ቢዝነስ በሞቅታ የሚጀመር አይደለም | ቤተሰቤን መርዳት ያስደስተኛል
Вставка
- Опубліковано 28 гру 2024
- In this episode of the ALIVE PODCAST, host Abrham Fantu sits down with Izedin Kamil, a rising technology entrepreneur making waves in the Ethiopian tech scene. Izedin shares his journey of innovation, overcoming challenges, and building a successful tech business at a young age. Tune in as we dive deep into entrepreneurship, technology, resilience, and the mindset required to thrive in today’s fast-paced digital world.
Whether you’re an aspiring entrepreneur or a tech enthusiast, Izedin’s story will inspire you to push boundaries and chase your dreams. Hit subscribe and don’t miss out on valuable insights from one of Ethiopia’s brightest young minds.
Topics Covered:
The journey of a young tech entrepreneur
Key lessons in building a startup
Navigating challenges in the tech industry
The future of technology in Ethiopia
Practical advice for young entrepreneurs
Host: Abrham Fantu | Entrepreneur & Podcast Host
Guest: Izedin Kamil | Tech Entrepreneur
Hit subscribe to be invited to our next subscriber party!
#Entrepreneurship #Technology #TechStartups #YoungLeaders #SelfGrowth #PersonalDevelopment #ALIVEPODCAST #AbrhamFantu #IzedinKamil #TechEntrepreneur#abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson #ezedinkamil #technology #success #ቢዝነስ #የሚጀመር #ቤተሰቤን #መርዳት #ያስደስተኛል
የጉራጌ ህዝብ አብሮ በመሰራት እና ተደጋግፎ በማደግ የለመደ ነዉ ሰለዚህ መልካም ጎደኛ ያብዛል ኢዙዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዚህም በላይ ከፍ ያርግህ❤❤❤❤❤
ብዙ ጊዜ ቃለ መጠይቅ ሚዛናዊነት ላይ
ትንሽ አስቸጋሪ ሆነው ይታያሉ ፤ይህ ቃለ መጠይቅ ግን፡ ዋው ! በእኔ እይታ አንድ ሚሊዮን ምስጋና ይገባችኀል።
ምስጋና አቀርባለሁ።
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ያሰብከው ያሳካልህ
የኔ አባት ፈጣሪ ከፍ ያርግህ❤❤አሁንም አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁም የኢትዮጵያ ተስፋወች የሰጣጣችሁን የህይወት ልድ በጣም አስተምሮኛል ከኢዘድን ከቤተሰብጋ መሥራት ወይም ከጓደኛጋ ያለዉ እኔም ወደፊት እማስበዉ ነዉ ህጎቹ ደግሞ ወሳኝ ናቸዉ።
በሰምምም የሚገርም ልጅ ዋውውው የሰራ ሰው
ቤስት ምክር ማግኛ መንገድ ጥያቄ ነው። ኣይገርምም ኣብዛኛው ግዜ እጠቀምበታለው እና ኣሪፍ መንገድ ነው።❤❤
እሚገርም ቆይታ ነበር ብዙ ነገር ተምሬበታለው እራሴ ላይ አፕላይ አድርጌ በስራዬ አመሰግናቸዎለው
በጣፍ ብዙ ቁምነገሮችን ነው ያወራቹት ጠያቂውም ተጠያቂውም እናመሰግናለን
ጥሩ ሃሳቦች ና ውይይት ነው እናመሰግናለን ጥሩ ት/ት ወስጃለሁ
አብሮ በመስራት ላይ የተፃፉ ህግና ደቦች ካለ ሞያዊ ስርአት ካለ ከሚያቁት ሰው ጋር መስራቱ ጥሩ ይመስለኛል
አናመሰግናለን
መልካም ምልከታ ያላችሁ
ወጣቶች
ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን እደናንተ እይነት ይብዛ
ሁሉም ውድና ክብር ያለውይሁን
Wow
Absolutely
ማሻ አላህ አሏህ እው ቀትን ይጨምርልህ
ጠያቂም ተጠያቂም የሚገርም አንደበት
ጎበዝ✔✔✔
በጣም innovative ናቸው😂😂
Alem selam endihon ye niculear qulif demage yemitadergibet ewqet ysitih yarebee.
Betam yemigerm leje new mashalahe
ኢዲን ልክ ነው ጨዋ ሰው ነው ትልቁ ነገር የተፃፈ መተዳደርያ ደንብ ሊኖር ይገባል ጓደኛ ሊል የፈለገው አብሮን የሚሰራ ሰው ስኪል ያለው አለማና ግብ ያለው ለማለት ፈልጎ ነው
ሁለቱም ሀሳብ ትክክል ነው። ግን ቀጥሮ ማሰራት የተሻለ ነው። It will cut decisions to the chase. ውሳኔ ላይ መዘግየት እንዳይኖር ያደርጋል።
ማሻአላህ
Welahi real dua yegurage family every day they can make for u asemechena laki allah yadergh I enjoy it my dad demo be countiner yemtechnu allah yargachu
20 amete nw gn.........
Liju gn ychamewu🔥🔥💪
ግሩም ነው
እንኳን ዳና መጣቹ ❤
Nice Abrsh Keep it up
እንዲዚህ አይነት ወጣቶችንያብዛልን ሚዲያ ቁጭ ብለው ዘርን ከዘር ሀይማኖትን ከሀይማኖት ሲያጋጩ የሚውሉ ወጣቶች ንልቦብና ይስጣቹ ኢዙ ለብዙ ወጣች አርኣያ መሆን መሆን የሚችል ወጣትነው
ماشاء الله ربي يحفظك ويسعدك ويوفقك يارب تكون بخير وصحه وسلامه
Being proud of gurage👌
Welcome Abrish ❤❤❤❤️
ሁለቻችሁም። ልክናችሁ
Wed wendimoche amesginalew ahunem kef belulinge weddd❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alive podcast welcome
እኳን ደህና ነጣህ ኢዙ አላህ ምኞትህ ይሙላልህ የምትሉ ላክ አርጉኝ አምሮኛል
Tnx ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
Amibara properties ceo next
Am also waiting him in podcast
ጥሩ ጥሩ ነጥቦች ተነስተዋል ቴንኪዉ
Wow that was nice
Amibara properties ceo , Mohammed bin abduletif next
Abrec invester ocun invite betareg bezu yenesu n experience betagran✌️
❤❤❤
Lesson learned
1. To achieve the big things make sure you are doing the small things daily
2. Always calculate your risk
3. Have specific mentor for thing you want to learn or need help
4. If you want any advice start asking specific questions in the area you need
Tew biher atitkes Ethiopia wust honeh
welocome
Abshr berta yagzh semunu ye hone group mesrten change enadergalen stl semcheh neberna ebakhn linku
please make without any background sound
👍👍👍
Background sound yirebshal
❤❤❤❤🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏
ትልቅ ሀሳብ አለን ኢዜድን እኔኝ አግነኝ
ሁለታችሁ እወዳቹሀለሁ
Background music is very distracting
I have doubt ,,,,the host man is capable enough to interview him. ብዙ የሱን ማይመለከቱት personal ነገሮች ሲጠይቀው አይቻለሁ ልበል🤔
nahhh
ትክክል😊
1gna
Thank you Abrsh. I Wish you become Ethiopian Jay Shity!
No ka godanga gar ayesaram sera sera kabada gar
How a person in a country like Ethiopia from country side👉Just new for capital city came to the capital and became Billionaire not even Million birr after COVID!! By any means can't be happen!!