- 71
- 1 764 376
ALIVE
United States
Приєднався 17 лют 2019
Welcome to Alive Media!
Hosted by Abrham Fantu, Alive Media is your go-to source for personal development, self-growth, entrepreneurship, fitness, spirituality, relationships, and wealth building. Our content is crafted to inspire and elevate every aspect of your life.
Hit subscribe now to join our community and be invited to our next subscriber party! Stay tuned for weekly content that will empower you to reach your full potential.
Don’t miss out-subscribe today and start your journey with us!

ደካማ መንግስት ያላቸው ጠንካራ ሰዎች አይዝልቁም!| Wealth| #girumchala #ethiopianpodcast #podcast #money #wealth
አላይቭ ፖድካስት ላይ ታዋቂው ጋዜጠኛ እና ስኬታማ ነጋዴ ግሩም ጫላ ጋር ቆንጆ ቆይታ ነበረን
በዚህ ልዩ ክፍል ላይ የግሎባል ቴሌቪዥን ኔትዎርክ ኦፍ አፍሪካ (CGTN) ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ስኬታማ ነጋዴ ግሩም ጫላ ጋር ከዓለም አቀፍ ጋዜጠኝነት ወደ አፍሪካን ታሪክ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚያስተዋውቅ የመገናኛ ብዙኃን ስራ አስኪያጅ እና ስኬታማ ነጋዴ ለመሆን ያስመዘገበውን አስደናቂ ጉዞ አጋርቶናል እንዲሁም ስለ ቤተሰብ፣ስለ ሰራ ፣ስለ አስተሳሰብ ፣ ስለተለያዩ ነገሮች አውርተናል ። ይህን ድንቅ ፖድካስት ይመልከቱ ፣ ይማሩ ፣ይዝናኑ ፣ ያትርፉ፣ ያጋሩ እና ሰብስክራይብ ያድርጉ! እናመሰግናለን!!
🎥 Exclusive Interview with Girum Challa: Journalism, Family, Money, and Politics
Join us for an in-depth conversation with Girum Challa, the celebrated Ethiopian journalist and entrepreneur, as he shares his incredible journey-from navigating the world of media to becoming a successful businessman.
In this episode, Girum opens about:
• His inspiring journey in journalism and the challenges he faced along the way.
• The balance between his career and family life.
• His unique perspective on marriage and its role in personal growth.
• Insights into his money mindset and how he overcame obstacles to build wealth.
• His thoughts on Ethiopian politics and the role of media in shaping public opinion.
Plus, learn about his ambitious vision to build the largest production center in Ethiopia-a project that promises to transform the creative industry!
🔥 Don’t miss this insightful conversation filled with wisdom, inspiration, and practical advice.
0:00 Intro
2:39 እራስህን አስተዋውቅ | Introduce your self
03:13 አላይቭ ፖድካስት ላይ ለመቅረብ እንዴት አሺ አልከን?
05:42 ከእናትህ ጋር ያለህ ግንኙነት ምን ይመስላል ?
08:43 አሁን ያለህበት ደረጃ ላይ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነበርክ ?
09:48 ልጅ እያለክ ኢንተርናሽናል ጋዜጠኛና የቢዝነስ ሰው እንድትሆን መጀመሪያ ያነሳሳክ ነገር ምን ነበር?| What motivates you on the first place ?
13:29 በብሪቲሽ ካውንስል ባወጣው ፅሁፍ መሰረት ቸርች ውስጥ እንዴት አሳለፍክ?
18:54 ያንተ ስኬት እድል ነበር ወይስ አጋጣሚ?| Is your success luck or opportunity ?
25:38 ባለፍክበት የ ጋዜጠኝነት ሞያ ላይ ያጋጠሙክ ችግሮች ምን ምን ናቸው?| What was the problems you faced throughout your carrier?
33:27 በኢንተርናሽናል ጋዜጠኝነት እና በ ሃገር ውስጥ ጋዜጠኝነት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?እንዲሁም ሃገር ውስጥ ያሉ ጋዜጠኞች እንዴት ወደ አለምአቀፍ ጋዜጠኝነት መግባት ይችላሉ?| What is the difference between international and local journalists? And how can they penetrate the international market
36:47 በጋዜጠኝነት ጊዜ ላይ በምታያቸው መጥፎ ነገሮች መሃል እንዴት ነው የአእምሮ ጤናህን መጠበቅ የቻልከው ?| How do you handle or prepare your mental health through traumatizing moments on you're Carrier ?
48:36 የሃብት አስተሳሰብ እንዴት ይመጣል?| How can we build wealth mindset ?
1:02:33 ምን ያስፈራካል? እንዴትስ ከፍርሃት መላቀቅ ይቻላል?| What is your biggest fear?
1:05:18 እንዴት ነው የኛን ማንነት መገንባት ያለብን?|How can we become a valuable person ?
1:24:45 የቢዝነስ ሰው ምን አይነት ኳሊቲ መያዝ አለበት |What qualities should a business man have?
1:43:02 እንዴት ለትዳር መዘጋጀት ይቻላል?| How can we prepare for marriage?
1:50:05 ስፖርት ላይ እንዴት ነህ?| Sports?
#abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson #habesha #girumchala #money #wealth #decipline #motivation #work #hustle #generation #cgtn

Переглядів: 90 202
Відео
ሰኞ ማታ 12:00 ይጠብቁን !! ግሩም ጫላ @girumchala @Alive_podcast_abrham_fantu @ethiopianpodcast #shorts #fyp
Переглядів 2,5 тис.День тому
#abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson #girumchalla #habesha #podcast #fyp
ይህን ሳታዩ ቤት እንዳትገዙ!|Watch this before you buy a house #realestate #ethiopianpodcast #dmc #house
Переглядів 2,6 тис.2 дні тому
#abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson
እናቴን ለማቀፍ በህይወቴ እንኳን አልደራደርም |የምንሸጠው ስሜት ነው| King advert #ethiopianpodcast #wealth #business#mindset
Переглядів 24 тис.21 день тому
በዚህ ልዩ ክፍል ላይ አብሮን ቆይታ ያድረገው ታዋቂው ተዋናይ እና የኪንግ አድቨርት መስራች ኪንግ(የኋላእሸት) ነው። ከተዋናይነት ወደ ፊልም እና ወደ ማስተዋወቂያ ሰራዎች እንዴት እንደገባ እንዲሁም ስኬታማ የማስታወቂያ ድርጅት እንዴት እንደገነባ ይጋራናል። ስለ ፈጠራ ኃይል እና ስለ ንግድ እድገት እንዲሁም ስለቤተሰብ ጠቃሚ ምክሮችን ያቀርባል። ይህን ድንቅ ፖድካስት ይመልከቱ፣ ያትርፉ፣ያጋሩ እንዲሁም ሰብስክራይብ ያድርጉ!!!! Meet King /Yhualaeshet ,the brilliant mind behind King Advert, one of the most successful advertising companies out there! In ...
የአእምሮ ጤና ችግር እንደሌለብን እንዴት ማወቅ እንችላለን | Mental Health & Life Lessons@Erkmead #ethiopianpodcast #life
Переглядів 28 тис.21 день тому
ብዚህ የአላይቭ ፖድካስት ልዩ ክፍል ውስጥ ታዋቂው ሳይኮሎጂስት እና የእርቅማእድ አዘጋጅ እና አቅራቢ እንዳልክ ጋር ስለእርቅማእድ ፕሮግራም እንዴት እንደተጀመረ፣ ስለ አእምሮ ጤና ያለውን እይታ እና ሚዲያ በስሜታዊ ጤና ላይ የሚጫወተውን ሚና ያወያየናል እንዲሁም ህይወትን በተሻለ መንገድ ለመቋቋም የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮችን አጋርቶናል ይህን ድንቅ ውይይት ይመልከቱ ያትርፉ! Alive Podcast presents an exclusive conversation with Endalek, a renowned psychologist and the voice behind the popular radio program Erkmaed. Discover discussions...
ስራ የላቸውም ደሞዝ ይንቃሉ | ራሳችንን እንዴት እንቀይር?Challenges @AbrshETH #ethiopianpodcast
Переглядів 66 тис.Місяць тому
ሔለን በህይወቷ ያጋጠሟትን ፈታኝና አስቸጋሪ እንዲሁም ለመልመድ ብርታቷን የፈተኑ ሁኔታዎችን አልፋለች ። አግኝቶ ማጣትን ፣ ከተሻለና ቅንጡ ሕይወት በድንገት ዝቅ ወዳለው ህይወት ወርዳ ለመኖር አስገዳጅ ሁኔታ ገጥሟታል ። ለፈተናዎቿ እጅ ሳትሰጥ ከማለፍ ባሻገር በቲከቶክና በተለያዩ ሚዲያዎች የህይወት ልምዷን በማካፈል ሴቶችን ታበረታታለች ታስተምራለች ።ከእንገዳችን ጋር አሁን ላይ ያላትን ስኬት እንዴት እንዳስመዘገበች በደ ንብ አጋርታናለች ይከታተሉን On this episode of Alive podcast, we explore the inspiring story of Heluye, an Ethiopian TikTok influencer who r...
አሁን የምኖርለት ሰዎች አሉኝ! | Black belt story @zebibagirmaofficial @AbrshETH
Переглядів 156 тис.Місяць тому
ታዋቂው የቴኳንዶ ባለሞያ እና የበጎ አድራጎት ሰው እሱዬ (በሱፍቃድ)! በቴኳንዶ አራት ዳን ያለው ባለሙያ ለችግረኞች በተለያየ መልኩ ገቢ በመሰብሰብ የሚረዳ የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ለመገንባት ያለመ እና ከባለቤቱ ዘቢባ ግርማ ጋር ያለውን አስደናቂ የፍቅር ታሪክ እንዲሁም ስለ ስፖርት፣ የቤተሰብ ታሪክ እና ሌሎችንም አጋርቶናል አስደናቂ ታሪኩን ለመከታተል አሁኑኑ ይመልከቱ! In this inspiring episode, we sit down with ESUYE (BESUFEKAD) who’s a 4th Dan Taekwondo black belt, and proud Ethiopian. After 14 years abroad, he returned to Et...
ኑ አብረን እነገንባ ! join the Journey to 100K! Be Part of the Alive Podcast /@Alive_podcast_abrham_fantu
Переглядів 3,6 тис.Місяць тому
📢 Be Part of the Alive Podcast Revolution! 🎉 We’re on a journey to 100,000 subscribers, and you’re invited to join us for something BIG! 🚀 🌟 Exclusive Insights from leading influencers, creatives, and experts, sharing real stories and lessons that shaped them 📈 Tips & Tricks you can use to level up in your own journey-whether it’s career, relationships, or personal growth 🤝 A Community of Chang...
Narcissist ጋር ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ! #ethiopianpodcast #getawalelg @msaletube@MESELALTUBE
Переглядів 64 тис.Місяць тому
Welcome to ALIVE PODCAST, where we dive deep into the essentials of mental health, relationships, and personal growth. In this episode, we’re joined by Geta, a psychologist and mental health expert from Mesale Consultancy. Geta specializes in understanding attachment styles, navigating relationships, and unpacking the complexities of narcissistic personality traits. Join us as we explore how di...
ስራዬን የቀየርኩት በበቂ ምክነያት ነው | አባቴን ላለማሳዘን አምሽቼ እገባ ነበር @AbrshETH #abrhamfantu #ethiopianpodcast
Переглядів 17 тис.Місяць тому
ስራዬን የቀየርኩት በበቂ ምክነያት ነው | አባቴን ላለማሳዘን አምሽቼ እገባ ነበር @AbrshETH #abrhamfantu #ethiopianpodcast
የጥያቄዎቻቹ መልስ| Answers for your questions @AbrshETH #Q&A #abrhamfantu #ethiopianpodcast
Переглядів 8 тис.Місяць тому
የጥያቄዎቻቹ መልስ| Answers for your questions @AbrshETH #Q&A #abrhamfantu #ethiopianpodcast
እሷን ለማግኘት ዋጋ ከፈልኩ| ያልተዘመራለቸው ጀግኖች #ethiopianpodcast #yedinekkasim @yidnek_kasim @yidnekkasim
Переглядів 69 тис.Місяць тому
እሷን ለማግኘት ዋጋ ከፈልኩ| ያልተዘመራለቸው ጀግኖች #ethiopianpodcast #yedinekkasim @yidnek_kasim @yidnekkasim
ዝናዬ ትልቅ ሆኖ ኪሴ ባዶ ነበር | ዓለም ላይ ሁለት ነገር ብቻ ነው ያለው | #ethiopianpodcast #MasterDawit #kickboxing
Переглядів 9 тис.Місяць тому
ዝናዬ ትልቅ ሆ ኪሴ ባዶ ነበር | ዓለም ላይ ሁለት ነገር ብቻ ነው ያለው | #ethiopianpodcast #MasterDawit #kickboxing
ዶር ሳምራዊት ስፖርት ቤቶች ሜዲካል ዶክተር ያስፈልጓቸዋል | በህክምና ስራ አጣሁ #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson
Переглядів 80 тис.2 місяці тому
ዶር ሳምራዊት ስፖርት ቤቶች ሜዲካል ዶክተር ያስፈልጓቸዋል | በህክምና ስራ አጣሁ #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson
የሕይወት ጥያቄ እስከ ቅርብ ጊዜ አልተመለሰኝም ነበር|ቲክቶክ ከፈለኝ| ገብርኤል ነው ያዳነኝ!| @Wuha_Tube #tikoter #ethiopianpodcast
Переглядів 24 тис.2 місяці тому
የሕይወት ጥያቄ እስከ ቅርብ ጊዜ አልተመለሰኝም ነበር|ቲክቶክ ከፈለኝ| ገብርኤል ነው ያዳነኝ!| @Wuha_Tube #tikoter #ethiopianpodcast
ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ! @AbrshETH #Q&A #abrhamfantu #ethiopianpodcast
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ! @AbrshETH #Q&A #abrhamfantu #ethiopianpodcast
ይህንን ስረዳ ነው ሕይወቴ የተቀየረው | ቤተቦቼ ዋጋ ከፍለዋል | ሕመሙ ከባድ ነበር @RobelMidekissa
Переглядів 18 тис.2 місяці тому
ይህንን ስረዳ ነው ሕይወቴ የተቀየረው | ቤተቦቼ ዋጋ ከፍለዋል | ሕመሙ ከባድ ነበር @RobelMidekissa
በፉክክር ነበር ምኖረው | ካላስፈለጉ እቆርጣቸዋለሁ | እግዚአብሔርን ማንም አያውቀውም @itsyidi #AbrhamFantu #Yedidya #motivation
Переглядів 121 тис.2 місяці тому
በፉክክር ነበር ምኖረው | ካላስፈለጉ እቆርጣቸዋለሁ | እግዚአብሔርን ማንም አያውቀውም @itsyidi #AbrhamFantu #Yedidya #motivation
ያልተረዳሁት የጸሎት ምስጢር | ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም #እምነት #ፀሎት #ethiopianpodcast @agapezeortodox
Переглядів 235 тис.2 місяці тому
ያልተረዳሁት የጸሎት ምስጢር | ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም #እምነት #ፀሎት #ethiopianpodcast @agapezeortodox
ማን ከቤቱ ምንትቶ እንደሚወጣ አታውቅም!| ወታደር የሆንኩት ...| እግዚብሔር ተዓምር አደረገልኝ #abrhamfantu #ወታደር #podcast
Переглядів 218 тис.2 місяці тому
ማን ከቤቱ ምንትቶ እንደሚወጣ አታውቅም!| ወታደር የሆንኩት ...| እግዚብሔር ተዓምር አደረገልኝ #abrhamfantu #ወታደር #podcast
ቢዝነስ በሞቅታ የሚጀመር አይደለም | ቤተሰቤን መርዳት ያስደስተኛል @ezedinkamil @AbrshETH #ezedinkamil #technology #success
Переглядів 20 тис.3 місяці тому
ቢዝነስ በሞቅታ የሚጀመር አይደለም | ቤተሰቤን መርዳት ያስደስተኛል @ezedinkamil @AbrshETH #ezedinkamil #technology #success
የግድያ ሙከራ ተደርጎብኝ ነበር! 8 ቢዝነስ እንዴት ገነባሁ? ቤት ክርስቲያን አስተምር ነበር! #businessman #ortodox #ethiopanpodcast
Переглядів 32 тис.3 місяці тому
የግድያ ሙከራ ተደርጎብኝ ነበር! 8 ቢዝነስ እንዴት ገነባሁ? ቤት ክርስቲያን አስተምር ነበር! #businessman #ortodox #ethiopanpodcast
በ19 ዓመቴ ከቤት መውጣቴ ቆጨኝ፣ ፍቅር ሮማንቲክ አይደለም? እግዚአብሔር ለእኔ ያደረገው ተዓምር! #love #lifestory @ethiopian_podcast
Переглядів 29 тис.3 місяці тому
በ19 ዓመቴ ከቤት መውጣቴ ቆጨኝ፣ ፍቅር ሮማንቲክ አይደለም? እግዚአብሔር ለእኔ ያደረገው ተዓምር! #love #lifestory @ethiopian_podcast
ሙሉ ለሙሉ ውጤታችንን እንዴት መቀየር እንችላለን! ከአቶ አሸናፊ ታዬ ጋር @AbrshETH @ImpactSeminars
Переглядів 71 тис.4 місяці тому
ሙሉ ለሙሉ ውጤታችንን እንዴት መቀየር እንችላለን! ከአቶ አሸናፊ ታዬ ጋር @AbrshETH @ImpactSeminars
በሕይወቴ የተሳሳተ ቦታ ላይ ነበርኩ | አቶ አሸናፊ ታዬ @ImpactSeminars @AbrshETH #podcast #lifestory #lifecoach
Переглядів 84 тис.4 місяці тому
በሕይወቴ የተሳሳተ ቦታ ላይ ነበርኩ | አቶ አሸናፊ ታዬ @ImpactSeminars @AbrshETH #podcast #lifestory #lifecoach
ራስን ለማሳደግ 12 ምርጥ ፖድካስት ፡ ይህንን ተመልከቱ
Переглядів 7 тис.4 місяці тому
ራስን ለማሳደግ 12 ምርጥ ፖድካስት ፡ ይህንን ተመልከቱ
እየተማርኩ ነው ስራ የጀመርኩት! Alive POdcast#13 @AronKamil- @AbrshETH #aronkamil #abrsh
Переглядів 10 тис.4 місяці тому
እየተማርኩ ነው ስራ የጀመርኩት! Alive POdcast#13 @AronKamil- @AbrshETH #aronkamil #abrsh
ኢትዮጵያን ወክዬ ከአሊባባ ጋር እየሰራን ነው! @JoelTalargie @abrshETH
Переглядів 8 тис.4 місяці тому
ኢትዮጵያን ወክዬ ከአሊባባ ጋር እየሰራን ነው! @JoelTalargie @abrshETH
የገቡኝን የሕይወት መንገዶች ላካፍላችሁ! |ያሬድ አለማየሁ| @AbrshETH @ImpactSeminars
Переглядів 9 тис.5 місяців тому
የገቡኝን የሕይወት መንገዶች ላካፍላችሁ! |ያሬድ አለማየሁ| @AbrshETH @ImpactSeminars
እንዳልክዬ❤
ከአምስት ዓመት በፊት መምሕርና አንድ ብዙም በዓለም የማይታወቅ የቻይና ሚዲያ ተራ ዘጋቢ የነበረ ዘረኛ ሆዳም የጫላ ልጅ አሁን ዘመዶቹ ባለግዜዎቹ ስለመጡ በጠራራ ፀሐይ ከ 0 ሚሊየነር ሆኗል። እንኳን እሱ የአለማያ ዩንቨርስቲ የቋንቋ ተመራቂ ቀርቶ አሜሪካን ሀገር ታዋቂ ዩንቨርስቲ ውስጥ የተማሩ በስድስት ዓመት ቢሊየነር ቀርቶ ሚሊየነር አይሆኑም።መቼም እኔና ግሩም እንተዋወቃለን ከሰባት ዓመት በፊት ወደ ኬንያ ሲሄድ አምስት መቶ ዶላር ተበድሮኝ እስከዛሬ ያልመለሰልኝ ግለሰብ ነኝ። ለማንኛውም ግሩም ጫላ ይሄ መንግስት ቢወድቅ ዘብጥያ ወይም አንዱ ጭንቅላቱን ብሎት ያርፋል ከእዛ በፊት በእነ አብይና አዳነች አበቤ ሸጠሕ ብላ ተብሎ አምስት ሺ ካሬ ሜትር መሬትን ለአቢሲኒያ ባንክ በ1.3,ቢሊዮን ሸጦ ዋሽንግተን ሲያትል ውስጥ ቆንጆ ቤት መሸሻ ገዝቷል ስለእዚሕ ይሄ ግም አፉን እንደፈለገው መክፈት ይችላል ካልከፈተ ሆዱን ማንም አይሞላለትም።በጠራራ ፀሐይ ባለግዜ፣አጋሰስ፣ሆዳም ከሆንክ እንደ ግሩም ጫላ ቢሊየነር ትሆናለሕ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Thank You
Actually, I hadn't known him very well. However, I listened to all his thoughts and ideas rise just brilliant 👏 .
በጣም ምርጥና ጀግና ሰው ነው ያቀረብከው ጎበዝ በርታ እንደሱ ጀግናና ምርጥ ሰው እንደምታቀርብ ተስፋ አለኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
who is this man I dont know him ...tell me pleas..i like his mentality
❤❤❤
የወሰዶክው መሬት የትገባ ሌባ አስራረሪቆን ተናገር
ዋው ብዙ ተምሬበታለው ደጋግሜ አየዋለው እናንተም እዩት አድምጡት
እዉነትም ግሩም እንደ ስሙ እናመሰግናለን ኣላይቭ ፖድካስቶች ስላቀረባቹልን 🙏🙏🙏🙏🙏
100% you are right
BRAVO
Leba ekeke.
A very interesting interview! He is talented and wise.
Kesis sbketwo lehulum bdares tru neber.
ዋጋቢስ። ዝም ብሎ ሰዓት ማቃጠል። ለተልካሻ ነገር።
Kenate
አይ ጫላ😅😅😅90% ጥሩ መጥህ 10%በከባዱ አበላሸኸው ...ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይህ 😮መጨረሻህን ያሳምርህ ...it's a matter of time
Girum chala proud of you always keep it up bro
አንተ ምን አለብህ ዝም ብለህ አውራ በለጊዜ ነህና😂
Amazing interview
you did it girum chala also the podcaster
good job
All the comments are almost the same, kind of funny hiw things work these days...anyways how do you address allegations that you are being the most corrupt and involved in racketeering,Girum?
Thank you Girume 👏👏👏👏
You had such an amazing journey. Thank for coming out there and sharing your experience.
እውነት ለመናጋር በፍቅር ነው የሰማሁት እንደበቱ ደስ ሲል
Grum Challa. Tebeda
The arrogance and stupidity of this Challa is disgusting. 🤢 what a rubbish
CHALLA CHUBE CHEBETE 😮 AHYA
አብሮ አደግ ኪንግ ይችላል።
I don't think you understand the Ethiopian pp. How thy are struggling to live ok ,try to live your life at least keep quiet
Trust Me! የአንተ ዓይነት ደካሞች መቼም ጠንካራ መንግስት አትመሰረቱም!
መጀመሪያ ሊመሰገን የገባል በምንም በፈተና ውሰጥ ነፈሱን አሰይዞ ነበር የሚወደውን ሰራ የሚሰራው ግሩም ነገሮች ሁሉ አለጋ ባልጋ ሆነለውት አየደለም እዚህ የደረሰው ኢትዩዺያ ውሰጥ ያለው ቢሮክራሲ የአኢርሚያሰ አመለጋን ማየት በቂ ነው አኢርሚያሰ በደረሰበት በደል ተመለሶ ወደአሜሪካ መነገሰትን አከሰደበም አለተቃወመሞ እዛው ሆኖ እየታገለ ለዚህ ደረሷል የአኢትዩዺያዊ ችግር ጒቦ እየሰጠ ጒበኛ ሀገር ነው የለሀል እራሱ ከሶ ታገሎ ፍትህን ማምጣት ሲችል ጣቱን መነገሰት ላይ መበትህን አሳለፈሀ እየሰጠህ መነገሰትን መሰደበ ሌላው በውጪ የሚኖረው ኑሮ መሰርቶ ውጭ ሀገር artificial ዜገነት የዞ መነገድ ዝጒ መኪና አቃጥሉ እያለ ሴጣናዊ መረዙን የተፈል ግብፃዊያን ምንም በሙሉ ሳየሆን አልሲሲን ቢጠሉት የሀገርን መበት አሳለፈው አየሰጡም እሺ የኛ ዘገናኝ ጒዶች ለአባይ ለግንባታ እርዳታ እነዳየደረግ ሲባል ሰላማዊ ሰለፈ የወጡ ነበር የአለም ባንክ ለገደቡ ግንባታ እርዳታ እነዳየሰጥ እኛ የመጨረሻ አሳፈሪ ዜጒች ደሞ የከርሰቲያን ሀገር ወሸት የአኢትዩዺያ ህዝብ እገዛበሄርን አያወቀውም ኢርትራ መነገሰታቸው ምን ያህል dictator ገዳይ መሆኑን ያውቃሉ ነገርበግን ከ100 ሁለት ፐረሰነት ለሀገራቸው የራዳሉ የኛ ጒዶች መነገሰት ካዝና እነዳየገባ በ illegally በጥቁር ከኢርትራዊያን ጋር በመመሳጠር ብር በሀገወጥ የሚልኩት ባለፈው መነገሰት መረጃ የሌለው ከየተ እነደመጣ ባለታወቀ። ብር የተሰራ ቢት የወረሳል ሲባል የኤትዩዺያ ዲያሰፖራ ሀዘን የተቀመጠው ምክኒያቱም ሀገር ቢትበየሰራው ቢት በጥቁር ሀዋላ በተላከ በተሰራ ብር ሰለሆነ ውጭ ሀገር አነድ ፌሰታል ያለቫት ወይም ታከሰ አተገዛም ብር አታዘዋውርም እኛ ለመነገሰት የሚገባ አንድ ብር እነሰርቃለን ሌላው እነደአኢትዩዺያ ነጋዴ ጨካኝ አለ ማገኘት ከሚገባው በላይ የትርፍ ትርፍ እያገኘ ህዝባችን ደሀነት ወሰጥ እንዲዘፈቅ ያረጒት የአኢትዩዺያ ነጋዲዎች የሀበታምልጅ የነጋዲው ልጅ እና የደሀው የመነገሰት ሰራተኛ የሚማሩበትን ትምህርት ቢት ማየት በቂ ነው ነገር ግን ነጋዲው ሸጦ ባተረፈው ሳይሆን ሸጦ ያላግባብትርፍ በዘረፈው ብር እሱ ዘና በሎ ደሀው ላይ ይዝናናበታል ከደሀውንዘረፎት ሌላው ኢትዩዺያ ውሰጥ ያሉ ፖርማሲዎች ከመቶ 70 ፐረሰነት በኮነተሮ ባን የገባ መደሀኒት ነው የሚሸጡት በዚህ ላይ ዋጋው ያለደረሰኝ ወይም በፎርጀድ ደረሰኝ በዚህ ላይ የሚደበቁት መደሀኒት በሰወ በሰው ተበሎ ዋጋው 100እጥፍ እኛ ምን አፍ አለን ሰውን የመተቸት መጀመሪያ እራሳችን እንይ ጒራም ዘንጦ ውጭ ሀገር መኖር ይችላል ግን ሀገሪ በሎ ያውም ደከም ለፈቶባመጣው ብር የሚገነባው ህንፃው ላይ ለዘላለም አየኖረበትም ለሀገርበየጠቆማል እኛ እኮ አሳፈሪዎች የሚገረመኝ አሉ ደም በሀገር ሀበት ተመረው ሰኮላር አገኘተው የሀገር ወለታ መመለሰ ሲገባው እደሜ ለኩን መነገሰትን የሚተች የወቀት ሸግግር ማደረግ ማሰተማር ሲገባው ወለታ መከፈል ሲገባውየሆነ ዩቱዩብ ወረኛ ፈለጒ ሀገርን መጠቀም ሲገባ የደረሰበትን ሰኬት እየነገረሀ መነገሰትን የሚሰድብ ጃፖኖች ቻይናዎች ሲወድኖች ወጪ የተማረ ዜጋ ነው ሀገሩን የቀየረ በወቀቱ እኛ በምንም የተሸለመለውን የደረሰነበትን የሆነ ነገር ለጠፎ ያለውን ሀበት የነገረሀል ድቂት እኛ ጒደኞች እነደአኢትዩዺያ አሳፈሪ ዲያሰፖራ ዜጋ የለም በወሰጥም በውጭም እኔ አውቃለሁ ውጪ የሜኖር አሁን መነገሰት በሚሰራው የኮሪደር ልማት ለናቱ 20 አመት ሞላው እናቱ በቀበሌ ቢት እየኖሩ ቤት እንኯን ያለገዛ መነገሰት አነሰቶ ቢት ሲሰጣቸው መነገሰት የናቴን ቢት አፈረሰ በሎ መፈከር የዞ ሰላማዊ ሰለፈ የወጣ የሄ ለናቱ ያለሆነ መነገሰትላይ ድዱን የከፈታል እግዛበሄር ሰውን በመፈጠሩ ተፀፀተኩ ኖ ኢትዩዺያዊ መባል አለበት እኛ ሰተሰራ የሚያበረታታሀ የለም የሚጥልህ እሰቲአነደ ነገር ላሳይ አሁን መነገሰት በሚሰራው የኮሪደር ልማት የአዲሰአበባ ለጅ በቀን ሰራ ተቀጠሮ የሚሰራ አለ አበዛኛው የአዲሰአበባልጅ የቀን ሰራ ይንቃል ምን አየሁ እናቱ በኮሪደር ልማት የቀን ሰራ እየሰራች 12 ከፍል ጨረሶ የቀን ሰራ ነቆ ቢቱ ተቀመጦ በናቱ የሚጦር በጣም በዙ ወጣት አለ ነገር ግን መነገሰትን ሲሰድብ ሲተች ተሰማዋለህ አንድ አባት 50 ኬሎ ጤፍ ያሰፈጫል ወሩን በሙሉ ቁጭ በሎ የበላል አየረበው ለምን የሰራል ህልሙወጭ ሀገር የሚገረመው ውጭ ያለ አሁን በሰለፉ የሚጮሀው የተማረ እነዳየመሰልህ ፁዳት የቀን ሰራ አሮጊት ቢት ካካ ጠረገህ እየሰራ ነው ውጪም በተሄድ ፈገተህ ታከሱ አሰክሮህ እደሜህን የመተጨረሰው አልጋ ባልጋ ኑሮ የለም የአኢትዩዺያ ህዝብ ለሀገሪ ምን አረኩ ሳየሆን ምን አረገችልኝ የሚለው እኛ ደም መጣጮች ነን ጆኔፍ ክኔዲ ለሀገሪ ምን አረካላት እንጄ ምን አረገችልኝ አይባልም ይላል 80 ምንምን ቧለበት ሀገር እኔ ነኝ ኢትዩዺያን የሰራሆት የለሀል እኔ በቻ ነኝ ነፁህ ኢትዩዺያዊ የለሀል እነደ ናዚ ሄተለር እኛ ብቻ ነን ነፁህ ዜጋ ይል ነበር የጒደኛውን የወነድሙን እደገት የማየመኝ ለሀገር ያሰባል ማለት ዘገናኝ ህዝብ እኔ ጤፍ ለኤትዩዺያ ህዝብ መሰጠት አለነበረበትም አነድ ሰነፈ ያረገን እሱ ነው ወሩን በሙሉ እሱ የበላል አየረበው በቃ ጤፍ እና ሰነፈ ወጣት ተገናኘተው ሀገር ደሀ አረጒን ደገነቱ ጤፈ በሄር የለውም እነጂ ቤኖውማ አቤት ጒዳችን ነበር እኔ የመረመረልኝ የሁዳ እሰራኢላዊ ነው አየመሰኝም ኢትዩዺያዊ ነው
My goodness! This guy is amazing! Definitely a world changer! So proud of him as an Ethiopian. You both make me proud! Thank you!❤❤
❤
There are different types of journalists in western and other parts of the world. Grum is at his first stage of journalistic career-that’s reporter .
It is very intersting interview
ምን አይነት grass ነው
ከሆነ ደቂቃ በኋላ ግን ስሜታዊነት እየገነነበት መጧል ። ተው አባቢ ጋዜጠኛ ስሜታዊ አይሆንም calm down
አልተመቸኝም ምንም
ስውየው ይችላል ንግግሩ ከልቡ ነው, ደፋር ነው የሚፍለግውን ያውቃል ያስበውን ያሳካል ማሳያው ብዙ ምቀኞች በዙርያው አሉ :: ስኪት በለሊበት ምቀኛ የለም ::
ፕሮግራምህ አሪፍ ነው ግን ሳትጀምር ሰብስክራይብ አትለምን ። ስለ እንግዳህ በ Fb የተሰጡትን አስተያየቶች አይተሃል ብዬ አስባለሁ ። እንግዶችህ ላይ ጥናት አድርግ በቁምነገር ነበር ያዳመጥኩት ግን ሳይጠየቅ የቀባጠረው ፖለቲካ እንድታዘበው አርጎኛል ቤት ፈረሳን እንደ ቀላል ሲያወራው የእኛ ልጆች እንዲዝናኑበት ተቀበሉት አይነት ነገር የመሪዎችን ፕሮጀክቶች ማሞገስ ከሁሉም "ከምሁሮች" ብዙም የማናየው ስለ እራስ ሃብት ስለ ሌግዠሪ ኑሮ ብዙ ማውራቱ ..ሳይጠየቅ የሆነ ነገር እንድንታዘበው አርጎኛል ።
በጣም የተናገረው ቃል ሁሉ ልክ ነው ሰከን ብሎ ላሰበበት ሰው ከሁሉ በላይ የሃገር ነው መግቢያ ጭራሮ ማን እንደእናት ሃገር ሰለዚህ ሁሉንም በሰርሃት መሆን አለበት በአንድነት ሃገርን መገንባት የአንድ ቀን ጦርነት የአመት ባጀት ማውደም ነው ሁሉም ኢትዮጵያ ዊ ነው ለምንሰ ይሙት የልጅን ሃሳብ የሰማ እውነት ትክክል አባባል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Brother of Abiy
እኔ ግርም ያለኝ ነገር ኮሜንት ሰጭወችን ነው ለማንኛውም እንኳን አለም አቀፍ ጋዜጠኛ አንድ አስተዋይ ካድሪ እንኳ እንደዚህ የሀገሩን ችግር በዚህ ደረጃ ሽፋፍኖ አያልፍም. ሚገርም ነው ! በለጊዜ !
It is really amazing program 👏 that I love it ❤.
ሚዲያህ የት ደረሰ? መሬቱስ? ምን አደረግከው? 😂😂😂
Tnx for your addvise🥰🥰🥰
ወሬያም
Omg too much pp clowns