ዜና በፈገግታ_ ለ3ኛ ጊዜ ማትሪክ የወደቀው ት/ሚ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 3 місяці тому +11

    ውይይይይይ ቲቸር እፀገነት ስወድሽ በርቺልን እህቴ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 місяці тому +9

    ብርሐኑ ነጋ 😭😭😭
    የተዋረደ የአብይ ገረድ ነው
    እግዚአብሔር ያጥፋው ❤❤❤

  • @ab8100
    @ab8100 3 місяці тому +7

    ከምሬን ነው ትመችኛለሽ!!!😁😁😁
    በርችልን !!

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 3 місяці тому +2

    yen konjo berechiy❤️😘👋

  • @luchia686
    @luchia686 3 місяці тому +1

    በጣም ነው የምወድሽ በእውነት በተለይ በአርት ሚዲያ ስለ ቀበሌአችን ሊቀመንበር እንዲሁም ሌሎች ገፀ ባህሪያትአቀራረብሽ ትልቅ ትምህርት አለው። ስለ ፕረዝዳንት ትራፕ ያልሽው ግን የወደፊቱ የአሜሪካ ፕረዝዳንት እንደሚሆኑ ነው የምነግርሽ።

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 3 місяці тому +2

    ተባረኪ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 3 місяці тому

    Thanks nebse betam new zena feta yalkut still qumneger azel new👍🏾🙏🏾💕🥰🎉🎊

  • @NigestDebela3
    @NigestDebela3 3 місяці тому +1

    🤣🤣🤣🤣😭😭😭ምን ለማለት ፍልገሽ ነው 27 አምት በኩረጅጃ 27 አምት ያደነቇረው በኩረጃ እንደውም ከ1 ክፍል ማስጀመር፡ ነው ፡ጥሩነቱ አዲሱ ትውልድ። ተስፋ። አለን፡ ምክንያቱም 1 ክፍል ተማሪዎች። ይድርሳሉ🤔🤔 እእናታችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🦁⚔️🐎 የጀግኖች ሀገር ተማሪዎችም። እንደዛው፡እኛ እናልፍለን ⚰️👈🏽👉🏽 ትውልድ ይቀጥላል

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 3 місяці тому

    የገዥዎቻችሁ ልጆች ገብተው ይማሩበታል መክፈል ግድ ስለሆን የሚችሉት ደግሞ ገዥዎቻችን እና ተባባሪዎቻቸው ህብታሞች እንጅ የግበሬ ልጅማ የታባቱ አምጥቶ
    ዛሬ አባቶቻቸ ነገ ደግሞ ልጆቻቸው ይገዙሀል

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 3 місяці тому +1

    የዛሬ ዘመን ጭንቅላት እኮ በጣም እየተጨቆነ ነው ወገን ክክክክክክክ

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p 3 місяці тому

    Right you are nice idea

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p 3 місяці тому +3

    Birhanu Nega must go hell

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 3 місяці тому

    ስለፍቅር ቢቀር ሰለመቃብር....

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 2 місяці тому

    😂😂😂

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 місяці тому

    መሪዎችዋም አልተማሩ እንኩዋን ተመሪዎችዋ::ማልቀስ ሲገባን እየሳቅን መሳቅ ሲገባን እያለቀስን እውር እውርን ቢመራው ተያዩዞ ገደል ሆኖአል የኛ ነገር::ትልቅ ውድቀት ውስጥ እንዳለን በውሉ የገባን አይመስልም::ቢሆንማ ኖሮ እንደዚ አንዝረከረክም ነበር::ትምህርት የእድገት መሰረት መሆኑ ቀርቶ የውድቀት መሰረት ነው እኛ ጋ ሲመጣ::ስለሆነም ውርደታችንን በአደባባይ ከመዘርገፍ ይልቅ መፍትሄ ማፈላለጉ ይበጃል::የተሰራ ጭንቅላት እንዲኖረን በጭንቅላታችን ላይ ተግተን እንስራ ያልተሰራ ጭንቅላት ሀገር ስለሚያፈርስ::

  • @elumohammed
    @elumohammed 3 місяці тому

    ብረም በምርቻ ውድቆ ሚንስትር ሆነ
    ምን ችግር አለው

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 3 місяці тому

    Fikir eskemekabirn baynekakutna audio bisema yishalal

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 3 місяці тому

    አዝነሽ ነው ( አስተማሪ ስለሆንሽ ) ነው:: ባለሁበት ሐገር በማንኛውም የሥራ መስክ 65% በታች ካመጣ የዲሲፕሊነሪ እርምጃ ይወሰድበታል::

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 місяці тому +4

    አብይ አውሬው ጨፍጫፊው ከብርሐኑ ጋር ሆኖ ትውልድ እየገደለ ነው
    አብራችሁ ትወገዳላችሁ ❤❤❤

  • @alemteffera
    @alemteffera 3 місяці тому

    ደሞ ብሬ ይላሉ? እግዚአብሔር ጭንቅላቱን ያብረውና: ለነገሩ ምን ጭንቅላት አለው? ያለው ሆድ ነው:: ከስውነት ተራ ወርዶ ያገኘሁት ስው ቢሆን ብርሃኑ ነጋን ነው:: የልጆችን ተስፋ ለማጨለም ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ ሲፈርድ ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጠውም::

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 3 місяці тому

    brihanu Nega chatte siyabarere new yemiwulew 🤮

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 3 місяці тому

    Traitor and Banda birhanu nega has no clue about leadership

  • @tesfayebogale2535
    @tesfayebogale2535 3 місяці тому +1