Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሀብትም አይኑራችሁ እውቀትን አይኑራችሁ ስልጣንም አይኑራችሁ ማርያም ስላለች ብቻ ደስ ልላችሁ ይገባል👌❤❤❤⛪️⛪️🤲🤲🙏🙏🙏
🙏🙏🙏 👍
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በጣም ማርያም ❤❤😊
አኬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከማስተማር በላይ ሰው የምትይዝበትና የምትረዳበት መንገድ በራሱ ትልቅ ወንጌል ነውና ያገልግሎት ዘመንህና እግዚአብሔር ያብዛልህ ትልቅ መሰጠት ነው
የክርስቶስ ወተሀደሮች ዘመናችሁ ፀጋችሁ አገልግሎታችሁ ይብዛላችሁ❤
አይዞህ የኔ ወንድም። የእውነት ሁሌ ልጆቹን የሚወድ አመላክ አለን እና ይፈለገሃል ይወድሃል። አይዞህ ወንድሞችህን አግኝተሃል
አይዞህ ወንድማችን ወደ እናት ቤተክርስቲያን እንኩዋን መጣህ ይህው ወንድማችን ተሜ አይዞህ እያለህ ነው እንዲሁም ሌሎችም ወድሞችም ከጉንህ ናቸው እኛከጉንህ ነን ❤
እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ የጠፉት ሁሉ ይመለሳሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር በዘመናችን ያስናቸው የዘመኑ ሃዋርያት ወንድሞች እድሜና ፀጋ ያብዛላቹ
እግዚአብሄር ይመስገን እናተን በዩቱዩብ ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እና እኔ ግን ከተወለድኩ ጀምሮ ኦርቶዶክስ ነኝ እናንተን ሳይ ግን አፈርኩ ምንም የማቀው ነገር የለም እና እግዚአብሄር ይርዳኝና ከነባሌ ከነልጄ ሀሁ ብዬ እንዳዲስ መማር እፈልጋለሁ ግን ለሃይማኖቴ ያለኝ ፍቅር ይለያል እግዚአብሄር በባለማወቄ ውስጥ ተደብቄ እራሱ እንዴት እንደሚረዳኝ እሄንን አምላክ ለማገልገል ያብቃኝ ፀልዩልኝ
ተመስገን አምላኬ
አይዞህ ወንድሜ ሰው ባይኖርህም የማይረሳህ አምላክ አለ ድንግልማርያም እናትህ ናት አይዞህ ወንድሜ በዚህ ተፅናና እሺ❤❤❤❤❤❤
እውነት ለመናገር ማንንም አላምንም ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን
አቤቱ ይቅር በለን ክርስቶስን የሚያርም መጣ
እግዚአብኤር ይመስገን የጠፋው በግ ተገኝታል በሰማይ ፊት ደስታ ሆነ መላእክቶችም ዘመሩ እልል
አይዞህ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ድንግል ትባርክህ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስታምሩ ሰላማችሁን ያብዛልን የተዋህዶ ወድሞቸ
የተሙን ትግስት ነው ያደነኩት ማርያምን
ተሜ የዋህ ወንድሜ❤❤❤
ወንድሞች አስተዉሉ ልጁ መመለስ እፈልጋለሁ ሲል ብሎ ማርያምን ሲል መሳቅ የለባቺሁም
ኦርቶዶክስ ነበረ የሚመለሰውም ወደ ኦርቶዶክስ ነው እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ ነበር ማርያም ከውስጥ አትጠፋም ሰይጣን ቢጋርድ ለጊዜው ነው
አይ በጣም ስለሚሳደብ ነበር ግን ያሳዝናል ❤❤❤❤
ወንድሜ እውነት ስላልመሰላቸው ያው እየቀለደ ነው ብሎይሆነል ነው በጣም ይረብሽ ስለ ነበረ ነው
ሲዝት ነበር ወንድሞቻችን ባጠቃስ አስተውሉ እንጂ አንድ ቀን ተረጋግቶ አያወራም ባለፈም ብዙ ሲዝት ነበር አሁንም ጥንቃቄ ያስፈልጋል
Natiye enqaen beselam metah
አይዞህ ወንድማችን ወደ እናት ቤተክርስቲያን እንኩዋን መጣህ ይህው ወንድማችን ተሜ አይዞህ እያለህ ነው እንዲሁም ሌሎችም ወድሞችም ከጉንህ ናቸው እኛከጉንህ ነን ❤ስልክህን አስቀምጥ
አይዞክ ወንድማችን እንካን በደህና በሰላም ወደ እውነተኛይቱ እናት ቤተክርሰትያን መጣክ እንወድካለን ❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ያበርታቹህ ወንድሞቻችን የተዋህዶ አርበኞች ውድድድ ❤❤❤🎉🎉🎉
መዳኒዓለም ይርዳህ🙏 ባለፈው ዲ/ን ዘማርያምን & መዝሙረን ሲዘልፋቸው ተናድጀ ተናግሬሃለው ይቅር በለኝ🤲🙏🥰
እረ እዮባንም ሲሳደብ ነበር ልጁ ፈጨጭ ነው ከመቼው ተፀፀትኩ ደስ አይልም አውቆ ይመስለኛል
❤እመብርሀን ትርዳህ❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተውዩዶ ምኦን መታደል እኮነው ወድሞቼ uufff 🙏🙏🙏ተምስገን ጌታዬ ኦርተድክስ ኦኝዬ እድ ወልድ ሲል አርከኝይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
በርቱ ደስ ይላል
እግዚአብሔር አምላኬ አለ ወንድሜ ድንግል ማርያም አለቺህሊክ ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ተመስግን አምላክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Welcome to orthodox
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 🎉
እግዚአብሔር ይርዳው🙏🙏🙏
ይሄን ልጅ ተጠንቀቁት በጣም ይቀሳፍዳል እውነት ወንድሞቻችን እራሳችሁን ጠብቁ እውነቱን ከሆነ እግዚአብሔር ይርዳው
ፈጣሪ ይርዳህ
እንኮን በደህና መጣህ ወደዝች ቅድስት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤❤❤
Egziabher yerdah
አንድ ቸርች እያመለኩ እንኳን ተለያይተዋል አይይይ መናፍቅ
በርቱ ወንድሞች ❤ 🙏🏿 ♥️ እየሰማናችው ነው
ወንድሞች ያወቁትን፣የተረዱትንም ሆነ ያመኑትን አስተያየታቸውንም ሆነ ምላሽ ሲሰጡ ሳቅ መኖሩ ትክክል አይደለም፤ይህ ማድረግ ደግሞ ሠዎች ተሳቀው እንዲርቁ ያደርጋልና።
Egzabehare yemesgen Ortodox Ewente 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Eigzabheri yimesgen!!!!! It is amazing!!!!!
አይዞህ ወንድሜ ሰው ሆኖ የማይበድል የለም የሚፀፀት ልብ ስላለህ እግዚይስቤር ይወድሀል አይዞህ እኛም እህቶችህ ነን
አይዞህ አስለቀስከኝ
እናንተን እንቁ የሆናቹ ወንድሞች ፈጣሪ ይስጣቹ አቤት መባረክ ታድለናል ያብዛቹ
ወይኔ እዩ😢 ወድሜ ባለፈው እኮ እደዛ በየ ቤቱ ስትሰድበን ነበር በውነት እሄን ልብ አራርቶ ወደ ይቅርታ የመለሰ አምላክ እግዛቢሄር ይመስገን😢❤ ማርያምን ሲለቅስ እኔንም አስለቀሰኝ እዩ ጌታ ይርዳህ የኔ አባት❤❤
አይዞህ ወንድሜ ቤተሰብማ አለህ ክርስቶስ የሰጠህ እኮ እናት አለችህ እናቱ እናትህ ናት አንተ አሁን የክርስቶስ ፀጋው ይበዛልሀል
👍👍👍👍👍👍👍👍
እልልልልል እሰይ እንኳን ደህና መጣህ
የኔ እናት እርዲት አግዙት እባካችሁ
ዮሐዱዬዬዬ ❤❤❤❤❤❤
Aka you are right
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንወድሀለን አይዞህ ወንድማችን እዩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ temesegen🎉🎉🎉
YE ZEMENACHEEN ...🎉WENGEL ARBEGNAAA🎉Kerestosen YASAWEKEN Orthodox SETOTACHEN YEMESGEEN
እዮብ እ/አብሔር ያበርታህ
😢😢😢😢😢
ManafQch.Adrashbadon❤🙏🙏
እንኳን ደስ አልህ .... እዩ......ፈጣሪ ወደ ቤቱ መልሶሃል በርታ
😭😭😭😭😭😭
We welcome you back my brother 👨 we
የተጎዳ ልጅ ነው አግዙት በማርያም😢😢😢😢
አይዞህ ወንድሞች አግኝተሀል
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Egezaber yimsgen ❤❤❤
እግዚአብሔር አሁንም በሞገስ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ ብዛት በሉልኝ ። እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ገር ልብ እግዚአብሔር ምን ያስደስተው ነገር አለ
እውነቱን ተፀፅቶ ከሆነ እግዚአብሔር ይቅር ይበለው😢😢😢❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ግን የእውነት ከሆነ ልምን የነበረበት ቦታና ሃይማኖት መግለፅ ከበደው
ዮሐድ ❤️❤️❤️
እውነትም ኦርቶዶክስ ፍቅር ናት 🎉🎉🎉🎉
"ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ትንቢተ ሆሴዕ 4፥6
እንደዚህ አይነቱ ሰው ቁጣ የሚያመጣብን አቤቱ ይቅር በለን ምህረቱን ያብዛልን
አግዙት በሆነ ነገር ተጐድቶ ይሆናል መታገል ያሰፍልገገዋል
እግዚአብሔር ይርዳው እንኳን ውፕደ እውነተኛይቱ የተዋህዶ ቤት መጣህ እባካችሁ የምትሳደቡ ክፉ የንትናገሩ ታቀቡብ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ።
ኦኬነት እድሜ ጥናውን ይሰጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይህንን ኢቱብ ለኔነው የከፋታችሁት ማርምን ላይብ ለመግባት አይመቸኘም ፈጣር ይጠብቃችሁ ወድሞቼ
አረ ለኔም ነው ከምር በዚህ ነው የማቃቸው❤❤❤
AYZOH WENDEMACHEN BE KIRSTOSE EYESUSE EGNA EHTOCHEH NENNNNN❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አኬ የኦርቶዶክስ ልጅ ጀግና እመቤቴ እረጅም እድሜ ትስጥህ ፀጋህ ከዚህ በላይ ይብዛ
ክርሰቶስ ግን እንዴት ነው ያተረፈኝ ፔንጤ ከመሆን ምስጋና ከምድር እስከ ማደሪያህ ይሁን አባቴ የድንግል ልጅ
Egzabher yemsegn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ake Ake ale yeha lej , Ake tetenkek please
አብሬ ማልቀስ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ መስማት ከባድ ነው የኔ አባት ጀግና ነህ ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነት ነው አኬ ደሞ ይረዳል
አይዞህ ወንድም እንጠብቃለን
😢😢😢
የኔ ጌታ አይዞህ
Eyu እኔም በጣም ስድቤህ ነበር ,,. እኔንም አስለቀስከኝ ፥ ይቅርታህ ጥሩ ነው ፣መጸጸት ፣ ንሰሃ መግባትን ነው ጌታ መድሃኒያለም የሚፈልገው ፣ እግዚያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡
Ayezohe wedeme Egziyabhere Awakie New
የእባብ ልባምነትም የእርግብ የዋኅነትም እንዳይለየን!!
አይዞህ የኔ ወንድሜ 🥺🥺
ኣጆካ
ወድሞሾቸ እራሳችሁን ጠብቁ መልካም መስለው እዳይጎዳችሁ ፈራሁ፣አስመሳይ፣ሰው አለ እውነት ከሆነ ደስይላን
Ayzoh geta yewedhal becha kelbh temelas
Ydegl maram lje ymesgen🙏🙏🙏
እንዴት እዳሳዘነኝ 😔😔😔
😢eyu mnm alteregagam ahunm bewnet geta yrdah
እኔም እዩ ነኝ እባካችሁ እርዱኝ
አይዞህ ወንድሜ!!
Akye temye wendemoche sweetoch❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ወዬኔ ፍትህ
ጌታን ሲስን ሳየው በጣም ደስ ነው ያለኝ የት ጠፍቶብን ነው ❤❤❤❤ ... ውድ ቤተሰቦቻችን እንዴት ናቹህ
We welcome you back to the orthodox
ሀብትም አይኑራችሁ እውቀትን አይኑራችሁ ስልጣንም አይኑራችሁ ማርያም ስላለች ብቻ ደስ ልላችሁ ይገባል👌❤❤❤⛪️⛪️🤲🤲🙏🙏🙏
🙏🙏🙏 👍
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በጣም ማርያም ❤❤😊
አኬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከማስተማር በላይ ሰው የምትይዝበትና የምትረዳበት መንገድ በራሱ ትልቅ ወንጌል ነውና ያገልግሎት ዘመንህና እግዚአብሔር ያብዛልህ ትልቅ መሰጠት ነው
የክርስቶስ ወተሀደሮች ዘመናችሁ ፀጋችሁ አገልግሎታችሁ ይብዛላችሁ❤
አይዞህ የኔ ወንድም። የእውነት ሁሌ ልጆቹን የሚወድ አመላክ አለን እና ይፈለገሃል ይወድሃል። አይዞህ ወንድሞችህን አግኝተሃል
አይዞህ ወንድማችን ወደ እናት ቤተክርስቲያን እንኩዋን መጣህ
ይህው ወንድማችን ተሜ አይዞህ እያለህ ነው እንዲሁም ሌሎችም ወድሞችም ከጉንህ ናቸው እኛ
ከጉንህ ነን ❤
እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ የጠፉት ሁሉ ይመለሳሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር በዘመናችን ያስናቸው የዘመኑ ሃዋርያት ወንድሞች እድሜና ፀጋ ያብዛላቹ
እግዚአብሄር ይመስገን እናተን በዩቱዩብ ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እና እኔ ግን ከተወለድኩ ጀምሮ ኦርቶዶክስ ነኝ እናንተን ሳይ ግን አፈርኩ ምንም የማቀው ነገር የለም እና እግዚአብሄር ይርዳኝና ከነባሌ ከነልጄ ሀሁ ብዬ እንዳዲስ መማር እፈልጋለሁ ግን ለሃይማኖቴ ያለኝ ፍቅር ይለያል እግዚአብሄር በባለማወቄ ውስጥ ተደብቄ እራሱ እንዴት እንደሚረዳኝ እሄንን አምላክ ለማገልገል ያብቃኝ ፀልዩልኝ
ተመስገን አምላኬ
አይዞህ ወንድሜ ሰው ባይኖርህም የማይረሳህ አምላክ አለ ድንግልማርያም እናትህ ናት አይዞህ ወንድሜ በዚህ ተፅናና እሺ❤❤❤❤❤❤
እውነት ለመናገር ማንንም አላምንም ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን
አቤቱ ይቅር በለን ክርስቶስን የሚያርም መጣ
እግዚአብኤር ይመስገን የጠፋው በግ ተገኝታል በሰማይ ፊት ደስታ ሆነ መላእክቶችም ዘመሩ እልል
አይዞህ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ድንግል ትባርክህ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስታምሩ ሰላማችሁን ያብዛልን የተዋህዶ ወድሞቸ
የተሙን ትግስት ነው ያደነኩት ማርያምን
ተሜ የዋህ ወንድሜ❤❤❤
ወንድሞች አስተዉሉ ልጁ መመለስ እፈልጋለሁ ሲል ብሎ ማርያምን ሲል መሳቅ የለባቺሁም
ኦርቶዶክስ ነበረ የሚመለሰውም ወደ ኦርቶዶክስ ነው እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ ነበር ማርያም ከውስጥ አትጠፋም ሰይጣን ቢጋርድ ለጊዜው ነው
አይ በጣም ስለሚሳደብ ነበር ግን ያሳዝናል ❤❤❤❤
ወንድሜ እውነት ስላልመሰላቸው ያው እየቀለደ ነው ብሎይሆነል ነው በጣም ይረብሽ ስለ ነበረ ነው
ሲዝት ነበር ወንድሞቻችን ባጠቃስ አስተውሉ እንጂ አንድ ቀን ተረጋግቶ አያወራም ባለፈም ብዙ ሲዝት ነበር አሁንም ጥንቃቄ ያስፈልጋል
Natiye enqaen beselam metah
አይዞህ ወንድማችን ወደ እናት ቤተክርስቲያን እንኩዋን መጣህ
ይህው ወንድማችን ተሜ አይዞህ እያለህ ነው እንዲሁም ሌሎችም ወድሞችም ከጉንህ ናቸው እኛ
ከጉንህ ነን ❤ስልክህን አስቀምጥ