ለጥያቄዎቻችሁ መልስ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 90

  • @mogessss
    @mogessss 2 місяці тому +2

    Abrish tiru ngr sus huno ayawkm......esti letnsh lize discipline athun ena tayewalehu... it's gone....so be discipline ytekal.... Mtfo ngr nw sus ymhonew in my opinion

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 місяці тому +1

      Thank you for your insight & can you share your personal experience??

    • @mogessss
      @mogessss 2 місяці тому

      @@Alive_podcast_abrham_fantu thanks man this is why your channel grow
      exponentially. u care about the audience. this is what i mean, "I am a software engineer, and coding is my passion, but that doesn't mean I love doing it all the time. Sometimes it gets boring, but I still have to do it. It's the discipline that makes the difference, whether I'm motivated or not-I have to get it done."

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 місяці тому

      @@mogessss Totally feel you on that,discipline really is key, especially when the passion fades or things get repetitive. It's impressive that you keep pushing through even when it gets boring. That's the kind of mindset that leads to real growth and success. What keeps you motivated during those tougher days when coding feels like a routine?

    • @mogessss
      @mogessss 2 місяці тому

      @@Alive_podcast_abrham_fantu my why keeps me motivated.

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 місяці тому

      @@mogessss I guess you are saying wife🙄

  • @meskeremalemayehu-w5w
    @meskeremalemayehu-w5w 2 місяці тому +1

    አብርሽ በጣም ነው ያንተ ምክርህ የምታቀርባቸው እንግዶች ምክር ህይወቴን የቀየረው እማምላክ እድሜና ጤና ትስጥህ ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 2 місяці тому +1

    ዋው"አመሰግናለው አብርሽ አክብረሃለው!

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እመአምላክ ትባርክ የኔምርቃት ነው። የአንተን ማንያዘዋል የሸቱን የፍፄን ልብ አምለክ ይጠብቅልኝ❤❤❤

  • @RomTur
    @RomTur 2 місяці тому

    ሰላም
    እኔ በብዙ ተጠቅሜያለሁ ሳላመስግን አላልፍ ተባረክልኝ ግን 2 ጥያቄዎች አሉኝ.
    1. ሜዲቴሽን ከእምነት ጋር አይጋጭም ወይ ብዙ አይነት አመለካከት ስላለ? አይጋጭም ካልክ እንዴትስ ነው ሜዲቴት
    ሚደረገው ?
    2. ኢንስታግራም ብለህ ላልከው ማን ብዬ ነው ምገባው አድስ ማረገው?

  • @Betlihemtseaye
    @Betlihemtseaye 2 місяці тому +1

    እግዝአብህ ይመስገን ❤

  • @Mona-th3ur
    @Mona-th3ur 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ወጣቶች አሏህ ልቦና ይስጥልን

  • @AregawiMebrahtu-w8q
    @AregawiMebrahtu-w8q 2 місяці тому +4

    Thank you ኣብርህሽ በደንብ ነው የምከታተልህ በመቀጠል እኔ ልጠይቅህ የፈለኩት በህይወት ጉዞህ እየሄድክ ግራ ሲገባህ እንዴት ነው የምትፈታው
    እጀምራለሁ ግን ከተወሰነ ግዜ በኋላ ራሴ ሌላ ቦታ ኣገኘዋለሁ በተለይም ለእቅዴ

  • @DorkaFikr-n7x
    @DorkaFikr-n7x 2 місяці тому +2

    ❤ ጥያቄና መልሱ ተመችቶኛል

  • @Birhantubee
    @Birhantubee 2 місяці тому +1

    Thank you yehule teketayh negn

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 2 місяці тому

    ድንቅ የህይወት ትምህርት የምናገኝበት ቻናል በርታ አብርሽ

  • @TegaHailu-rm4rq
    @TegaHailu-rm4rq 2 місяці тому

    አብርዬ ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @BiniStar360
    @BiniStar360 2 місяці тому +1

    ትላያለህ አብርሽ👌😘

  • @idealifesuccesscoach
    @idealifesuccesscoach 2 місяці тому +1

    Bravo abrshey keep shining bro 💪

  • @ጤንነት
    @ጤንነት 2 місяці тому

    ደስ የሚል መልስ ነበረ በርታልን ወድማችን ❤

  • @AysonaAysona-t4q
    @AysonaAysona-t4q 2 місяці тому

    አብርሽ ምርጥ ምክር ነው የመከርከኝ ክበርልኝ!❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetMekiria
    @EmebetMekiria 2 місяці тому

    በርታልን

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im 2 місяці тому

    ዋውውውው አብርሸይ ጀግና❤❤❤❤

  • @BrukZewdu-gg6bl
    @BrukZewdu-gg6bl 2 місяці тому +2

    10q bro yene jegna berta

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 місяці тому +2

    እናመሰግናለን አብርሽ በርታ ወንድም ❤ ስኬት ላይ ለመድረስ አቅድና አቋርጣለሁ ሀሳቤ ይቀያየርብኛል በአንድ ነገር ላይ ለመጽና ስሞክር ይሰለቸኛል አብርሽ እባክህ ምክር ስጠኝ በኮሜንት ቢሆንም ?

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 місяці тому

    በርታ አብርሽ

  • @SadazeynuSusu
    @SadazeynuSusu 2 місяці тому

    thanks abrsh

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 місяці тому

    😳እኔ ጥያቄው አመለጠኝ 🤔እኔ አገብተካል? እኔ ላገባክ? መልስ 😡😡

  • @sarfzmp
    @sarfzmp 2 місяці тому

    kezi befit lelagam eketatelh nbr gn besefiw eskagegn guwagche nbr , btm nw mamesegnew arif arif ngrochn hasabochn nw yemtnegren fetari yakbrln tnk very much

  • @FikirFikir-n4i
    @FikirFikir-n4i 2 місяці тому

    betam arefi enamsegnlen

  • @MOAY-o5g
    @MOAY-o5g 2 місяці тому

    የምር የኔን አልመለስክልኝም ግን ብዙ ተምሪአለሁ አመሰግናለሁ❤

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 2 місяці тому +2

    ለጥያቄዬ መልስ ሰለሸጠኸኝ በጣም አመሰግናለው --> ( calculated risk 🤝)

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @ManaMana-px3ys
    @ManaMana-px3ys 2 місяці тому

    wow

  • @Mire-ys1rk
    @Mire-ys1rk 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @IdeypodPod-f3u
    @IdeypodPod-f3u 16 днів тому

    ❤❤🎉

  • @daisieslifestyle
    @daisieslifestyle 2 місяці тому

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 2 місяці тому

    👍👍👍🤛

  • @AdanechKebede-p7y
    @AdanechKebede-p7y 2 місяці тому +1

    Abrsh ene bzu gize erasen lemekeyer mokre lisakalgn alchalem even enkuan business erasu jemre altesakalgnm yemengst serategna negn please show me the way.

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 місяці тому +1

      I will answer this on the next Q&A video in detail.Don't miss out👍

    • @Hilina-i8i
      @Hilina-i8i Місяць тому

      ​@@Alive_podcast_abrham_fantuPlease childhood trauma ላይ ስራልን። ብዙ ሰው ሳያውቀው እየተሰቃየበት ያለው ነገር ነው። including me

  • @EmbetGebremedine
    @EmbetGebremedine 2 місяці тому +1

    የቴሊ ግራሙን ሊንክ የምታቁ

  • @ጤንነት
    @ጤንነት 2 місяці тому

    🌻

  • @AnwarawolAnwarawol
    @AnwarawolAnwarawol 2 місяці тому

    Abrsh class yelakm

  • @sahadhaKonjo-g5f
    @sahadhaKonjo-g5f 2 місяці тому

    በግሌ መማር እፈልግ አለሁኝ

  • @sahadhaKonjo-g5f
    @sahadhaKonjo-g5f 2 місяці тому

    በናትህ ሁል ጊዜ ነው የምከታተልህ ግን እናተን ማግኝት አልችልኩም

  • @AregawiMebrahtu-w8q
    @AregawiMebrahtu-w8q 2 місяці тому

    የኮሚኒቲው ትምርት እንዴት ልናገኘው እንችላለን

  • @dfffff9491
    @dfffff9491 2 місяці тому

    እናመሰግናለን አብረሽዬ ግን 6ሳምቱ ስልጠና መች ነው እምጀምረው ?

  • @KoleKolan
    @KoleKolan 2 місяці тому

    ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @sahadhaKonjo-g5f
    @sahadhaKonjo-g5f 2 місяці тому

    የዋሰአብ ቁጥረ የት ነው የሚግኝው

  • @GirumKifle-qt8ky
    @GirumKifle-qt8ky 2 місяці тому

    Yenen xiyaqe almelskim eko 😢😢

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 2 місяці тому

    አብርሽ ተባረክ የቴሌግራም ቻናልህን ሊንክ?

  • @sahadhaKonjo-g5f
    @sahadhaKonjo-g5f 2 місяці тому

    ጋይስ የት ነው ቁጥሩ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 11 днів тому

    ትከከል ናህ ምንን ሰው አለማማን ሀቅ ሰው በጊዜ የቀየራል ሌላው በየቀኑ አንዳንድ ነገር መሰራት

  • @lukassidamo500
    @lukassidamo500 2 місяці тому

    አቡረሽ በጣም ነዉ አንተ የምወደው አሁን አንተ ልጥዪቅ የፈለኩት አኔ በጣም ውሸታም ነኝ አንድት ላስታካኪል በጣም አማስገናሎው

    • @mefordad
      @mefordad 2 місяці тому

      😂😂😂 ምንም ማድረግ አይጠበቅብህም calculate አያስፈልገውም እውነት ለመናገር መሞከር የምር እኔም ውሸታም ነኝ ግን ኮንፊደንስህን ይቀንሰዋል አንዳንዴ ስሌላ እየተወራ እንኳን እኔን ነው ብለህ ልታኮርፍ ትችላለህ ያኔ አንተ ስላለህበት ያለበት ይበንበት ይባል የለ የምር እውነተኛ መሆንን የመሰለ ነገር የለም ያለው ሰላም በርግጥ በውሸታም አለም ውስጥ እውነተኛ ሁኖ መኖር እንደ እብድም ልትታይ ትችላለህ ግን ከምንም በላይ ደስተኞ ትሆናለህ ግን ለምን እንደምትዋሽ መጀመሪያ እራስህን ጠይቅ እኔ ሰው ምን ይለኞል ያኔ ክብር ስለምፈልግ ነው ብየ አስባለሁ ግን አንተ እራስህን በአከበርከው ልክ ነው ሰውም እሚያከብርህ አንተ እውነተኛ ከሆንክ ስሌላው ሲጀመር አያስጨንቅህም ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም 👏🥰

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 місяці тому

      thank you for sharing i will answer in detail on the next Q&A video Keep watching👍

  • @RedietTolera
    @RedietTolera 2 місяці тому

    Telegram community link attach btaderguln