ይወደሳል
እሷም እኔን ገላ ስሟ በሀገር ገኗል
ጦርና ጋሻዋ መች ከጇ ይለያል
ለሷ አይታይም ለኔ ግን ይታያል
[መዝጊያ]
አወድሷት እንጂ ጀግናም ይወደሳል
እሷም እኔን ገላ ስሟ በሀገር ገኗል
ጦርና ጋሻዋ መች ከጇ ይለያል
ለሷ አይታይም ለኔ ግን ይታያል
#henokabebe #mlyrics #yamelalsegnal