Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ ስፈልገው የነበረውን ነገር ደስ በሚል ሁኔታ ገልፆልኛል አሪፍ ትምሕርት ወስጄበታለው በብዙ ክበሩልኝ ምርጥ ሚዲያ ነው በርታልን!🙏❤👍
ቆንጆ ቆይታ በልኩ የቀረበና አስተማሪ ነበር ዴቭ። ስላየውህ ደስ ብሎኛል። ብርታትን ፅናትን እና ያደገ ብስለትን ያየሁበት ነው። 👍👍👍
ማስተር ዴቭ እድሜውን ሙሉ በስፖርት ያሳለፈ ለማርሻል አርት እድገት ብዙ የለፋ ጀግና ሰው ነው አብርሽ አንተም እንግዳ ስለረከው እናመሰግናለን
ስላዩት አናመሰግናለን!! ምን ተማሩበት??
Ooooʻoʻoʻooooooʻkkkkkkķkkkkjjjkkkhhmmmjjhhljllpllm.m@@Alive_podcast_abrham_fantu
Thank Abish for inviting such a man with wisdom~
ጥሩ ነገር ነበር ያካፈልከን እናመሰግናለን💚💛❤💚💛❤🙏
ገገላለፅህ ጨዋነት የተሞላበት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ደስ ሚል ቆይታ ነበረ ስላቀረብህልን በጣም እናመሠግናለን 🙏ደስየሚን ምክር ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏1//ፅናትን2//ለነገሮች አለመቸኮል3 //ነገሮችን ባቋራጪ ለመሮጥ አለመሞከርን
ዴቭ ዳን ጠንካራ ጎበዝ አሰልጣኝ ነው ጥሩ ቆይታ ነበር እድሜ ት/ቤት ነው ያለፈበትን የህይወት መንገድ በመናገሩ ብዙ መማር ይቻላል እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እባክህን: ደግመህ: ይህንን: ድንቅ; ይሆነ: ቃለመጠየቅ:በድጋሚ: አቅርበ: ከዚህ: የበለጠ: ብዙ: ነገር: እንማርበታለን:: የአነጋገር: ችሎታው: የሚደንቅ: ነው::
አብርሽ ልክ እንደ ሁሌዉ ዛሬም ምርጥ እንግዳ አምጥተህልናል እናመሠግናለን❤️🙏, ማስተር ዴቭ ❤️በጣም የማከብረዉ ከስፖርትም ቢሆን ፍቅር እንዲይዘኝ ያደረገ ሰዉ ነው ከሚገርመኝ ባህሪዎች ውስጥ ለስራዉ ሁሌም disciplined መሆኑ ከዛ ደግሞ ለትንሹም ለትልቁም humble መሆኑ በመጨረሻም እንዴት እንደሆነ የማላቀው ከሱ ላይ የሚጋባ positive energy ሁሉም ስፖርተኛ ላይ መኖሩ ሁሌም ያስደንቀኛል, ዴቭ ላረክልኝ ነገር በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏ጀግናችን ነህ👏🏾👏🏾
ጥሩ ነገር ነበር ያካፈልከን እናመሰግናለን💚💛❤💚💛❤🙏💚💛❤🙏😘😘😘
በጣም ምርጥና አስተማሪ ቆይታ ነበር ። የማስተር የህይወት ምልከታ የሚገርም ነው ። ራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያደርጉ ሀሳቦችን አግኝቻለሁ ።
እናመሰግናለን፡ እሰኪ በደንብ አጫውቱን ለምሳሌ ምን ምን ?
😊❤🤑🤑😊.😊😊😊😊😊🤑😊🤑🥰😊😊.😊😊.❤🥰😊❤ ,😊😊.❤🤑😊🥰.😊❤😊 ,😊😊🥰😊
😊😊😈😂😈❤.😈😊😊😈😈 ,😊🤑😈😈.😊 ,😈 .❤😊😊😊..😈😊
ዎው: እንዴት: ያለ: በሳል: የሂወት: ተምክሮ: ነው: እንዲ: ያለ: የእነጋገር እና: ይገላለፅ: ችሎታ: ያለው: ለማዳመጥ : እንኳን: አይስለችም:: ዘመንህ: ይባረክ:: በተለይ: ከአባባልህ: የገረመኝ: ልጆች: ስትወልድ: ላአንተ: መኖር: ታቆማለህ: ያከውን: : እውነት: ነው: የቤተስብ: ነገር: ብዙ: ዎጋ: ያስከፍላል:: እድሜ: ጤና: ይስጥህ:;
አሜን እናመሰግናለን ምን ተማርሽበት ሄሉ?
አገላለፅህ ጨዋነት የተሞላበት ነው እግዚአብሄር ይባርክህ
አሜን ምን ተማርሽበት ሰላምዬ?
ገና ሳልጀምረው ድንቅ ቆይታ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ❤🙏🙏🙏 ሰለም እና ሀይል ❤
❤❤ኣሪፍ ቆይታ
ዴቭ መልካም ሰው ነክ ከልቤ ነው❤
Abrshi yemtakerbachew sewochi betam hiwotn yeteredu ena yegebachew nachew betam arif koyta neber enamesegnalen berta
ስለወደዱት እናመሰግናለን ምን ተማሩበት?
Tiktok lay acher video ayeche nbr wede youtube ymtahut , gn tiktok lay youtube link ylkm
Eniye yeante adamachinet ydenkegnali lisemam yemigabizegni betam atshamam adamachinehi berta ke dawitm bzu temriyalehu ameseginalehu
ማስተር ወርልድ ክላስ
Migerm koyta❤
thank you what do you learn from the video??
እካክህን: በሌላ: እርእስ: ድጋሚ: ይቅረብ: ፍቃደኛ: ከሆነ:: ጥልቅ: የሆነ: እውቀት: ነው: የሚናገረው::
polarization
እስቲ እኔንም አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ
እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ ስፈልገው የነበረውን ነገር ደስ በሚል ሁኔታ ገልፆልኛል አሪፍ ትምሕርት ወስጄበታለው በብዙ ክበሩልኝ ምርጥ ሚዲያ ነው በርታልን!🙏❤👍
ቆንጆ ቆይታ በልኩ የቀረበና አስተማሪ ነበር ዴቭ። ስላየውህ ደስ ብሎኛል። ብርታትን ፅናትን እና ያደገ ብስለትን ያየሁበት ነው። 👍👍👍
ማስተር ዴቭ እድሜውን ሙሉ በስፖርት ያሳለፈ ለማርሻል አርት እድገት ብዙ የለፋ ጀግና ሰው ነው አብርሽ አንተም እንግዳ ስለረከው እናመሰግናለን
ስላዩት አናመሰግናለን!! ምን ተማሩበት??
Ooooʻoʻoʻooooooʻkkkkkkķkkkkjjjkkkhhmmmjjhhljllpllm.m@@Alive_podcast_abrham_fantu
Thank Abish for inviting such a man with wisdom~
ጥሩ ነገር ነበር ያካፈልከን እናመሰግናለን💚💛❤💚💛❤🙏
ገገላለፅህ ጨዋነት የተሞላበት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ደስ ሚል ቆይታ ነበረ ስላቀረብህልን በጣም እናመሠግናለን 🙏
ደስየሚን ምክር ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
1//ፅናትን
2//ለነገሮች አለመቸኮል
3 //ነገሮችን ባቋራጪ ለመሮጥ አለመሞከርን
ዴቭ ዳን ጠንካራ ጎበዝ አሰልጣኝ ነው
ጥሩ ቆይታ ነበር እድሜ ት/ቤት ነው ያለፈበትን የህይወት መንገድ በመናገሩ ብዙ መማር ይቻላል እናመሰግናለን🙏🙏🙏