ዜና በፈገግታ _ በተፈሪ ውጤት ተፈራ የሚታከምባት ሀገር ላይ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 35

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 3 місяці тому +10

    በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 3 місяці тому +4

    Beautiful message sister information

  • @ysolnet
    @ysolnet 3 місяці тому +4

    ፀጊ :- ፈታ ስላደረግሽን እናመሰግናለን ።🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 3 місяці тому +2

    በጣም ያሳዝናል

  • @mamituhailu3032
    @mamituhailu3032 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር የፈጠራትን ነፍስ ራሱ በራሱ ጊዜ ነው የሚወስዳት። ነፍስን ማጥፋት ኃጢያት ነው ። ይህንን ሃሳብ ያመጣችሁ ሰዎች ኧረ እባካችሁ እነደዚህ አትጨክኑ።

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 3 місяці тому +4

    ምግብ ስንጠይቅ ጥይት እንደማለት ነው

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 3 місяці тому +2

    የራሳቸው ነገር ስለሌላቸው❤❤❤❤❤😂😂

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 3 місяці тому

    አነዚህ ሰይጣኖች ያልታመመዉን የሚገድሉ ናቸዉ : የታመመዉን ቢገድሉ አያስደንቅም :ድል ለፋኖ ፋኖን አትርሱ 👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @elsabethe
    @elsabethe 3 місяці тому

    ጎበዝ

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 3 місяці тому

    ውይ አንቺ ልጅ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 3 місяці тому +4

    አገራችን እኮ ችግር ውስጥ ናት ህዝባችን ግን ዝምታው መልስ መሆኑን መንግስት ደግሞ ታሟል ጉንፋን ገብቶ መግለጫ ያለሰጠ መሞታችን ላይ ተሳልቋል ቅድሚያ የሚሰጥ ስራ አጥቶ ነው

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 3 місяці тому

    Love you sister information

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 3 місяці тому +1

    👍👍👍👍

  • @samm8405
    @samm8405 3 місяці тому

    ለነገሩ Eutenesia ቢያፀድቁም ባያፀድቁም ግሮንና መድፍ ከኑሮ ይገላግላል

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 3 місяці тому

    ግሩም ዝግጅት ።ፓርላማውን ያጣበቡት ዕብዶች ናቸው ።አብደው ሀገሪቷን አሳበዷት ።

  • @sarahyohannes1280
    @sarahyohannes1280 3 місяці тому

    With drones 😢😢😢😢

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 3 місяці тому

    🙏❤️💛❤️

  • @dessalegnmuche3096
    @dessalegnmuche3096 3 місяці тому +1

    የመዳን ተስፍ የለለውን የአ ብይን መንግስት ህይወት ለማሳጠር ከሆነ መልካም ነው ያለዚያ ግን እንዲሁ ሌሎች ያደረጉትን ለማድረግ ካልሆነ በቀር አሁን በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ብዙ አንገብጋቢ ነገር የለንም እንዴ ወገን ሁሉ ።

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 3 місяці тому +4

    እኔም በጣም ነው የማደንቅሽ ምነው ቂሊንጦ ተመኝህላት ለነገሩ እውነት ነው ያው እውነት የሚናገር ቦታው እዛ ነው ብለህ ነው እኔ የምልሽ በተፈሪ ውጤት ተፈራ የሚታከምበት ስትይ ምን ትዝ አለኝ ሰሞኑን አዲስ ጎጆ ዩ ቲዩብ ላይ በስንት ሰው የተጫወተውን ጠንቋይ እሸቴን የሰው ቤት ካርታ እያስቀየረ ስንቱን ደም እንባ ያስለቀሰውን በመረጃ እና በማስረጃ አሳሰረው ሰውየውን በቀናት ፈቱትና ጋዜጠኛውን አሰሩት ምን እንዳሉት ታወቂያለሽ ይሄ የእምነት ጉዳይ ጥንቆላም ሃይማኖት ነው ማለት ነው?? ለነገሩ ጠንቋዩ እራሱ ምን እንዳለ ታውቂያለሽ ይኔን ጉዳይ የመንግስት አካላት ይዘውታል ብሎ እርፍ

  • @brookzeleke
    @brookzeleke 4 дні тому

    ቀልድ ከማይገባው ባለስልጣ ይጠብቅሽ

  • @sintayehuassefa6291
    @sintayehuassefa6291 3 місяці тому

    ሙስናው ከቀበሌ ወደ ሆስፒታልም ይዝለቅ ብለው ነው?ምክንያቱም ይነቀል አይነቀል በሚል።

  • @samm8405
    @samm8405 3 місяці тому

    ያ ኔ ገጠር አስተማሪ አያለሁ ከንውስ ዊክ ላይ ስለዝህ ጉዳይና ሄል -ቦፕ ጅራታም ኮከብ (ታስታውሱ አንደሆን ) ተርጉሜ ለአሁድ መዝናኛ ብልክ የላክውን ስም ቀይረው አቀረቡት:: ዶክተር አከሌ ብዬ ብልከው ኑሮ..

  • @wendimagegnehubelay7951
    @wendimagegnehubelay7951 3 місяці тому

    Enatiye, tekilu "Shiferaw" yetebalew eko bemkinyat nw. Mikinyatun litsifilish biye tewikut....

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 3 місяці тому

    😂😂😂

  • @meronadimasu3512
    @meronadimasu3512 3 місяці тому

    kkkkkkk

  • @dich8570
    @dich8570 3 місяці тому

    እህቴ ሆይ እዚህ ጋር ተሳስተሻል። ሀኪም ሆነሽ ብታይው ሰዎች እንደማይድኑ እያወቅሽ በተለይ Brain death (አእምሮአቸው ሥራ ያቆመ(የሞተ) ያላቸውን ታካሚዎች ማሽን ላይ አድርጎ እስኪ ሞት ምናልባትም ብዙ ወራትን መጠበቅን የመሰለ ለታካሚውም ሆነ ለአስታማሚውም ሥቃይ የሆነ የቁም ሞት የለም።እና አደራችሁን ነገሩን ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው አታድርጉት።

    • @meronadimasu3512
      @meronadimasu3512 3 місяці тому

      ere ebakachiu ena befetari sira gebiten endidelewu new emitil min ayinet chikane new manew betesebin gidelilgn emilih antes bithon

    • @dich8570
      @dich8570 3 місяці тому

      @@meronadimasu3512 megdel saihon hikminaw yikomina berasu gize sewiyew kechale yinoral kalchale degmo yimotal...anchi yalawekishw neger sewiyow bemasgin sir hono endet endemisekay new angeten tanko saymotu leregim gize eyetesekayu endemenor new. Mkniyatum yemisemawin.meglets ayichilm minalbat bemalkes kalhone...ena lemangnawim ayadris new ete.

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 3 місяці тому

    Beautiful message sister information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 3 місяці тому

    Love you sister information

  • @ካቡ
    @ካቡ 3 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @taddessegmichael367
    @taddessegmichael367 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 3 місяці тому

    Beautiful message sister information