Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወጣቱ እየነቃ ነው አሁን የሚጠይቅ እንጅ፣ዝምብሎ አሜን ብሎ የሚወጣ ትውልድ ድሮ ቀረ ፣ኑ❤በብርሀን ተመላለሱ❤እኔም ቤተስቤ ብቻ እንጅ የቀረኝ እኔ ግን ገብቶኝ መንገድ ጀምሪያለሁ።ሁላችሁም መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ በሉኝ❤
ልደት ለብዙዎች መልስ በመስጠትህ ተባረክ ፡፡ ወንድማችንም በእውነት ለማወቅ ያሳየሄን ትህትና ለብዙዎች ሁከት ፈጣሪዎች ምሳሌ እንደሆንክ ይሰማኛል በጣም ጥሩ ስብዕና አምላክ ተባረክ፡፡
ልደተቃል እግዚአብሔር ይሰጥልን ፀጋዉን ያብዛሊህክ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወዲማቺን ልደተ ቃል ቸሩ አምላካቺን ፀጋዉን ጨምሮ ያብዛልክ ተባረክ 🙏
የፍቅር አምላካችን ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ወጣቱ እየነቃ ነው አሁን የሚጠይቅ እንጅ፣ዝምብሎ አሜን ብሎ የሚወጣ ትውልድ ድሮ ቀረ ፣ኑ❤በብርሀን ተመላለሱ❤እኔም ቤተስቤ ብቻ እንጅ የቀረኝ እኔ ግን ገብቶኝ መንገድ ጀምሪያለሁ።
ሁላችሁም መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ በሉኝ❤