ዜና በፈገግታ _ የእኛ "ፓርላማ" ጨዋ ስለሆነ ነው?😁

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +7

    Beautiful message sister ❤️

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 13 годин тому +8

    ዝግጅትሽ በቀልድ መልክ ቢቀርብም ብዙ እውነተኛ ቁምነገሮችን የያዘ ነው። ስቱዲዮሽ ዝም ብሎ የአንድ ዩቱበር ሳይሆን በደንብ የተደራጀ የዜና ማዕከል ነው የሚመስለው። ደረጃውን የጠበቀና የሚያምር ነው። አንቺም ስትቀርቢ አምረሽና ዝንጥ ብለሽ ነው።
    👍👍👍 በርቺ፣ ለምታደርጊው አስተዋፅኦ እናመሰግናለን።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 6 годин тому +2

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ የህዝቡን ትርታ አግኝተሽዋል ይመችሽ አቦ

  • @sdchvdfhhj4398
    @sdchvdfhhj4398 15 годин тому +7

    አቦ አንች ልጅ ስትመችኝ ኑሪልኝ በጤና

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +4

    Thanks very much sister information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +5

    Beautiful message sister

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +5

    Correct sister

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 15 годин тому +7

    አዴይ እህቴ ለዜና ማቅረብ ሚዲያ ላይ ስትመጭ ትቆያለሽ እንጂ የምታነሻቸው ነጥቦች በፈገግታ መሀል ቁም ነገር ያስጨብጣሉ ❤❤❤❤❤❤ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው የኛ አገር ፓርላማ አፍ የሌላቸው እፉኝቶች ናቸው 😂😂😂😂😂😂 ጨዋ የፓርላማ አባላት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አልፀፀትም ማለት የሰራው ጉድ አለ ማለት ነው? የሰው ልጅ እንደከብት ታርዶ በመኪና ተዘቅዝቆ ተጎትቶ እያየ ሻሸመኔ የገባው በሰው ደም ጭዳ እኮ ነው አለመፀፀቱ ደነዝ እና ጨካኝ መሆኑን ለማሳየት ይሆንን? ተከበብኩ አሉ ብዙ ኢትዮጵያውያን አለቁ እሱ ዘና ብሎ ወደቤቱ ገባ ሐጫሉን በማስገደል እጁ አለበት ተባለ እነሱ እቴ መስሚያቸው ጥጥ ያን ሁሉ ወንጀል የሰራ ያሰራ ጀግና ተፀፅቶ መፅሐፍ ቢፅፍ እሱ ከልቡ እንኳን ባይሆን ያው እንደተለመደው እኛ ኢትዮጵያውያን ሳናሰላስል እናጨበጭብለት ርነበር🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እንግዲህ እንቻለው ዘንድሮ ምን የማይሰማ ጉድ አለ 😂😂😂😂😂😂

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +3

    Beautiful message sister information

  • @gzaKasu
    @gzaKasu 13 годин тому +3

    አይ እይታ ልዮኮነሺ።❤
    እነ አትተቹኝ እነትክክል ነን
    እኛ ብቻ አዋቂ የሚሉት አይን ይሰውርሺ❤።
    ስለባለኩላሊቶቸ የኔን ሀሳብ ስለተናገርሺልኝ ደስ ብሎኛል።
    ግን የሀሳባችን አድ መሆኑ የተመካክርን ያክል ተሰማኝ።
    በርች እራስሺንም ጠቢቂ እህቴ❤

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 4 години тому

    በጣም ግሩም ቪዲዮ በሳቅ ገደልሽኘ ፣ በርቺ ቆንጅዬ።

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 13 годин тому +3

    እና አንድ ዳቦ ለመግዛት ጆንያ ይዘን እንሂድ???
    😂😂😂😂😂😂

  • @nebyuelias6410
    @nebyuelias6410 9 годин тому +3

    80℅ የኣትዮጵያ ሕዝብ መሦቡ ፌስታል ነው

  • @Alemu-h2h
    @Alemu-h2h 5 годин тому +1

    ጎበዝ እህቴ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +3

    Lovely girl

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +2

    Love you sister information

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 3 години тому

    Excellent explanation of the reality of Ethiopia.

  • @kidistayalew8009
    @kidistayalew8009 14 годин тому +2

    Tanks

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 3 години тому

    ፀግሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 7 годин тому +1

    😂😂😂 የኩላሊት ጥብሷ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +4

    Love you sister

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 5 годин тому +2

    AS IF ON PURPOSE...
    the ragtag and most benighted section of the society has taken up
    positions in government (as if on purpose). No wonder then what happens
    in all aspects of life in Ethiopia today is beyond bizarre and flabbergasting every time you see and hear it!

  • @WorkneshShifa
    @WorkneshShifa 9 годин тому +2

    ከፌስታል በፊት በምን ነበር የምንጠቀመው?

    • @endalemera25
      @endalemera25 8 годин тому +1

      ዘምቢል፡ከዘምባባ፡የሚሰራው።

    • @WorkneshShifa
      @WorkneshShifa 7 годин тому

      @endalemera25 ስኳርና ቅመማ ቅመሞቾንስ?

    • @WorkneshShifa
      @WorkneshShifa 7 годин тому

      አሁንም መርካቶ

    • @thaile9751
      @thaile9751 3 години тому

      በኪስ ወረቀት

  • @woine123
    @woine123 7 годин тому +1

    አትጨነቂ በስንት ወጪ መጥተው የተተከሉት ዘምባባዎች እየደረሱ ነው:: የዘንባባ ዘንቢል ሰርተን እንደ ጥንቱ በዘንቢል እንጠቀማለን ::

  • @anwarahmed8363
    @anwarahmed8363 Годину тому

    የሞተ ችግኝ ያፅድቃል የእኛ ሀገር ፓርላማ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 8 годин тому +2

    ብዛት ግን የአሊ ዘረ ግንዶቹ ናቸው,,ዛፍ ችግኝ
    ተክሎ ሲጠየቅ..ለሬሳችሁ ፀሀይ ጥላ ነው ያለው 10አለቃ አሊ አህመድ..ማታለያ ስሙ>>አብይ አሉት,,

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 3 години тому

    ጎበዝ

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p 4 години тому

    good idea with fun continue

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 4 години тому

    ❤❤

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 4 години тому

    🎉

  • @mimishu690
    @mimishu690 5 годин тому +1

    Kkkkkkkkk

  • @anwarahmed8363
    @anwarahmed8363 Годину тому

    አደይ በርቺ ከጉንሽ ነን

  • @esu8m886
    @esu8m886 15 годин тому

    it has no sound. upload it again please

  • @TesfaSolomon-mh7pv
    @TesfaSolomon-mh7pv 2 години тому

    Wow tsegi !

  • @esu8m886
    @esu8m886 15 годин тому

    no sound

  • @Risteasme
    @Risteasme 9 годин тому +1

    ለምን እናቴ በመቶ ብር ትያለሽ ? እራስሽን ልጅ አረወገሽ አንችም ደርሰሽበት በመቶ ብር ሁለት ፌስታል ሞልተሽ ታውቂያለሽ

  • @helentadesse4008
    @helentadesse4008 3 години тому

    Ima ibakishi igrachinm iko waframi lasteki wsit naw maltm ergando or kongo chama

  • @tafesewerqabaineh5938
    @tafesewerqabaineh5938 3 години тому

    አቃቀረኛ

  • @mastewalbeqalu5017
    @mastewalbeqalu5017 4 години тому

    ማንበብ ላይ ቀሽም ነሽ ደግሞም ሾዉ ቢጤም አቅራቢ ከሆንሽ ከሀ እስከ ፐ አይነበብም፣ በጭንቅላትሽም ተጠቀሚ እንጂ፣ ሰዉ ከሆነ ጽፎ የሚሰጥሽ ሸምደድ ለማድረግ ሞክሪ እንጂ ዐይንሽ የሚሸዉድም ከሆነ ተመርመሪና መነጽር ምናምን ይሞክሩልሽ፣ ያለበለዛም ለሚችሉት ሰጥተሽ በጊዜ ቦታሽን ብትፈልጊ አይከፋም ምክንያቱም ምንም አይጥምም

    • @thaile9751
      @thaile9751 3 години тому

      አጻጻፍሽ በጣም በቅናት የተቃጠልሽ ትመስያለሽ ወይ እዚ የተናገርችው ውስጥ የተነካብሽ ሰው አለ:: መረጋጋት ልመጂ:: ካልጣመችሽ ምን ልትሆኚ በመጀመሪያውኑ ሰማሻት:: እንዲጥምሽ ሙዝ በዳቦ ብዬ::

  • @amenyehun3265
    @amenyehun3265 14 годин тому

    LMFAO

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +4

    Correct sister

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +3

    Love you sister information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +2

    Beautiful message sister

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +3

    Love you sister

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +2

    Beautiful message sister

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +2

    Love you sister information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +2

    Correct sister

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 14 годин тому +1

    Correct sister