Adey Multimedia
Adey Multimedia
  • 87
  • 656 709

Відео

ዜና በፈገግታ - አዲስ አበባ ሜካፕ ስትቀባ #news #seifuonebs #artstvworld #ebs #film #habesha #
Переглядів 15 тис.14 днів тому
ዜና በፈገግታ - አዲስ አበባ ሜካፕ ስትቀባ #news #seifuonebs #artstvworld #ebs #film #habesha #
ዜና በፈገግታ_ "ላሻግራችሁ" "ሲዝን" ሁለት 😀 #artstvworld #habesha #seifuonebs #news #kanatelevision #film
Переглядів 45 тис.21 день тому
ዜና በፈገግታ_ "ላሻግራችሁ" "ሲዝን" ሁለት 😀 #artstvworld #habesha #seifuonebs #news #kanatelevision #film
ዜና በፈገግታ _ የእኛ "ፓርላማ" ጨዋ ስለሆነ ነው?😁#news #artstvworld #habesha #ebs #kanatelevision #seifuonebs
Переглядів 26 тис.28 днів тому
ዜና በፈገግታ _ የእኛ "ፓርላማ" ጨዋ ስለሆነ ነው?😁#news #artstvworld #habesha #ebs #kanatelevision #seifuonebs
ዜና በፈገግታ_ ለውጡን መመልከቻ ማይክሮስኮፕ" 🙄😁#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
Переглядів 9 тис.Місяць тому
ዜና በፈገግታ_ ለውጡን መመልከቻ ማይክሮስኮፕ" 🙄😁#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
ዜና በፈገግታ _ ፓስፖርታችሁን ይዛችሁ በተጠንቀቅ ጠብቁ!?#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
Переглядів 8 тис.Місяць тому
ዜና በፈገግታ _ ፓስፖርታችሁን ይዛችሁ በተጠንቀቅ ጠብቁ!?#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
ዜና በፈገግታ_ 6.2 ሚሊዮን የሚያወጣው ስዕል እጄ ገባ😀#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
Переглядів 7 тис.Місяць тому
ዜና በፈገግታ_ 6.2 ሚሊዮን የሚያወጣው ስዕል እጄ ገባ😀#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
ዜና በፈገግታ- ላም አለኝ በሰማይ#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news #new
Переглядів 9 тис.Місяць тому
ዜና በፈገግታ- ላም አለኝ በሰማይ#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news #new
ዜና በፈገግታ _ ከተገኘው ወርቅ የድርሻችንን ስጡን?🙄#habesha #seifuonebs #artstvworld #news #duet#kanatelevision
Переглядів 16 тис.2 місяці тому
ዜና በፈገግታ _ ከተገኘው ወርቅ የድርሻችንን ስጡን?🙄#habesha #seifuonebs #artstvworld #news #duet#kanatelevision
ዜና በፈገግታ_ የምትሏት ኢትዮጵያ በዲቪ እንምጣ!?🙄😁#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news#duet
Переглядів 12 тис.2 місяці тому
ዜና በፈገግታ_ የምትሏት ኢትዮጵያ በዲቪ እንምጣ!?🙄😁#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news#duet
ከአማነኤል "ላይቭ" ዝግጅት_ ዜና በፈገግታ#habesha #ebsnews #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news #
Переглядів 8 тис.2 місяці тому
ከአማነኤል "ላይቭ" ዝግጅት_ ዜና በፈገግታ#habesha #ebsnews #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news #
ዜና በፈገግታ _ በተፈሪ ውጤት ተፈራ የሚታከምባት ሀገር ላይ? #habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news
Переглядів 10 тис.2 місяці тому
ዜና በፈገግታ _ በተፈሪ ውጤት ተፈራ የሚታከምባት ሀገር ላይ? #habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news
ዜና በፈገግታ- የመጨረሻዋን ሳቅ መንግሥት ሳቀ!?#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #kanatv #news
Переглядів 36 тис.2 місяці тому
ዜና በፈገግታ- የመጨረሻዋን ሳቅ መንግሥት ሳቀ!?#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #kanatv #news
ዜና በፈገግታ- ወላይታኛ የማያስጨፍሩ ህንጻዎቻችን#habesha #ebsnews #seifuonebs #artstvworld #news #kanatv
Переглядів 11 тис.3 місяці тому
ዜና በፈገግታ- ወላይታኛ የማያስጨፍሩ ህንጻዎቻችን#habesha #ebsnews #seifuonebs #artstvworld #news #kanatv
ዜና በፈገግታ _ "የእንኳን ሞቱልን " ድግስ#habesha #seifuonebs #artstvworld #kanatelevision #ethiopia
Переглядів 71 тис.3 місяці тому
ዜና በፈገግታ _ "የእንኳን ሞቱልን " ድግስ#habesha #seifuonebs #artstvworld #kanatelevision #ethiopia
ዜና በፈገግታ_ የታክሲ ሰልፉን እንደድጋፍ ሰልፍ ቆጠራችሁት?😀#artstvworld #seifuonebs #habesha #ebs #kanatv #funny #news
Переглядів 9 тис.3 місяці тому
ዜና በፈገግታ_ የታክሲ ሰልፉን እንደድጋፍ ሰልፍ ቆጠራችሁት?😀#artstvworld #seifuonebs #habesha #ebs #kanatv #funny #news
አይ ታሪክ!?_ በኪኒኑ መጥፋት ህይወታቸው ተረፈ#artstvworld #kanatelevision #habesha #seifuonebs #funny #ebs
Переглядів 5 тис.3 місяці тому
አይ ታሪክ!?_ በኪኒኑ መጥፋት ህይወታቸው ተረፈ#artstvworld #kanatelevision #habesha #seifuonebs #funny #ebs
ዜና በፈገግታ _ ሮፍናን=የአንድ ክልል በጀታችን😁#seifuonebs #kanatelevision #artstvworld #habesha #kanatv #news
Переглядів 10 тис.3 місяці тому
ዜና በፈገግታ _ ሮፍናን=የአንድ ክልል በጀታችን😁#seifuonebs #kanatelevision #artstvworld #habesha #kanatv #news
ዜና በፈገግታ_ ለ3ኛ ጊዜ ማትሪክ የወደቀው ት/ሚ#seifuonebs #artstvworld #habesha #ebs #funny #kanatv
Переглядів 13 тис.3 місяці тому
ዜና በፈገግታ_ ለ3ኛ ጊዜ ማትሪክ የወደቀው ት/ሚ#seifuonebs #artstvworld #habesha #ebs #funny #kanatv
አይ ታሪክ_ ልጆቹን የሚበላ "አምላክ"#seifuonebs #habesha #kanatv #artstvworld #ebs #news #story
Переглядів 2 тис.3 місяці тому
አይ ታሪክ_ ልጆቹን የሚበላ "አምላክ"#seifuonebs #habesha #kanatv #artstvworld #ebs #news #story
ዜና በፈገግታ - አፍሪካ ህብረት አፍሪካ ህብረት የሚል ዶሮ 😁#kanatv #artstvworld #seifuonebs #news #habesha #funny #ebs
Переглядів 9 тис.4 місяці тому
ዜና በፈገግታ - አፍሪካ ህብረት አፍሪካ ህብረት የሚል ዶሮ 😁#kanatv #artstvworld #seifuonebs #news #habesha #funny #ebs
ዜና በፈገግታ_ የግብፅ የፍቅር ደብዳቤ #seifuonebs #habesha #artstvworld #ethiopianews #kanatv #funny
Переглядів 9 тис.4 місяці тому
ዜና በፈገግታ_ የግብፅ የፍቅር ደብዳቤ #seifuonebs #habesha #artstvworld #ethiopianews #kanatv #funny
ዜና በፈገግታ - በመቶ ብር መደባደብ?🤔😁 #artstvworld #seifuonebs #habesha #kanatv #news #ebs #funny
Переглядів 7 тис.4 місяці тому
ዜና በፈገግታ - በመቶ ብር መደባደብ?🤔😁 #artstvworld #seifuonebs #habesha #kanatv #news #ebs #funny
ዜና በፈገግታ - ጆን ዳንኤል እኩል ይሆናል የአፍሪካ መሪዎች #artstvworld #kanatv #seifuonebs #habesha #news #funny
Переглядів 17 тис.4 місяці тому
ዜና በፈገግታ - ጆን ዳንኤል እኩል ይሆናል የአፍሪካ መሪዎች #artstvworld #kanatv #seifuonebs #habesha #news #funny
ዜና በፈገግታ _ ችግኞቹ እጃችን ላይ ፀደቁ #artstvworld #habesha #news #comedy #kanatv #ebs
Переглядів 8 тис.4 місяці тому
ዜና በፈገግታ _ ችግኞቹ እጃችን ላይ ፀደቁ #artstvworld #habesha #news #comedy #kanatv #ebs
ዜና በፈገግታ- የኮሪደር መብራቱን ጎርፍ እየቀዘፍን ቤት ስንገባ ጨለማ 😂#artstvworld #habesha #seifuonebs #kanatv #news
Переглядів 32 тис.4 місяці тому
ዜና በፈገግታ- የኮሪደር መብራቱን ጎርፍ እየቀዘፍን ቤት ስንገባ ጨለማ 😂#artstvworld #habesha #seifuonebs #kanatv #news
ዜና በፈገግታ - የህዝቡን ጨጓራ መላጣ አደረጋችሁት እኮ...🙄😁 #habesha #seifuonebs #artstvworld #funny
Переглядів 7764 місяці тому
ዜና በፈገግታ - የህዝቡን ጨጓራ መላጣ አደረጋችሁት እኮ...🙄😁 #habesha #seifuonebs #artstvworld #funny
ዜና በፈገግታ - የህዝቡ ጨጓራ "መላጣ" ሆነ እኮ🙄😁 #habesha #seifuonebs #ebs #artstvworld #kanatv #news
Переглядів 8 тис.4 місяці тому
ዜና በፈገግታ - የህዝቡ ጨጓራ "መላጣ" ሆነ እኮ🙄😁 #habesha #seifuonebs #ebs #artstvworld #kanatv #news
ዜና በፈገግታ - ገዢው ፓርቲ ወጥ ቤት ሲሾም ኢዜማም ይሾማል?!😁 #seifuonebs ##kanatv #artstvworld #ebs #funny #news
Переглядів 6 тис.5 місяців тому
ዜና በፈገግታ - ገዢው ፓርቲ ወጥ ቤት ሲሾም ኢዜማም ይሾማል?!😁 #seifuonebs kanatv #artstvworld #ebs #funny #news
ዜና በፈገግታ - ለኦሎምፒክ አንድ ቀበሌ ህዝብ? እንገንጠል ብትሉስ?😁 #seifuonebs #kanatv #artstvworld #ebs #funny
Переглядів 8 тис.5 місяців тому
ዜና በፈገግታ - ለኦሎምፒክ አንድ ቀበሌ ህዝብ? እንገንጠል ብትሉስ?😁 #seifuonebs #kanatv #artstvworld #ebs #funny

КОМЕНТАРІ

  • @Voice-of-holy-ghost
    @Voice-of-holy-ghost 58 хвилин тому

    ለፈይሳ ይድረስ ከፈረሦች V8 የምባል አሌ እንዴ ? ለመንግሥት ባለስልጣን ማለት ነው ።

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 58 хвилин тому

    I hope u r residing where it is safe 4 u. Keep up the good work u r doing but be safe first.

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 2 години тому

    Jegena nesh

  • @RobiBorde
    @RobiBorde 2 години тому

    እራሱን ክዶ እንጂ በዘር ወለዬ ነው።

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 години тому

    እኔ የፈረሰ ራይድ የመጀመር ሀሳብ አለኝ ከኔ ኋላ ፈረሱ እንደቻለው ሶስት ሰው አፈናጥጣለሁ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 години тому

    ልክ ነሸ ትርጉሙን አዛብተነዋል እሱ እጁን አመሳቅሎ እየተንጠራራ ነበር

  • @themane9894
    @themane9894 3 години тому

    እያዋዛ ዜና ማለት ያንቼ ነው ምንም አይሰለች ቁምነገሩ ደስ ሲል ቀልዱ ሲያስቅ ገራሚ😂

  • @wagayehumara1105
    @wagayehumara1105 3 години тому

    እሺ

  • @brookzeleke
    @brookzeleke 4 години тому

    በጣም ጎበዝ ተጫዋች ነሽ ቀልድ ከማይገባቸው ሹማምንቶች ይጠብቅሽ

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 4 години тому

    no no የተበላሸው ማ ኢኮኖሚው ነው ... ሰገራ ጋላላ ባፍ ጢሙ ሊደፋ ነው

  • @tafgirma
    @tafgirma 4 години тому

    ይሄ ፈይሳ ሌሊሳ የተባለ ትናንት ይሄ ሙጃሌ በጨረሰው እግሩ ያለጫማ ሲሄድ የነበረ ጋላ ዛሬ ቀን አልፎለት ሕዝብን ለመስደብ ያበቃው ጥጋብ የሚበርድበት ቀን ይመጣል።

  • @felekefanta6979
    @felekefanta6979 4 години тому

    እናቱ የድህነታችንን ምንጭ ጥርት አድርገን እናዉቀዋሐን:: መጥቀስ አልፈለግሽም ይሁን?

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 4 години тому

    ነገርን ከስሮ ማለት ይሄ ነው ተባረኪ 🙏❤

  • @michaelbejiga4604
    @michaelbejiga4604 5 годин тому

    Moget....nesh....sera lewechi.....😂

    • @EtsegenetKebede
      @EtsegenetKebede 4 години тому

      ስራ አይደለም መስሪያ ቤት ያለኝ ሰው ነኝ:: ከተማርክ ድርጅታችን ውስጥ ለመቀጠር cv ማስገባት ትችላለህ 😅

  • @workinehboru2292
    @workinehboru2292 5 годин тому

    ፋንዲያውሰ በዚህ በየዕለቱ ሌልትና ቀን በምጠረገው መንገድ ላይ የጋማ ከብቶችን በጋሪ መጠቀም አይከብድም? ወይሰ አሸኑም ፋንዲያውሰ እንዴት ይሁን በሰለጠኑ ሀገር ውሻቸውን እንኳንሰ ሰያናፍሱ ፌሰታል ይዘው ነዎ የውሾችን ካካ ጠርገው ወደ ገርጅ ይጥሉታል ።

  • @gamerandfamilyguyfunnymome9578
    @gamerandfamilyguyfunnymome9578 5 годин тому

    በዓለም ያልተወለደ ኮምኒዝም የሕዝብ ንብረት እሱ አብይ ወደ ሚወደው ትራንሥፈር/ለማሸጋገር ሌላው ድሃ ለማድረግ ነው በእሥራት ቅጣት በእግር የሚከፈል አላረካውም ማፈናቀሉ ማፍረሱ ቀስ በቀስ አገር ለአብይ ብቻ ማረጉ ነው, ንብረት ጠፋኝ የሚል ካለ ሰረቀ የሚባል ካለ ፍርድ ቤት ሥራ ነው,ለኦሮሞ ካድሬ አሳልፎ ሰጥቶ ሕዝቡ በጉቦ ለማዘረፍ እነሱ ሀብታም ለማረግ ባጠቃላይ ንብረትሕ ወደ ብልጽግና ትራንስፈር አድርግ አንተ ለማኝ ሁን ነው::

  • @zekariassolomon4642
    @zekariassolomon4642 6 годин тому

    It was well thought comments.

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 6 годин тому

    አንቺ ግን ተባሪኪ።እሱ ግን ድንጋይ ራስ በይው።

  • @StrangeFavour
    @StrangeFavour 7 годин тому

    Nice😆

  • @EagleEye4118
    @EagleEye4118 7 годин тому

    If you could remove the laughter could have been great 😂😂😂

  • @kelemubezabeh-xy5jv
    @kelemubezabeh-xy5jv 8 годин тому

    እፁ :!እግዚአብሔር ከቡዶቹ አይን ይሰውርሽ 🙏🙏🙏 የአፍሪካ ፓርላማ? "ለለት ጉርስ " ነው የሚሰበሰበው 🙏 የሆዳሞች ከምር!

  • @FikrBicha
    @FikrBicha 8 годин тому

    ሌሊሳ ኮበልፅጎል

  • @kelemubezabeh-xy5jv
    @kelemubezabeh-xy5jv 8 годин тому

    እጁን የዘረጋው በደመ ነፍስ ነው ! " እውቀት አልባ "" ነው

  • @solomonlegesse2572
    @solomonlegesse2572 8 годин тому

    ፈዬ ከፋንድያዉ ተጠቃሚ ስለሚሆን ይመስለኛል

  • @AhmedAman-m7i
    @AhmedAman-m7i 8 годин тому

    Betemengistu yeteserabet yalewu genzeb minchun altenegerenim silehonem higu mejemeriya betemengistun park yadergewal....!kasu yijemir

  • @beletumolla9964
    @beletumolla9964 9 годин тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅግ በጣም ጥሩ ዜና ነው እጅግ ብርቅዬ ሴት ነሽ በርቺ።

  • @YaredTesfay-t2t
    @YaredTesfay-t2t 9 годин тому

    ለዚ ድንጋይ ኣህያ ሰው ኣትቁጠሩት ኣላልዃቹም

  • @esayastsegaye6540
    @esayastsegaye6540 9 годин тому

    አሁን ከዚህ ልጅ ምን ጠብቃችሁ ነው እንኳን ከሱ ካልተማረው ከተማረው ዘመዶቹ ምንም አይጠቅም

  • @girmanegash3760
    @girmanegash3760 9 годин тому

    I love your News.

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 9 годин тому

    i like your studio ...በዚህ ጊዜ ህዝብን ማሳቅ...ሣይማሩ (በ7ኛ ክፍል ዉጤት)...ጠቅላይ ሚ/ር እንደመሆን ..እድለኝነት ነዉ

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 9 годин тому

    መምህርቷ እንዴት ነሽ?..ከምትወጂዉ የመምህርነት ሙያ በመዉጣትሽ እንኳን ደስ አለሽ!..የበፊት የSocial media ጓደኛሽ ነኝ

  • @ኢትዮጵያጠላትሽይውደም

    ሳቁን አጥፊዉ ፕሮግራምሽን ያበላሸዋል።

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 10 годин тому

    ፈይሣ ሌልሳ ፈያ እንቀብዱ አይ ፈዮ ፡፡

  • @waberi1448
    @waberi1448 10 годин тому

    ተባረኪ

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 10 годин тому

    የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትጠብቅሽ በነገራችን ላይ መንግሥት እንዳንቺ ምጡቅ አእምሮ ያለው ሰው አይመቸውም ።አሁን የሚፈልገው ለምን? እንዴት? የማይል መንጋ ነው

  • @DawitKntmekdaw-i5h
    @DawitKntmekdaw-i5h 10 годин тому

    ይመችሽ ግን ቂሊንጦ የሰፈር ቅያሪ አደረገ እንዴ ለጠቅላላ ለውጥ

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 10 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 11 годин тому

    ትለያለሽ በርቺ

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 11 годин тому

    ትክክለኛ ርዕስ ተባረኪ ❤🙏

  • @danielsintayehu2203
    @danielsintayehu2203 11 годин тому

    ገዢዎቻችን እድለኛ ነበሩ ቀና ቢሆኑ ኖሮ አንቺን የመሰለ መስታወት ማድመጥ ቢችሉ፤ ችግሩ ሲተቹ የተናቁ ስለሚመስላቸው ሁሉን ይናከሳሉ ፈጣሪ ይሁንሽ።

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 11 годин тому

    እሱ ያለው አስተሳሰብ እና በዙሪያው የሉ ለሂቃን አስተሳሰብ ነው።

  • @sirgutdemssie5572
    @sirgutdemssie5572 11 годин тому

    በቃ ቀንተናል እንዴ !!😂😂 ለማንኛውም ትለያለሽ እናቴ አንቺ

  • @misganah266
    @misganah266 12 годин тому

    thank you!!

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y 12 годин тому

    የድህነታችን ምንጭ የብልፅግና ፓርቲ ነው፡፡እናውቀዋለን፡፡

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 12 годин тому

    😂😂😂ለሊሳ ሳለቅስ የነበረ መሀይም ነው 😂

  • @amangeletu3022
    @amangeletu3022 12 годин тому

    Bayyee gaarii dha jabaadhuu barreeduu ko

  • @TeklewoldBekele
    @TeklewoldBekele 13 годин тому

    Good

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 13 годин тому

    ከፈይሳ ይልቅ የለገሰ ቱሉ ቱልቱላ ጮማ ራስ ነው በጣም የሚገርመኝ 😂😅 እንደዚ አይነት ዥልጥ ሰው አይቼ ሰምቼ አላውቅም ::

  • @mekbibbogale6900
    @mekbibbogale6900 13 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @endalemekonnen9069
    @endalemekonnen9069 13 годин тому

    i like to hear from u