Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያራድየ ልጅ ይመችሽ ❤
ውቧ አንደኛ ያራድዬ ልጅ
You are gifted. I enjoyed your program. Hope you get more audiences. Thanks
ተባረክልን
ትንሽ ከታገሽ በጉጉት የምትጠብቂው ፉኖ አራት ኪሎ ሲገባ በማግስቱ መብራቱ ብርት ይላል
You are really good comedian
ይመችሽ ቆንጅት ቀጥይበት! !!!!!!
SUPERB Satire😁😊👍👍!!!
አዳነች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውስጥ ይህችን ልቀቁ የምትል ምክሯን ብትለግስ መልካም ነው።
@@vftygyyi4799 ፈሪ!
የኔ ቆነጆ የት ጠፋሸ ሆሌ ለዛ ባለው ወግሸ ከሚያሰቁኝ ብእረኞች አነቺ ዋናው ነሸ።አደናቂሸ ነኝ አትጥፊ።ከቻልሸ መልሸልኝ ።
@@atenafuzekarias8284 አመሰግናለሁ! ይኸው አሁን ደግሞ በዚህ ቻናል ታገኘኛለህ ... ካንተ የሚጠበቀው subscribe ብቻ ነው 😁
💚💛❤👋👋👋🙏🙏🙏
ጎበዝ ነሸ በአርቼ
ብልጽናን ነበር እኛ የመረጥነዉታድያ ድህነትን ያመጣብን ማነዉ
ትክክል አሰቀምጠሸዋል
የመብራት መጥፋት ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
እውነታውን ነው የገለፅሽው. እኔን የገረመኝ በውሀ አሸበረቀች ብሎ የነገረኝ ሰው የቤቱ ውሀ በሁለት ሳምንት አንዴ ነው የሚመጣው 😂
You are wonderful I appreciate. God bless you and Ethiopia
የመብራት ነገር እኮ "ጠላ የለም እንጂ ብርጭቆ ቢኖር እንጠጣ ነበር" እንደማለት ነው::
You are so bold amazing
Hahaha you deserve millions of viewers ❤
መብራት ኃይሎች ባመተ በአሉ ዋዜማ እነደሚያካክሱን አንጠራጠርም ካልሆነ ግን በሕግ አምላክ
ግሩም አቀራረብ ።
በትክክል ገልፀሽዎል ዎጋው ጨመረ ጨለማ ዎጠን ለአባይ ያዎጣነውን ሳንጠቀም ይስተካከል ለማለትም ይመሰለኛል ቁርጠኝነት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You are right
Berchi
በኛ ቤት ስልጣን ልቀቁ ብለን፣ እሄው ሰብጥያ ቀርን እውነት ስለተናገርን፣
6:06 6:06 6:06 6:06 6:06
Hu hu hu 😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂
የት ጠፋቺ እያልኩ ነበር ለካ በዚህ መተሸ ነው።
ይብላኘ ለወለደሽ ያገባሽ እንኳን ይፈታሻል
Getere ketema lay siseleten enedihu new arambana kobo fetari yeredan geterun legetere ketemawunem leketeme
😂😂😂😂
ወደው አይስቁ
Ere Bole Michael beken 4 gize yitefal. Mebrat hayloch asebubet
ይሄንን ዘገምተኛ ህዝብ ጠይቂልኝ እኔ አላዋጣሁም
ምን አለሽ አንች ምገላም የአረብ ገረዲ
Berchlgn ❤
LE. HIDASE. GIDIB. MINAMIN. ALSH. ? YE. AGER. SHEKMOCH. !
I love your humor. Keep it up. And if you can pleas quit the cover laughter. it is irritating and sounds like you forcing laughter in a selected segment (s)of your “News”. It would be great if let’s enjoy all without it.
😂😂😂😂❤❤❤
ስትገረፍ ታወርያለሽ
This is how dictators think.
ቧልት መጻፍ አቆምሽ እንዴ ?
😂😂😂 እና ይሄ ሟርት ነው???
እናት በአሽሙር ነው ያሳደጉሽ ያደለው ስንት ነገር ይፈጥራል አንቺ ቁጭ ብለሽ የሚሰራ አቃቂር ታወጪያለሽ ስራ ፈት።
ማፈሪያ
ቆነጆ የቡና ላይ ቧልት የለመድሽ ስለሆነ ብዙም ብታወሪአይደንቅም
ተነካህ?
She told the truth cadrew😂
ያራድየ ልጅ ይመችሽ ❤
ውቧ አንደኛ ያራድዬ ልጅ
You are gifted. I enjoyed your program. Hope you get more audiences. Thanks
ተባረክልን
ትንሽ ከታገሽ በጉጉት የምትጠብቂው ፉኖ አራት ኪሎ ሲገባ በማግስቱ መብራቱ ብርት ይላል
You are really good comedian
ይመችሽ ቆንጅት ቀጥይበት! !!!!!!
SUPERB Satire😁😊👍👍!!!
አዳነች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውስጥ ይህችን ልቀቁ የምትል ምክሯን ብትለግስ መልካም ነው።
@@vftygyyi4799 ፈሪ!
የኔ ቆነጆ የት ጠፋሸ ሆሌ ለዛ ባለው ወግሸ ከሚያሰቁኝ ብእረኞች አነቺ ዋናው ነሸ።አደናቂሸ ነኝ አትጥፊ።ከቻልሸ መልሸልኝ ።
@@atenafuzekarias8284 አመሰግናለሁ! ይኸው አሁን ደግሞ በዚህ ቻናል ታገኘኛለህ ... ካንተ የሚጠበቀው subscribe ብቻ ነው 😁
💚💛❤👋👋👋🙏🙏🙏
ጎበዝ ነሸ በአርቼ
ብልጽናን ነበር እኛ የመረጥነዉ
ታድያ ድህነትን ያመጣብን ማነዉ
ትክክል አሰቀምጠሸዋል
የመብራት መጥፋት ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
እውነታውን ነው የገለፅሽው. እኔን የገረመኝ በውሀ አሸበረቀች ብሎ የነገረኝ ሰው የቤቱ ውሀ በሁለት ሳምንት አንዴ ነው የሚመጣው 😂
You are wonderful
I appreciate. God bless you and Ethiopia
የመብራት ነገር እኮ "ጠላ የለም እንጂ ብርጭቆ ቢኖር እንጠጣ ነበር" እንደማለት ነው::
You are so bold amazing
Hahaha you deserve millions of viewers ❤
መብራት ኃይሎች ባመተ በአሉ ዋዜማ እነደሚያካክሱን አንጠራጠርም ካልሆነ ግን በሕግ አምላክ
ግሩም አቀራረብ ።
በትክክል ገልፀሽዎል ዎጋው ጨመረ ጨለማ ዎጠን ለአባይ ያዎጣነውን ሳንጠቀም ይስተካከል ለማለትም ይመሰለኛል ቁርጠኝነት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You are right
Berchi
በኛ ቤት ስልጣን ልቀቁ ብለን፣
እሄው ሰብጥያ ቀርን እውነት ስለተናገርን፣