የጥያቄዎቻቹ መልስ| Answers for your questions @AbrshETH

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 67

  • @Mona-th3ur
    @Mona-th3ur 15 днів тому +10

    የሚቻል ከሆነ ቀነኒሳ በቀለን ብታቀርበው ብዙቀናት ጠብቄነበር ማሻ አሏህ የአጠያየቅ ዘዴህ በጣም ምርጥ ነው

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 12 днів тому +3

    አብርሽ. መልካም ወጣት ልዮ ሰው በሚሊዎን ሰብ ስክራብ የሚገባው ፕሮግራም ነው ግን ህዝባችን የሚጠቅም ነገር መማር አይወድም. የተወሰኑ ሰዎች ናቸው ስኬትን የሚያቆት. በርታልን የኛ እቁ

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 14 днів тому +4

    በጣም እናመሰግናለን ግን ብዙ ጊዜ የተለያዩ ነገሮች ጀምሬ ለመወሰን ግን ያቅተኛል
    አብርሽ

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 7 днів тому

    ምንም ሳላቅማማ ነው ሠብ ያረኩህ ምክንያቱም ካተ ብዙ እማራለሁ ኢሻአላህ
    በረታ አተ ምረጥ ዘር እየዘራህ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Mebri19
    @Mebri19 14 днів тому +2

    አብርሽ ከተሰጠህ ግዜ ላይ ቀንሰህ ለኛ ያስተምራል ብለህ ያሰብከውን ነገር ስላካፈልከን እጅግ በጣም አድርጌ ነው የማመሰግንህ።በርታ ከዚህም በላይ መስራት እንደ ምትችል አምናለው።እዚህ ቪድዮ ላይ በተለይ ስለፈረሀት ውሳኔና አላማን በተመለከተ ያነሳሀቸው ሀሳቦች ውስጥ ድረስ የሚዘልቁ ናቸው።በአላማ ዙሪያ ጊዜ ካለህ እንደው በደንብ ሰፋ ያለ ነገር ብታቀርብልን መፅሀፎችንም ብትጠቁመን የሚል ሀሳብ አለኝ።ሌላው የአንተንም አላማህን እንድታገኝ የሄድክበትን ሂደት ብታካፍለን የሚል ነው።ለምትሰጠን ምላሽ ❤እናመሰግናለን

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 14 днів тому +1

    አብርሽ አምሮብሀል።ከዚህ በላይ እንዳትወፍር

  • @ItsubItsub
    @ItsubItsub 7 днів тому

    ወንድሜ አብርሽ ዛሬ በነገርከን ሳልበረታ አልቀርም፤ደግሞ አምሮብሃል።

  • @HelenHelendemssie
    @HelenHelendemssie 3 дні тому

    Abreshi betam amesegenalehu mesemat bemefelegebet seat new yederesekilegni gera begebagni seat laye kiberelegni 🎉🎉

  • @SelamawitGmeskel
    @SelamawitGmeskel 14 днів тому

    እናመሰግናለን አብርሽዬ❤ በቀጣይ ደግሞ ፀጋዬ አሰፋ

  • @kalkidandeneke1253
    @kalkidandeneke1253 14 днів тому

    አብርሽዬ በቅንነት ሀሳብህን ስለምታጋራን እናመሰግናለን እኔም ጥያቄዎቼ ተመልሰውልኛል😍

  • @ZebibTewelde-lq6yh
    @ZebibTewelde-lq6yh 9 днів тому

    Abrsh..I like your podcast. It really helps me to improve my personality...as you're said I want to see you journey. Bless you dearest

  • @SenabiruSenabiri555
    @SenabiruSenabiri555 8 днів тому

    ❤❤❤wow እናመሰግናለን

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 12 днів тому +1

    አብርሽ. ስምህ የጻዲቁ አብርሀም ነው እባክህ የተዋህዶ አማኝ ነክ እባክህን ማህተብ አድርግ. ምልክታችን ነው የተዋህዶ ልጆች ማህተብ

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ

    እናመሰግናለን ዲ/ን ሄኖክ አቅሪብልን

  • @tigistalemayew7190
    @tigistalemayew7190 6 днів тому

    THANK YOU❤

  • @MerkebAsefa-y3y
    @MerkebAsefa-y3y 13 днів тому

    በጣም እማመሰግነው ደጋግሜ ነው የሰማሁት እኔ እራሴን ጥያቄ ስጠየቀው መልስ አጣለሁ ምን ላርግ።

  • @TadesseZalx
    @TadesseZalx 14 днів тому

    Eflg alhu
    temereht wesang ena tekami new 10qu broye

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 14 днів тому

    wow በጣም ደስ ይላል አብረሽ

  • @HelenSeifu-r9n
    @HelenSeifu-r9n 8 днів тому

    endet nh abrsh monk mood endet aderekew betam maweke efelgelew

  • @gelilaswelt2138
    @gelilaswelt2138 13 днів тому

    Thankyou Very Much❤❤❤

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 14 днів тому

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @فطوز7م
    @فطوز7م 14 днів тому

    እናመሰግን አለን

  • @rom9083
    @rom9083 10 днів тому

    Hi Abraham
    I hope you are well. Thank you for your podcast i have taken so much out of it. I am sure so many people especially mine and next generation will learn a lot from this kind of podcasts and be benefited from it. More than anything it's in our mother-toung language so we have no excuse not to make use of it. Could you please send me "Abrish journey " video to see where I am stuck.
    Many thanks in advance

  • @HewanHewan-zo2ni
    @HewanHewan-zo2ni 13 днів тому

    ምርጥ ምክር

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 7 днів тому

    የልጂነት ትሮማን እደት ማስተካከል ይቻላል?

  • @Feven-n9g
    @Feven-n9g 15 днів тому +2

    እንፈልጋለን

  • @BirhanGetachewGetachewEndachew
    @BirhanGetachewGetachewEndachew 15 днів тому

    Thank you abrsh

  • @Ethiomobile51
    @Ethiomobile51 10 днів тому

    Enamsegenaln👍

  • @SalahMan-d7c
    @SalahMan-d7c 14 днів тому

    16:05 Abrsh journey Enfelgalen please?

  • @tersete191
    @tersete191 15 днів тому

    we love you and Thanks❤

  • @hriutbekele7231
    @hriutbekele7231 12 днів тому

    እናመሠገነለነ

  • @AydenFernandez-t7e
    @AydenFernandez-t7e 14 днів тому

    be betsbi betam tegodchalhu ke legenet eski ewket ena salwekwe be westa bezu keme atrfalhu ahun metwe beflgem alclkum mene madrg nw yalbgi

  • @Mahderteklay-r3o
    @Mahderteklay-r3o 15 днів тому

    Abrish Journey ❤

  • @RahelBizuye
    @RahelBizuye 15 днів тому

    Berta abrish betamm nw miwedk miketatelk

  • @GeniTube-e4s
    @GeniTube-e4s 14 днів тому

    እኔ no ማለት አልቼልም ነበር የውሳኔ ሰዉም አልነበርኩም አሁን እየሞከርኩ ነው ይሳካልኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለው::

  • @melatmengstie3422
    @melatmengstie3422 14 днів тому

    tigstn begugut eytebken nw Please

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 15 днів тому

    Abrsh yeljnet ysmet tebasa endet enakm?

  • @Mahderteklay-r3o
    @Mahderteklay-r3o 15 днів тому

    የእውነት ለመኖር ከየት ልጀምር እ/ርን እንዴት ልንገረው?

    • @baSenatNegn
      @baSenatNegn 14 днів тому

      ለምንም ግራ ይገባን ይህ ነው

  • @Ethiomobile51
    @Ethiomobile51 10 днів тому

    Kenenenisa bekelen akerebew ebake

  • @yigletsbishawassefa7972
    @yigletsbishawassefa7972 13 днів тому

    ❤❤❤❤wow

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 14 днів тому

    አብርሽ ወንድሜ🎉

  • @AbeRobi-k8k
    @AbeRobi-k8k 4 дні тому

    Aberish telegram ayetayem

  • @MesfinWendemu
    @MesfinWendemu 14 днів тому

    አተጋር መቅረብ እፈልጋለሁ

  • @selimtube404
    @selimtube404 14 днів тому +1

    እውነት ለመናገር ጥሩ ጥሩ ጥያቄወች ተነስተዋልአመሰግናለሁ አብርሽ

  • @AbcAbc-e7f
    @AbcAbc-e7f 13 днів тому

    🙏🙏🙏

  • @amsalenigussie5630
    @amsalenigussie5630 10 днів тому

    Telgeram canals aymetam

  • @beletedabeta6999
    @beletedabeta6999 14 днів тому

    I'm interested

  • @Etech1616
    @Etech1616 14 днів тому

    አብርሽ ስልጠና ስጠኝ Please🙏

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 15 днів тому

    Enfelgalen

  • @zeinabamohamed2872
    @zeinabamohamed2872 14 днів тому

    Dawit

  • @WorkayaMan
    @WorkayaMan 15 днів тому

    የእኔ ጥያቄ ደግሞ
    አብርሽ የሆነ የበደልኩት የሚመስለኝ ሰው አለ; Actually ይቅርታ ብየው እሱም ይቅርታ አድርጌልሃለው ብሎኛል ነገር ግን እኔ Satisfy አልሆንኩም ማለት ይቅርታ ማለት እና ማድረግ ማለት እንዴት ነው?
    Normally እኔ ብቻ ይመስለኛል ይህ አይነት ስሜት የሚሰማኝ ማለት ሌላኛው ሰው ignor ስላደረገኝ ይሁን አላቅም?

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  15 днів тому +1

      እናመሰግናለን የሚገርም ጥያቄ ነው በሚቀጥለው የጥያቄና መልስ ቪድዮ አብራርቼ እመልሳለሁ ይጠብቁን 🙏👍

    • @golduman-mw21
      @golduman-mw21 14 днів тому

      ​@@Alive_podcast_abrham_fantuthank You

  • @LovelyPeacock-ru1yd
    @LovelyPeacock-ru1yd 14 днів тому

    ❤🙏

  • @WendaFelke
    @WendaFelke 14 днів тому +1

    አብርሽ ኮርስህ ኦን ላይን ካለህ ኮርስ ስጠኝ

  • @الو-ث2ج
    @الو-ث2ج 14 днів тому

    ❤❤❤

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 14 днів тому

    👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @abdulkeyoumziyad2153
    @abdulkeyoumziyad2153 15 днів тому +1

    Lante 100 million new migebaw. Day subscribe 50 k ygba

  • @tersete191
    @tersete191 15 днів тому

    አንተ ግን 😂

  • @meskisodo7286
    @meskisodo7286 14 днів тому +1

    ዶክተር ምህረት ደበበ ከቻልክ አቅርብልን !!!

    • @PaulosMulu
      @PaulosMulu 14 днів тому

      አርቲስቱን ነው ወይስ የአብይ አህመድን አሻንጉሊት ነው

  • @YeshiWolde-qg4ud
    @YeshiWolde-qg4ud 14 днів тому

    እንፈልጋለን