አዙሮ ሚጥለው የወንድሞች ፍቅር፣ ተሜ እና ውባለም ኦርቶዶክስ በመሆናቸው ስለደረሰባቸው ተጽእኖ ተናገሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 161

  • @tizuEthio
    @tizuEthio Місяць тому +50

    እረ ኦርቶዶክሳዊያን በፈጠራቹ እነዚ ወንድሞቻችን እናብረታታቸዉ ላይክ ሼር እያረግን

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Місяць тому +24

    በዚህ ዘመን እናተን የተዋህዶ አርበኞች የሰጠ የአለም ገዥ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመሰገን❤❤❤❤

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu Місяць тому +2

    አባታችን እድሜ ይሰጥልን በረከታቸው ይደረብን ወንደምቻችን እና እህታችን መድሀኒትአለም የድንግል ማርያም ልጂ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @getachewBirhan-u8o
    @getachewBirhan-u8o Місяць тому +5

    እህቶቻችን ውባለም እንኳን ተመለስሽ የገባሽን እውነት ትምህርት ለሚፈልጉ እና ሰማያዊ መንግሥት ለሚሹ ንገሪያቸው እንደ አንቺ እዉነትን የሚፈልጉ ብዙ ናቸዉ ለምተደርጊያቸው ጥንቃቄ በጣም አድንቄሻለሁ አምላካችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሚመጣብሽ ከሰይጣን ተንኮል ትጠብቅሽ

  • @user-tf6mr3uu3x
    @user-tf6mr3uu3x Місяць тому +3

    ላንቺ የጎበኘ አምላከ ቅዱሳን ለቀሩም ላልተረድ እህት ወንድማች ልቦና ይስጥልን ፈጣሪ ክብርና ምስ ገና ይድረሰው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 Місяць тому +14

    እልልልልልልል እውነትን የገለጠ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @asnakemebratumamushe-dj3qc
    @asnakemebratumamushe-dj3qc Місяць тому +11

    አይዞሽ በርቺ ትምህርቱ ላይ አተኩሪ በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q Місяць тому +15

    ቀሲስ የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @HirutKassahun-f1k
    @HirutKassahun-f1k Місяць тому +5

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ጌታ አአለም መድሀኒት የብርሀን አምላክ የጌቶች ጌታ የአምላኮች አምላክ የነገስታት ንጉስ አማኑኤል መድሀኒያለም ክብር ምስጋና አምልኮ ስግደት ውዳሴ ከምድር እስከ አርያም ድረስ ለአምላካችን ለጌታችን ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fentefe
    @Fentefe Місяць тому +16

    ዘመኑ የተዋህዶ ነው
    እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Місяць тому +53

    እኔ በእርግጥ ኦርቶዶክስ የሆንኩት በሚስቴ ምክኒያት ነው። ግን በፊት ጴንጤ እያለው ታይት ለብሰው ከፊቴ ሲቆሙ መፀለዩን ትቼ ስለቅርፃቸው አስብ ነበር አሁን ወደ ኦርቶዶክስ ከመጣው ቦዋላ አይደለም የሴት ቅርፅ ልታይ አብረህም አትቆምም።ሴት ለብቻ ወንድ ለብቻ ቆሞ ነው የሚያስቀድሰው።

    • @tinaethio3885
      @tinaethio3885 Місяць тому +3

      😂😂😂😂

    • @veracity8968
      @veracity8968 Місяць тому +11

      ሚስትህ የተባረከች ናት እድለኛ ነህ አክብረህ ንግስት አርጋት ! ነፍስን የምታድን ሚስት ጀግና ናት ! ጴንጤ ጋር ምን ሥርዓት አለ ???!

    • @fekrayenealem
      @fekrayenealem Місяць тому

      ኪኪኪኪኪኪኪኪ ከዛ ወደ ገስት ሀውስ ሄዳችሁ ትፈወሳላችሁ ጉደኞች ውይ ውይ 😂😂😂

    • @ElsabetDesta
      @ElsabetDesta Місяць тому

      Fetari yatsnah

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 Місяць тому +1

      በሚስትህ ምክንያት ኦርቶዶክስ ሆንክ? በሴት ምክንያት ሲኦል ገባህ በለኛ??? 😂😂😂😂

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q Місяць тому +13

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች❤❤❤❤

  • @Debrenazret
    @Debrenazret Місяць тому +4

    ክርስቶስ በቤቱ ያፅናቹ 🙏🏽

  • @ramran7777
    @ramran7777 Місяць тому +4

    ሁላችሁም ሸረ አረጉ ተወዳጆች እናበረታታችሁ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q Місяць тому +13

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l Місяць тому +5

    ❤❤❤ በቤቱ ያፁነሽ

  • @asnakemebratumamushe-dj3qc
    @asnakemebratumamushe-dj3qc Місяць тому +2

    አባ የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን ይባርክልን።

  • @SimegnDagne-rs8vw
    @SimegnDagne-rs8vw Місяць тому +8

    ኑበብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu Місяць тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistkidane1100
    @kidistkidane1100 Місяць тому +1

    "ባባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ "ወንድሞቼ እናንተን በየሁና በሰማሁ ቁጥር ይህ ቃል በውስጤ ይመላለሳል እዉነት እናንተን ያበረታን አምላክ እኛንም ያበርታን በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል እምዬኦርቶዶክስ እንባዬን የሚያብሱ ወንድሞች ወለድሽልኝ እልልል❤❤❤

  • @ramran7777
    @ramran7777 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛላችሁ

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 Місяць тому +2

    በርቱ እግዚያብሔር በቤቱ ያፀናችሁ አይዞአቹ እውነትን ነው የያዛቻሁት.ተባረኩ🙏

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Місяць тому +9

    እንዴት ላግኛት የኔ ጀግና አግዝሻለዉ ፣ እጀግ በጣም ከባድ ነዉ ዘመኑ ፣ በደንብ ከበረታሸ ነፍሰ እናደናለን

  • @Waneal-ug9ml4wb6u
    @Waneal-ug9ml4wb6u Місяць тому +2

    በርቱ በሁሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡

  • @aregaalembeje
    @aregaalembeje Місяць тому +4

    እግዛብሄር ይያብዛልን እደዝህ አይነት ወድም እህት ያብዛልን

  • @BeleyouMulat
    @BeleyouMulat Місяць тому +4

    እግዚአብሄር ያበርታችሁ🙏🏽🙏🏽❤️❤️ ደስ ይላል!!🌹🌹🌹🌹

  • @fantizeleke9899
    @fantizeleke9899 Місяць тому +2

    ኦርቶዶክሳውያን በእግዚአብሔር እነዚህን ወንድሞች ሸር ሰብስክራይብ እናርጋቸው እናበረታታቸው

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb Місяць тому +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችኹ እህት ወንድሞቻችን

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 Місяць тому +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BereketFentaw-d7g
    @BereketFentaw-d7g Місяць тому +2

    ቀሲስ ይባርኩን ። ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እያደረጋችሁት ያለውን የወንጌል ምስክርነት ፣ተጋድሎ እና ጥረት ሳስብ ፤ትብብራችሁ እና ፍቅራችሁን ሳስብ እውነት እንባየ ቀደመኝ ።"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው ”እግዚአብሄር ያበርታችሁ ❤❤❤❤

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e Місяць тому +1

    Egziabher yestesh ewunetun endetenagersh yewnet amlak wuleta yekfelsh❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AynadisChilot
    @AynadisChilot Місяць тому +1

    ተመሥገን❤❤

  • @TewodrosBerihe
    @TewodrosBerihe Місяць тому

    የባርኩኝ ቀሲስ .ድንቅ ነው በርቱ ወንድሞች❤

  • @WubitAmare
    @WubitAmare Місяць тому +9

    1.እህታችን እወነት መድሃኔዓለምን ብለሽ ከሆነ መስቀሉን ለመሸከም ተዘጋጂ፤የለበለዚያ አሁንም "አትርሱኝ" ብለሽ ወደ ገሀነም ደጆች መመለስሽ አይቀርም።
    2.ራስሽኝ ወደ ውስጥሽ አገልግዪ እንጂ ዐውደ ምህረት እንዳትወጪ።
    3.እህታችን አዝንልሻለሁ እወድሻለሁ ግን ግን ፈጽሞ አልተማመንብሽም።
    4.መጨረሻችንን ያሳምርልን!!!!!!!!!

  • @negistarays
    @negistarays Місяць тому

    Elelelel encuan dena detached 🙏 🙏 🙏

  • @yaredakaleweld5052
    @yaredakaleweld5052 Місяць тому +1

    ኦርቶዶክሥ ተኃዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile Місяць тому +5

    በጣም መረዳት ያለብን ነገር መናፍቃን ሰዎችን በማታለል እንጂ በማስተማር አይደለም ወደኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሚመለሱት በጥቅም ያልተደለሉና ለነፍሳቸው የሚፀልዩ ናቸው በጥቅም የታሰረ መቼም አይመለስምፈጣሪ ይጎብኛቸው

  • @Senaitshimelis-vm1fy
    @Senaitshimelis-vm1fy Місяць тому

    ዉድሞች እግዚያቤር ይባርካቹ

  • @SemegnyilmaSer
    @SemegnyilmaSer Місяць тому +1

    ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤

  • @Selamtebeka
    @Selamtebeka Місяць тому +1

    በቤቱ ያፅናሽ ዉዴ አይዞሽ እናትሽም ትከተልሻለች ዉዴ

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd Місяць тому

    Amen Amen Amen Egeziabher ymesgen kale hiwot yasemalen wenedmochachine Emebrehan titebkachu rejim Edmena tena ysetlen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ye Tewahedo Enekuwochi ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abiyselam1069
    @abiyselam1069 Місяць тому +1

    Nuuuu bebrhanu temelalesuuu❤❤❤❤

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 Місяць тому +1

    Ebakachu Sidib Hatyat new Ehtachin Egziabher Yatsnash❤❤❤

  • @kassahunbelay7561
    @kassahunbelay7561 Місяць тому +1

    መዝሙር ግጥም እንስጣት ፀጋዋ መዝሙር ነው

  • @samsewsew
    @samsewsew Місяць тому +1

    ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ
    እድለኛ ነሽ ከልቤ ነው

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Місяць тому +1

    በጣም ባገኛት እጀግ በጣም ደስይለኝ እህቴ information ባገኝ የኔ እህት ስላንቺ እግዚአብሔር አመሰግነዋለዉ ፣ እየሱስን በሙሉ እምነት የምትከበትበት ቤተክርስቲያ እዉነት ጋር ነዉ የመጣሽዉ እህቴ የተባተክሽ ነሽ

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd Місяць тому

    🙏🙏🙏Kale hiwot yasemalen Abatachin rejim Edmena tena ysetlen Abatochachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negusuwolde1071
    @negusuwolde1071 Місяць тому +1

    ዩዳንን(እንዳልክን) ሰይጣን ተረክቦት ኢየሱስ እህታችንን(ውቤን)ወደ ቤቷ አስገባልን❤❤❤

  • @shimelisekelile5067
    @shimelisekelile5067 Місяць тому

    መድኃኔዓለም የፊያታዊን እድል ያድልሽ ውድ እህቴ

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o Місяць тому +1

    ደስ ይላል ሰው በጥበብ ይመለሳል ኮ❤

  • @TsehaySeied
    @TsehaySeied Місяць тому +2

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @asnakemebratumamushe-dj3qc
    @asnakemebratumamushe-dj3qc Місяць тому +1

    ተሙዬ ጎበዝ በርታ።

  • @ዳዊትዶልሶ
    @ዳዊትዶልሶ Місяць тому

    አሪፍ ስራ ነው በርቱ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ Місяць тому +6

    ተሜን ስወደው በጣም ግልጽ ሰው ነው

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር Місяць тому

    እግዚኦኦኦ አቤቱ ሁላችንም የተወለድንበትና ወደዚህች ምድር የመጣንባት ቀን ለየብቻችን እንደሆነች ሁሉ ወደቀብርም የምንወርድበትም ቀን ለየብቻችን ነው። ሰው ምን ይለኛል ማለት የሰዎች እስረኛ መሆን ነው። እምነት'ኮ የነፍስ ጉዳይ እንጂ የቲፎዞነት አይደለም ትላንት ከእኔ ጋር የነበረውን ወንድሜን ዛሬ በገዛ ነፍሱ ላይ ወስኖ የተሻለው እምነቴን ብይዝ ፀዳቂውም ተኮናኙም እኔው ነኝ እናም ደግሞ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንንም እንዳንገፋና በአንደበታችን የማንንም ❤ብ ሰብረን ነፍሳቸውን እንዳናሸማቅቅ ነግሮናል።

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Місяць тому

    እግዚአብሔር የፈቀደ ሆነ ❤❤❤ ተሙ አንተም ድንቅ ነህ

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 Місяць тому

    Kale hywet yasemaln wedmoche abatachn yftun ❤❤❤

  • @meleytsegay
    @meleytsegay Місяць тому

    አረ በጨለማ ያሉት እነሱ ናቸው ልቦና ይስጣቸው❤

  • @سميرهحبش-ك7ش
    @سميرهحبش-ك7ش 19 днів тому +1

    hemenuyech.new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zematube8985
    @zematube8985 Місяць тому +1

    ክርስቶስ ስለመላዕክት አላስተማረም

  • @BeleyouMulat
    @BeleyouMulat Місяць тому +1

    ኑ በ ብርሃኑ ተመላለሱ🙏🏽🙏🏽

  • @mulubrhansereke
    @mulubrhansereke Місяць тому

    men lbelachu wendmoch temesgen fitari amlak abrham amlak esiak ❤❤❤

  • @AbebeshiAlbalushi
    @AbebeshiAlbalushi Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistayenew2071
    @tigistayenew2071 Місяць тому +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች 🙏
    ብዙ ኦርቶዶክሳዊያን ስለ ቅዱስ ቁርባን ማወቅ እንፈልጋለን ሙሉ ቪዲዮ ብትሰሩልን ጥሩ ነው ።

    • @HabtamuKelemi
      @HabtamuKelemi Місяць тому

      የዮሐንስን ወንጌል አንብቢዉ ትረጃለሽ

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 Місяць тому

    ወንድሜ ሁሌም የማስበውን ነገር ነው የተናገርከው ከሌላ እምነት በሚመለሱበት ጊዜከሚፈተኑበት ነገር አንዱተዋህዶ ጋር ገንዘብ እጥረትናዝና እንደሌለ ግንዛቤ ማስጨበጥ ...........

  • @merontesfaye9716
    @merontesfaye9716 Місяць тому +1

    Live ስንት ሰዓት ነው ሁሌም በ tiktolk????

  • @Ethio-Er
    @Ethio-Er Місяць тому +1

    Amen

  • @YayaAbesha
    @YayaAbesha Місяць тому

    ውባለም ህይወት ላይ ትኩረት አድርጊ ፣እንዳልሽው ከሚድያ እርቅ ፣ተባረኪ

  • @selamtadesse-jk8rw
    @selamtadesse-jk8rw Місяць тому +2

    አረ ውባለም አትቀደጂ ኦርቶዶክሶች ሰሙኝ ብለሽ 😮 እኛ ውስጥሽንም ውጭሽንም እናቃለን ሲቀጥል ከንግግርሽ እንኳን ያስታውቃል ምንም መፅሐፍ ቅዱስ እውቀት የለሽም አሁንም ቃሉን አንብቢ። ሀይማኖት አያድንም የሚያድንሽ ኢየሱስ ነው።

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Місяць тому +2

    ትክክል ተምነት

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx Місяць тому

    Ezbhr yimsgan ehtachin barchi

  • @FekaduKuliche
    @FekaduKuliche Місяць тому +1

    እምነት ፅናት ይፈልጋል ጽናት ያለው ሰው ዳቢሎስም ቢፈትነውም አይወድቅም ለምሳሌ እዮብን መመልከት እንችላለን
    ወዲህ ወዲያ ማለት መልካም አይደለም መልካሙ ነገር እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጠን ብሎ መጸለይ ነው

  • @techaneshetu8819
    @techaneshetu8819 Місяць тому

    ወይኔ ኦድተዶክስ ሳትሆኑ እዳትሞቱ እህት ወንድሞቼ ወደእውነት ስለመጣችው ቤተክርስትያን ደስታዋ ወደርየላትም እስከመጨረሻው ያጽናቸው እድሜለንሰሀ ጨምሮልናል እንጠቀምበት።

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e Місяць тому

    Yene enat enkuan wode tekedesechew betekrstian metash❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AlmeAlme-c7t
    @AlmeAlme-c7t Місяць тому

    Welcome

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Місяць тому +1

    anchi min eenat alech anchi tetilesh yetegenesh ayideleshim endea?

  • @AlmeAlme-c7t
    @AlmeAlme-c7t Місяць тому +1

    Wow

  • @hanaamen803
    @hanaamen803 Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MinteGetu-us1uh
    @MinteGetu-us1uh Місяць тому

    Wube nexela melbesi tsidiki newu?

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Місяць тому +9

    በገንዘብ መደገፍ ያስፈልጋል። መቸገር የለባቸውም

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx Місяць тому +2

    ወንድሞቼ ፕሮቴስታንት አስተውሉ ጌታሆ ጌታሆይ በማለት መንግስተሰማያት መግባት አይችልም ጌታ እያላቹ የጌታ ህግን እየሻራቹ ነው መፅሃፍ ቅዱስ ይዛቹ ግማሹ ተቀብላቹ ግማሹ ታምናላቹ ለምሳሌ ለአለም የሞተ ጌታ በፕሮቴስታንት ግን ለተወሰኑ ለተመረጡ ነው የሞተው ብሎ ይሰብካሉ የሄ ምንፍቅና ነው ያመነ የተጠመቀም ይድናል ያለን ጌታ በፕሮቴስታንት እምነት ብቻ ብሎ ጥምቀት የማይቀበል ድህነት አይታጣም አንዴ ድኛሎ ብሎ ሐጥያተኛ ውሸተኛ ቢሆንም አንዴ ድኛሎ ብሎ የምንፍቅና ትምህርት ስጋየን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሂወት አለው ያለ ጌታ ፕሮቴስታንት ግን ስጋውን ደሙን አማናዊ አይደለም ይላሉ ስለዚ የምታመልኩት ሐሰተኛው ነው

  • @bereketmehari3592
    @bereketmehari3592 Місяць тому +2

    ቡዙዎቻችሁ የምታወሩት ስለጌታ እውነት ሳይሆን ስለሰወና ሰለቡድንነወ።እውነት ጌታኢየሱስ ብቻ ነወ።ከሰው እውነት የለም አተሳቱ መጽሃፉን አንብቡ።

  • @BeleyouMulat
    @BeleyouMulat Місяць тому

    ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹🌹🌹🌹

  • @firehiwotatlabachew5198
    @firehiwotatlabachew5198 Місяць тому +1

    ይውልሽ እህቴ ባለፈው እየተማርኩ ነው ብለሽ ነበር እባክሽ ህይወትን ኑሪ ከጥላቻ ውጭ ሀይማኖት አያድንም እየሱስ ነው የሚያድነው በክርስቶስ አዳኝነት እመኑ እዛም እዚህ አትርገጡ ለምን የክርስቶስ አዳኝነት አትስብኩም ጥላቻ ከምሰብኩ

  • @bereketmehari3592
    @bereketmehari3592 Місяць тому

    ቀሲስ ታድያ ለምንድንነው ሰው ወንጌልን ሳይሰማ የአርባ ቀን ጨቅላ የምታጠምቁት?

  • @Peace-j7x
    @Peace-j7x Місяць тому

    Yhn chanel enasadgew

  • @josephashabir8420
    @josephashabir8420 Місяць тому +1

    Enkuan mehdanit alem iyasus kiristos weda tikikilagna betu ametash

  • @merrydegu4447
    @merrydegu4447 Місяць тому +1

    ውቤ እንኳን ወደ እውነተኛዋ ቤት ተመለሽ እንደ እህት የምመክርሽ ቄደረ ብቻ ሳይሆን በደብረ ሊባኖስ የቀንዲል ጥምቀት አለ ተጠመቄ በጣም ይጠቅምሻል እንወድሻለን

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Місяць тому

      የቀንዲል ጥምቀት ምንድን ነው
      ቄደር ለሚጠመቅ ብቻ ነው?

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile Місяць тому +2

    ላይክ አክቲቭ አይደለም

  • @TatekShibru-p9v
    @TatekShibru-p9v Місяць тому

    ፀበል ተጠመቂ የመናፍቅ መንፈስ ውስጥሽ አለ

  • @TMT-b2t
    @TMT-b2t Місяць тому +1

    መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ግን ቲክ ቶክሽ ላይ ወደ ጴንጤ የተመለሽበትን ምክንያት እንደዚህ አላልሽም ነበር እየሱስ ጠራኝ ነበር ያልሽው ለማንኛውም ያፅነሽ

  • @TsehaySeied
    @TsehaySeied Місяць тому

    Nu baberhhanu tamalalesu

  • @josephashabir8420
    @josephashabir8420 Місяць тому

    Enkuan beselam meta h ehete

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 Місяць тому

    ታዳሚያን አባታችንን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በሉ

  • @azebazeb8664
    @azebazeb8664 Місяць тому

    Hamet ayadnm

  • @terefeabebe9763
    @terefeabebe9763 Місяць тому +1

    Metkora temechesh?

  • @ErmiyasSeyoum-n7q
    @ErmiyasSeyoum-n7q Місяць тому +4

    አሁንም ተረጋጊ ፍጥን ፍጥን አትበይ መጀመሪያ ፀበል ተጠመቂ የሆነ ነገር ይታየኛል አንቺ ውስጥ

    • @RaniaYuhans-ls9ov
      @RaniaYuhans-ls9ov Місяць тому

      አስኪ ተዋት ተራጋጉ

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 Місяць тому

      እኔም!

    • @veracity8968
      @veracity8968 Місяць тому +1

      ምን መሰለህ ፕሮቴስታን ጋር የማስለፍለፍ መንፈስ አለ ሁሌም ሳገኛቸው ወይ በሥራወይ በቤተስብውስጥ ቀድመው ይለፈልፈሉይህን ታዝብያለው በተለይ ጠንካራ ኦርቶዶክስ ስትሆን ወደ ጸብ ይገባሉ ያው ቄረር ስትፈጽም ነው የምትጸዳው :: እግዚአብሔር የጀመረውን ይጨርሳል ጥሩ መምህሮች እጅ ነው የወደቀችው የድንግል ማርያም ጥበቃ ነው ::

  • @mrmrs3765
    @mrmrs3765 Місяць тому

    Nu be birahnu temlalsu