ሶፊያ ሽባባው ዛሬም ጥያቄ ልትጠይቅ መጣች | ሶፊያ ሽባባው, ዲያቆን ዳዊት, ቢንያም ሽታዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 390

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 29 днів тому +26

    ዋው!!!ዲያቆን ከርስቶፎር እርጋታው ትህትናው ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 28 днів тому +9

    ወንድማችን ቢንያም እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሊክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SenaitTefera-xo4jc
    @SenaitTefera-xo4jc 29 днів тому +30

    ሶፊያ አታስመስይ አንዳንቺ ኦርቶዶክስን የሚጠላት የለም ታሳዝኚኛለሽ እዉነተኛዉ እየሱስ እንድታውቂ እግዛብሔር ይርዳሽ።

  • @MERTINEHGETACHEW
    @MERTINEHGETACHEW 29 днів тому +18

    ቢኒያም ሽታዬ እውነተኛ ሰው ነው።እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 29 днів тому +32

    በአንድ ወቅት ፕሮቴስታንት ትክክል መስሎት ሊያምንና የዳነም ሊመስለው ይችላል። ከጊዜ በኋላ ግን ያልዳነ መሆኑን ሊረዳ ይችላል።

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 29 днів тому

      @@beleteshiferaaw4660 በለጠ በመጀመሪያ ስለመዳን ታውቃለህ ወይ? መዳን ማለትስ ምን ማለት ነው? የምንድነውስ ከምን ነው?የሚያድነውስ ማነው ? መፅሐፍ ቅዱስ በግልፅ አስቀምጦልናል እኮ ለእናንተስ መዳን ማለት ኦርቶዶክስ መሆን ማለት ነው? ያለ ወለዲትአምላክ አለም አይድንም ? እንደምትሉት ይመስላችኋል? እነዚህን መልሱልን እስኪ እኛ እኮ ዝም ብለን የምንለፈልፍ ሰዎች አይደለንም ስለሀጢያታችን ደሙን ባፈሰሰው በተጨነቀው በተሰቃየው ስለእኔና ስለእናንተ ደሙን ባፈሰሰው ዘምበል ብሎ ነፍሱን ሰቶ ተፈፀመ ብሎ በተፈ
      ፀመልን የመስቀል ስራ አምነን አዲስ ፍጥረት ሆነን ነው ስለእየሱስ ያለማቋረጥ የምንነግራችሁ መዳን በእምነት መሆኑን አስረግጦ በነገረን የወንጌል እውነት በእየሱስ አዳኝነት አምነን የዳንን የፀደቅን እውነተኛና በመንፈስቅዱስ ማህተም የታተመ እውነተኛ ደህንነት ያገኘን የወንጌል አማኞች ነን ማንም አለመዳናችንን የሚያረጋግጥልን የትኛውም ምስክር ሳያስፈልገን መዳናችን በመንፈስቅዱስ ማህተም 100% ያረጋገጥን በህይወታችን በተገለጠው የክርስቶስ የማዳን ስራው የተረጋገጠ ነው ከምን ዳናችሁ አትለንም ከሀጢያት እስራት ዳንን ሙት የሆነው መንፈሳችን ህያው ሆኖ በክርስቶስ ደም ከኃጢያታችን ታጥቀን ነፃ ወጣን እግዚአብሔር አብን አባ አባ ብለን ልንጠራው የልጅነትን ስሌጣን አገኘን የመንግስቱ ወራሽ አደረገን በልጁ ሞት ከታረቅን በኋላ በክርስቶስ ህይወት እንኖራለን ከዚህ በኋላ የምንኖረው ኑሮ ከቃሉና ከመንፈሱ ጋር ቃሉን እየታዘዝን መንፈሱን እየተሞላን መዳናችንን እየፈፀምን እንድንኖርና ሙሽራችንን እየሱስን የምንጠባበቅ ነን መዳን በሌላ በማንም የለም" መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
      (የሐዋርያት ሥራ 4:12)

    • @zekariasshaul
      @zekariasshaul 27 днів тому

      እብድ ነው

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 29 днів тому +43

    ሶፊያ ባለፈው ቀለሜ ሲነቁርሽ ስትበሳጪ ነበር ዛሬ ደሞ ውሀ የማያነሳ ጥያቄ ለቢኒ ይዘሽ መጣሽ ተዋህዶ ቤት ተድበስብሶ የሚታለፍ ወንጌል የለም ። ቀለሜን ለማስደሰት ከፈለግሽ ስለ ገድላት ጠይቂ እኔ የምትገርሚኝ የሸመደድሽው ጥቅስ እንዳይጠፋብሽ ወደ ጩኸት ትሄጃለሽ 😂😂😂 😂 የተዋህዶ ልጆች ያመጣሽውን ቁንፅል ጥያቂ አሙልተው አብራርተው ያንችኑ ጆሮ ይመግቡበታል❤❤❤ ነይ በብርሀኑ ተመላለሺ !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 29 днів тому +58

    ሶፊ ጥያቄ መለቃቀም ሳይሆን በፀሎት እውነትን ፈልጊ መንገዱን ይመራሻል

    • @getanehgedamu
      @getanehgedamu 28 днів тому

      bertu

    • @meskerem6234
      @meskerem6234 28 днів тому

      እሷ እዚህ እምትመጣው ፕሮቴስታንትን promote ለማድረግ ነው የሚመስለኝ! ከሚገባት በላይ ክብር ተሰጥቷት እየፈነጨችብን ነው ! ለመሆኑ እሷ ማን ሆና ነው በዚህን ያክል እምትጨፍርብን

  • @esayastasew3733
    @esayastasew3733 29 днів тому +16

    ወይዘሮ ሶፊያ እንደው አንድ ነገር እንደወንድም አንድ ነገር ልበልሽ ፤
    እግዚአብሔር የሰጠሽን ትልቅ ጸጋ ዝምምምምም ብለሽ ብትመለከችው እኮ እንደ አብርሃም ከተባረኩ ዘሮች እግዚአብሔር ከአብራካቸው ወደዚህ ምድር አመጣሽ?።
    እንደገና ደግሞ መልካም የሆነ ሰው የትዳር አጋር እና የልጆችሽ አባት የሆነ ዶክተር ወዳጄነህን ሰጠሽ እነዚህን ጸጋዎች ዲያብሎስ ኃይማኖተኞች አስመስሎ የሐስት ነቢያትን ላከበሽ በትዳርሽ የቀኑ ወሮበላዎች በሕይወትሽ ላይ ጥላሸት ጣሉብሽ ።።
    አሁንም እግዚአብሔር በተለያዩ መምህራን ይጠራሻል አድምጭው ስሚው ።።

  • @zelalemsisay9343
    @zelalemsisay9343 28 днів тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክሳዊያን

  • @redet8391
    @redet8391 29 днів тому +13

    እንደምን አላችሁ ዎገኖቼ ሶፊያ እስኪ ዝም ብለሽ ተረጋጊ እና ከራስሽ ጋር ሁኚ የእውነት ነው የምነግርሽ ትጎጃለሽ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 29 днів тому +15

    ሶፊያ እራስዋን ለማሳወቅና ፕሮግራሙን ለመረበሽ ሆን ብላ ጥያቄ አለኝ እያለች ትገባለች። መልስ ሲሰጣት ረጋ ብሎ የማዳመጥ ልምድም ፀጋም የላትም በመሃል እየገባች ትረብሻለች።

  • @BiniyamTesfaye-w3q
    @BiniyamTesfaye-w3q 28 днів тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቢኒ እና ክርስቶፈር

  • @Minch2721
    @Minch2721 29 днів тому +9

    እንደ ሶፊያ በከፍተኛ ሁኔታ ኦርቶዶክስን የሚጠላ የለም።ቤተክርሥቲያንን ወደ ሉተር አሥተምህሮ ለመቀየር ከፈረንጆች ተልዕኮ ይዛ የምትንቀሳቀስ አደገኛ ሴት ናት።ደቂቀ እሥጢፋኖስ የሚል ፊልም በማሠራት ብዙ እየሞከረች እንደ ነበር ይታወቃል።

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 28 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የአባቶቻችን በረከታቸው ጸሎታቸው ይድረስ ልን

  • @haimiabebaw2897
    @haimiabebaw2897 29 днів тому +23

    በተለያየ ጊዜ የምታቀርቢውን ጥያቄና አለመረጋጋትሽን ሰማሁ አየሁ፤ በዶ/ር ወዳጄነህ 'ሶፊ እርጋታዋ አስተዋይነቷ .....' የተባለላት ሶፊ ይቺ መሆኗ ገረመኝ። ጥሩነቱ በአንቺ ጥያቄና መረጋጋት አለመቻል /መንጨርጨር/ እንዲሁም ቢኒን ጨምሮ ሌሎች መምህራኖች በሚሰጡት ማብራሪያ ስለራሳችን የበለጠ እንድናውቅ እየሆንን ነው።
    እህቴ ታዋቂ ነሽ ማለት አዋቂ ነሽ ማለት አይደለምና ለመማር /ለመስማት ቅድሚያ ስጭተ

    • @DastaBashir
      @DastaBashir 29 днів тому +1

      አ😂😂 ገራሜ ኮመንት
      ዉዴ ምንም ብትሆን እኮ ለባሉዋ ወርቅ ነች

  • @MaryamiyegetainatiHulumichayig
    @MaryamiyegetainatiHulumichayig 28 днів тому +5

    ብኔዬ ቃለሕይውት ያሰማልን እዉነታ ይህ ነው

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 29 днів тому +10

    ብዙ እምንማርበትን ሰአት እች ሴት ባታቃጥልብን⁉️ ማነች እሷ ቁጭ ብላ ብትማር ነፍሷ አንድ ቀን ታመሰግናታለች‼️ እየመጣች የምን አትርሱኝ ነው⁉️

  • @alemwoldeyoans6730
    @alemwoldeyoans6730 29 днів тому +10

    አይ ሶፊ ሁሌ አዋራ ማስነሳት ትወዳለች ሲጀመር ኦርቶዶክስ ን የሚጠሉት ያላወቁት ሳይሆን ያወቋት በቤቷ ያደጓት በልቶ ካጆች ናቸዉ

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 29 днів тому +15

    እራሱ ባለቤቱ ቢንያም “መናፍቅ ነበርኩ ከፍዬ የማምን” ካለ, ሶፊያ አልነበርክም ብሎ መከራከር ምን የሚሉት ነው? “ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ” እንዲሉ,…

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 29 днів тому +4

    ወንድማችን ቢን እግዚአብሔር ይስጥህ የብዙ ሰው እርስ ምርት አስወገድክ መንገዱን እየዘጉ የሚጮሁ ሁሉ ይህንን ያዳምጡ

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 29 днів тому +14

    ለምንድነው በቁጣ እየተናገረች ያለውና ጠይቃም እንዲመልስ አትፈቅድለትም። ልትሞግት እንጂ ለመረዳት አይደለም የምትጠይቀው።

    • @yetimw9961
      @yetimw9961 29 днів тому +2

      እሷ አይደለችም በውስጧ ያለው ነው

    • @Thewahido
      @Thewahido 29 днів тому

      awnet new🤣​@@yetimw9961

    • @BabeTafes-i6b
      @BabeTafes-i6b 26 днів тому

      ሶፊ ማዳመጥ ይበጃል መቃም ብቻ ዋጋ የለውም የሚጠቅመውን መያዝ የማይጠቅመውን መተው ያልገባሽን ተረጋግተሽ መጠየቅ

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 29 днів тому +8

    ተዋህዶን የሚያውቃትም እያጓረሰች አሳድጋችውም ሲወጡ አፋቸውን ይከፍታሉ መዳኒአለም ይፍረድባቸው

  • @AdiamHaile
    @AdiamHaile 28 днів тому

    Kale hiwot yasemalen wendemochachen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @getachewendale9553
    @getachewendale9553 28 днів тому +1

    እ/ሔር ይባርካቹ በጥሞና መደማመጥ ጥሩ ነው ሶፊዬ በጣም እንወድሻለን እንወድሻለን እውነቱን በህልምሽ ይብራልሽ

  • @ajitiaklil3287
    @ajitiaklil3287 29 днів тому +8

    ይቺ ሴትዮ ድርቅና እንጂ እውቀት የላትም፡፡

  • @AdenAden-bc6eb
    @AdenAden-bc6eb 27 днів тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤

  • @BiniyamTesfaye-w3q
    @BiniyamTesfaye-w3q 28 днів тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ሚል ነገረ ክርስቶስ ነው የተማርነው

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 28 днів тому +1

    ኢየሱሰ ክርስቶስ በመአቀል ላይ በሞቱ ደግሞም በትንሳኤው ድኛለሁ የርስቴም መያዣ መንፈስ ቅዱስ ተሰጠኝ የመንግስተ ሰማይ ወራሽም ነኝ ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነውአሜንንንን!!!!!

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 29 днів тому +2

    Orthodox all the way to heaven may God 1:16:13 bless you

  • @wuchu1621
    @wuchu1621 29 днів тому +10

    ሶፍያ እውነት ነገር ሲነገራት ውስጧ ያለው ክፉ መንፈስ ይጨነቃል እና ተረጋግታ ማዳመጥ አትችልም :ደግሞ አሁን ከግሪክ ኦርቶዶክስ ጋር ምን አገናኛችሁ ዝም ብላቹ ትለጠፋላችሁ :የሉተርን አስተምህሮን ከኦርቶዶክስ ጋር ምን አገናኘው እና ራሳችሁን መርምሩና ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለሱ

  • @yordica-h2q
    @yordica-h2q 27 днів тому +1

    ተባረክ ፍቅረኢየሱስ

  • @iambecauseweare7852
    @iambecauseweare7852 29 днів тому +3

    በየቀኑ እየመጣች ኦርቶድክስን እወዳለሁ ትላለች... ምክንያቱም ከዉስጥ ያደፈጠች ጥላቻ አለች...

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii 29 днів тому +5

    እኔ የምለው ቢኒያም ሁልጊዜ ሶፊያ ጠያቂ የምትሆነው ለምንድነው
    እሷን ጥያቄ መጠየቅ አለባት እሷ እውቅና ለማግኘት ነው ጥያቄ ስትጠየቅ ሶፊያ ሰበቧ ነገ መጸሀፍ አልያዝኩም ልተኛ ነው መሸ የሚል ምክኒያት ምታበዛ ነች ዳግ ካልተጠየቀች እዚ መድረክ ባትገኝ ጥሩ ነው

  • @surafealbogale
    @surafealbogale 29 днів тому +6

    ወንድም ቢንያም ያለፈ ታሪክህ ምንም ይሁን ምን ዋናዉ አሁን ሁነህ መገኘት ነዉ ሊያሸማቁህ ነዉ

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444 29 днів тому +2

    ሶፍያ የጠየቀችውን ምላሽ ተሰጥቷት እንኳን ሳያበቃ ጥላ የወጠችው እኔ እንደሚመስለኝ የእርሷን እምነት መስራች እየሱስ ክርስቶስን ምን ያህል እንደሚጠላውና ከክርስቶስ ጋር ምን ያህል ጠላትነት እንዳለው ቢንያም ሲያጋልጥ የእርሷና የመሰሎቿን ገበናም በአደባባይ ስለተጋለጠ ከዚህ የባሰውን እንደይጨምር ፈርታ ይመስለኛል።

  • @SilasaMsgun1
    @SilasaMsgun1 29 днів тому +2

    ኢየሱስ በግልጽ ሊታይ አይችልም ብዬ አምናለሁ እኔም በስደት ሳለሁ 66ን መጽሐፍ ሙሉውን አንብቤ እንደጨረስኩ ተገልጾልኝ ያውቃል እራሴን መመርመር ጀመርኩ ብቁ ነኝ ወይ ስል ነገር ግን አንዱንም ትእዛዝ አልፈጸምኩም ስርዓት ያለው ጸሎት እንኳን የለኝም ምን አልባት 66መጽሐፍ ላይ ክፉ መንፈስ አለ ብዬ አምናለሁ ከገጠመኜ ነው።

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 29 днів тому +4

    እኔ ምለው ሶፍያ የምትባል ሴት ለመሞር ሳይሆን ሌሎች ፕሮቴስታቶች የወንጌሉን እውነት ተረድተው እንዳይመለሱ ግዜገዳይ ሴት ናት ለምድነው ኦንላይን ሁሌ ምታቀርባት ለሌሎቹ የሚመለሱበትን ሚስጥር ግለፁላቸው

  • @fantaneshejigu6467
    @fantaneshejigu6467 29 днів тому +9

    እእ ሶፊያ ተቃኒውን ተናገርሽ እንዳውም ከቤታችን የወጡት እንጂ እነሱ ለማወቅ የሚፈልጉ ናቸው።

  • @etsubdink4017
    @etsubdink4017 28 днів тому

    ሶፊ ግን ማርያምን የዋህ ናት!!❤❤❤
    እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ቤቷ ኦርቶዶክስ ይመልሳት🙏

  • @Maedcatering
    @Maedcatering 25 днів тому +1

    You right kerstoger wendmy.

  • @adambosat238
    @adambosat238 29 днів тому +6

    በእማንኛውም፣ አለም፣ የሌለ፣ ነው፣ የኢትዮጵያውያን ፣ ፕሮቴስታንት ፣ ወንጌሉን፣ ከመስበክ፣ ይልቅ፣
    ለምን፣ ለምን፣፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፣ እንድትጠፋ፣ ይፈልጋሉ ።
    ለምን፣ ወንጎልን፣ ብቻ አትሰብኩም፣
    ሳያውቁት፣ ፣ ፋሽሽት፣ ጣሊያን፣ ነው፣ የሆኑበን፣
    እምኑኝ፣ ይህ፣ እንደሱቅ፣ በየቦታ ፣የከፈቱ፣ የደሀውን፣ ገንዘብ፣ የሚዘርፋት፣ድርጅቶ፣ ይጠፋሉ፣ መሰረት፣ የሌለው፣ ስለሆነ፣
    እመኑኝ፣ በአውሮፓን፣ በአሜሪካን፣ ማየት፣ ይቻላል።

  • @wondimagegntesema4704
    @wondimagegntesema4704 29 днів тому +4

    እኔ የሚገርመኝ ሶፊያ ለመማር ትፈልጋለች ግን ደግሞ በውስጧ ኦርቶዶክስን ፈጽማ ትምህርቷን አልተቀበለችም በምታሳየው ስሜት ይገለጻል።

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 28 днів тому

      አልገባህም የሚዲያ ሰውና ጭቅጭቅን ስራውና መተዳደሪያዋ ያደረገች ሴት ነች

  • @derbachewzerihun4460
    @derbachewzerihun4460 29 днів тому +2

    ቢንዬ ሶፍያ የእውነ እዉነትን ፈልጋ ለመማር ለማወቅ ሳይሆን የምትፈልገው ለኦርቶዶክስ ካላት ጥላቻ የተነሳ እውነትን የምትፈልግ መስላ ሌላ ነገር ነው የምትፈልገው አሊያማ ክርስቶፈረስ የሚገርም መጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሱ ልዩነቱን ጭመር ሲያስረዳት ብሎም ቢኒዬ አባታቸው ሉተር ምንም እንኳን ዛሬ ቢክዱትም ስለእግዚአብሔር ያለውን ጥላቻ በግልጽ ሲያነብላት ዘላ ወጣች ለምን ያለችበትን ማወቅ አትፈልግም❤❤❤❤❤❤

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 29 днів тому +4

    ወይኔ ሶፊ የምትሏት አቅል የላትምሳ? ስሜታዊ ባትሆንና ለማዳመጥ ብትሞክር ጥሩ ነበር

  • @HananiyaAdnew
    @HananiyaAdnew 28 днів тому +2

    አይዞሽ አሁን እኔ ምረዳው ሁሉም ነገር ተጋጭቶብሻል እያንዳዱ ፓስተር ጥያቄ ፅፎ ይሰጥሻል በየጊዜያቱ የተጣመመ ጥያቄ ለመማር ምትመጪ ከሆነ እሰየው ሁለቱም ገር ተማሪ በደብ ስትረጂ የትኛው ትክክለኛ እንደሆነች ይገባሻል ሁሌም ፍሬ የሌለው ጥያቄ ይሰለቻል

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 29 днів тому +3

    ሶፊ የራሳችሁ ቴዎሎጂ ገብታ ብትማር ጥሩ ነው ምንም እውቀት እንደሌላት ነው ሁሌም የምረዳው

  • @yonasmengistu558
    @yonasmengistu558 29 днів тому +4

    እኔ የሚገርመኝ ሶፍያ የምትባለዋን መናፍቅ ሴትዮ ለምድነው ይህን ያክል እድል ስጥታችሁ የምታወራት የረባ እውቀት የላትም እኮ የነ ቀለሜ የተባለ ባለጌ ጡት ነካሽ መናፍቅ ወሬ ለቃቅማ ይዛ እየመጣች ወይ አትሰማ የምትፈልገው ካልትወራላት የምታብድ ናት ያን ያክል እድል አጽጣት አስተምሩ ሰውን

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 29 днів тому +3

    ሶፊ ጥያቄ ትጠይቅና እነሱ ሲመልሱ አታዳምጥም በሚቀጥለው ሁለተኛው ጥያቄዬ ምንድነው እያለች ታሰላስላለች እንጂ ለመቀበል የሚታገላት አለ

  • @MahletMulat-h6h
    @MahletMulat-h6h 28 днів тому +1

    ሶፊየ ሁለት ነገሮች እንዲስተካከሉልሽ ፀሎቴ ከልብ ነው ምን ምን እንደሆነ አልናገርም እንደ ምኞቴ ቢሆንልሽ ደስ ይለኛል

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 28 днів тому +1

    ብንያም ግን ብቻህን ማውራት ትወዳለህ። የነሱ አባዜ አለቀቀህም

  • @SamuelKebede-fj3ey
    @SamuelKebede-fj3ey 28 днів тому

    Agelgay beniyam shitaye enwedhalen❤💎💛💜

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 28 днів тому +1

    ቢሊ ግን እውነቱን መነገሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ጣም ነው እሚጮኸው በጌታ😢ትትናም ውሰድ ካባቶች😢

  • @afeworkbiniyame8845
    @afeworkbiniyame8845 29 днів тому +3

    ጴንጤ ኦርቶዶክስ ላይ ያላቸው ጥላቻ ጉሮሮአቻው ላይ ነው

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 29 днів тому +3

    እኔኮ መቺ ነው ዝም ብላ የምታዳምጠው መጮህ ብቻ አትርሡን ሁሊ አች ልጠይቅ ብቻ ስትጠይቂ አላቅም ልክ እደቆሮቆሮ መጮህ ልቦና ይ ስጥሽ

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 29 днів тому +1

    ሶፊ ትጠይቃለች ግን መልሱን አታዳምጥም ሁሌ መጠየቅ ነው

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 29 днів тому +2

    መካር የሌለው ንጉስ ያላንድ አመት አይነግስ‼️ እች ሴት ምነው እንዲህ የምትሰራው አጣች⁉️ልጆችዋን በሰላም ብታሳድግ ብትረጋጋ ዶ/ር ወዳጄነህ ቢመክራት ቢረዳት⁉️

  • @tesfaye9703
    @tesfaye9703 29 днів тому +3

    እዚ ላይ የምትከታተሉ ሰዎች እባካችሁ ለሶፊ ያልተገባ ቃል ከምትናገሩ የሚያንፅ ቃል ብቻ ብትፅፉ።

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 29 днів тому +3

      ????እውነትን እውነት አሰትን አሰት እንልመድ ለመረዳት ሳይሆን ለሙጉት ነው ምትመጣው

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 29 днів тому +1

      ለመረበሽ ነው የምትመጣው​@@ክእሎትክህነት

  • @EndalewAyenew-lu2xd
    @EndalewAyenew-lu2xd 29 днів тому +1

    ሶፍያ ስለተዋህዶ ለመነገር ቅድሚያ የቅዱስ ዮሃንስ ወንገል ትማር፡፡

  • @dimssegirmatelhune2817
    @dimssegirmatelhune2817 28 днів тому

    እማማ ሶፍያን አንቺን ሰለሚሰሙሽ ሂጂና እንደዚህ ብለሽ ጠይቂ አምታች ተብላ የምትላክ ፀረ ክርስቶስ ነች::

  • @MulukenAshagire
    @MulukenAshagire 28 днів тому

    ፈጣሪ የስጥህ አባቴ ስለክህነት ልጠይቅህ ነበር

  • @abebebalcha-ih5ox
    @abebebalcha-ih5ox 28 днів тому

    ሶፊ የያዝከው ኃይማኖት በሰው ሃሳብ ላይ የተመሠረተ ቅኝ ገዢዎች አፍሪካን ለመቆጣጠር የሚጠቀሙበት መሳሪያ ነው ኦርቶዶክስ የተመሠረተችው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው ጉግል አርገሽ ተረጂው በልዩ ልዩ ትምህርት አትወሰዱ የሚለውን ቃል አቃቢ ከወላጆች ቤተሰብሽ ከወገንሽ ጋር በጣም በተስማማ ሕይወት ኑሪ መድኃኒዓለም ይርዳሽ እህቴ

  • @Myself-c4h
    @Myself-c4h 29 днів тому +6

    እኔ ምለው ጴንጤ ለምን ዝም ብሎ የያዘውን አያመልክም ?

    • @AsrateArba
      @AsrateArba 29 днів тому +4

      ምክንያቱም ትክክለኛ ሀይማኖት ስላልሆነ በሰው የተመሰረተ ስለሆነ ትውልዱን ወደ ጨለማ ስለሚወስድ በአለት ላይ ስላልተመሰረተ ሀሰተኛ እምነት ስለሆነ ኧረ ምኑን ዘርዝሬ ልዝለቅ

    • @MeniTadesseMeniTadesse
      @MeniTadesseMeniTadesse 29 днів тому +1

      ምንም አልያዘምኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @yetimw9961
      @yetimw9961 29 днів тому +1

      የጠፉትን በጎችም የመመለስ ግዴታ አለብን​@@AsrateArba

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 29 днів тому

      ​@yetimw9961ታዲያ በጩሀትና በንዲት በጥላቻ በስድብ ነው?

  • @enatteshome2175
    @enatteshome2175 28 днів тому

    Bini tebarek

  • @gubayealemayehu7247
    @gubayealemayehu7247 28 днів тому

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @adekoabey4494
    @adekoabey4494 23 дні тому

    ሶፊያ ምስኪን ናት፤ ብትተዋት ጥሩ ነው፡፡ እሷም እንደ ትዝታው ግራ ተጋብታለች፤ ግን ታሳዝነኛለች፡፡ ትናደዳለች፣ ትቆጣለች፣ ላስተምር ትላለች፣ ልማር ትላለች፤ ልግምግም ትላለች፡፡ ብዙ ስለምታወራው እውቀት የላትም፤ እልህ ብቻ ነው ያላት፡፡

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 29 днів тому

    ፍቅረ እየሱስ የሉተርን ሳስተኛ አጀንዳ አንብብልን የክርስቶስ ጠላትነት

  • @aregashalemayehu6814
    @aregashalemayehu6814 21 день тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getasewtaddesse168
    @getasewtaddesse168 29 днів тому +3

    ይች ሠው ግን ጡዛ ነው ምትገባው

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 28 днів тому

    የእግዚአብሄር ልጅ እየሱስ ዛሬም ያድናል እስከዘላለሙም ህያው ነው

  • @genemulu8
    @genemulu8 29 днів тому +1

    ወንድም ክርስቶፎር መልከካም ነው ግንዛቤህ አስተማሪ ሀሳብ ነው የምትናገረው። ቃለህይወት ያሰማልን። ስትነሠገር ግነሰ ሲቀጥል... ሲቀጥል ባተሰ መልካም ነው። የተማሪን ልብ ደራ ያስገባል። ከዛ በመቀጠል ስና እያልክ አስተምር በተረፈ መልካም ነው።

  • @waw301
    @waw301 28 днів тому

    ጎበዝ !! ሶፍያ ሶፍያ እያልን አዋቂ አደረግናት . እስዋም ያወቀች መሰላት ..እረ ባካችሁ በልክዋ ትማር !! ታዋቂ ዘማሪ እንጂ አዋቂ አይደለችም ካዋቂ ጋር ምነው ጃል

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 28 днів тому

    ሶፊ ቢኒን ለቀቅ
    እሱ ወደ ቀጥተኛዋ ወደ ሆነችው ሀይማኖት እግዚአብሔር ረድቶት መጥቷል። እንደ ተቆርቋሪ አያጫውትሽ። አዋቂ አትምሰይ።
    ቢናችን በርታልን የኦርቶዶክስ አርበኛችን ❤❤❤❤

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 28 днів тому

    እባካችሁ ይችን ልጅ ባታመጡብን አስመሳይነትን መቼም አይተዋትም

  • @messolomon
    @messolomon 28 днів тому

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ተመስገን አምላኬ በእዉነት እንዲ አይነት መምህራንን በሚያስፈልገን ጊዜ የሰጠን አምላክ ይመስገን በያላችሁበት ፈጣር ከክፉ ሁሉ ነገር ይሰዉራችሁ በርቱልን ኦርቶዶክስ ብርሀን ናት ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 28 днів тому

    እየሱስ ለዘላለም ያድናል ሀይማኖት አልሰጠንም ህይወቱን ሰጠን

  • @tarekegnhaileofficialchann9937
    @tarekegnhaileofficialchann9937 22 дні тому

    ትክክለኛ የቢኒያም ሽታዬ ማንነት ዛሬ ገባኝ። ኦርቶዶክስ ነኝ ማለቱ በቤተክርስቲያንቷ ላይ ያለንን ጥያቄ ከፍ አድርጎአል። ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው እሱ የሚያወራው ነገር በጣም የወረደ እና የማይመስል መሆኑን መረዳት አያቅተውም። እሱን ልክ አይደለህም ለማለት ፕሮቴስታንት መሆን አያስፈልግም። ልክ ያልሆነ ሰው ልክ ያልሆነ ሰው ማረም ስለማይችል ቢኒያም ለኦርቶዶክሳውያን ልክ ሆነ። እውር እውርን አይመራም የተባለው ይሄው ነው።

  • @sudalada7926
    @sudalada7926 29 днів тому

    ዴኪቲካማ ስራስሪ ዴክማ ዋይ ለልስ የምን ሾኪንግ እየሱስ ክርስቶስ በልቦናችን ፅላት ላይ አለ።

  • @Zxc-mo6sl
    @Zxc-mo6sl 29 днів тому +2

    ወድሞቼ ❤ለምድነው ሶፊያ የምትናደደው አረ ቀስ ትበል ሽበት እዳይወራት ሆ😂

  • @Truth-12
    @Truth-12 29 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 29 днів тому +1

    የትኛውን ወጌል ነው ሚያቁት እናት አባትክን አክብር ወይ አዋርድ እግዚአብሔር ያከበራቸው ቅዱሳንን አክብር አዋርድ ነው የመናፍቅ መንፈሰ አኦ አሰተኛ መንፈሰ ነው ለዚም ፍሬአቹን እያየን ነው

  • @bayubekele9083
    @bayubekele9083 28 днів тому

    ንደገባሽ ተረጋጊ ደግሞ ፀሎት መፀለይሽን አትርሺ ምክንያቱም ያግዝሻል አሁን አንቺ ላይ የማየው ለማወቅ/ለትምህርት ሳይሆን ድርቀት ይታይብሻል

  • @TestT-u7g
    @TestT-u7g 28 днів тому

    አዎ አለ ሀሰተኛ ኢየሱስ

  • @mesfinwoldu9288
    @mesfinwoldu9288 29 днів тому

    TEYAKEWA LIK NEW GIN ATSEMAM(ATADAMITSIM)

  • @Fish2165
    @Fish2165 29 днів тому

    Luther: I look upon God no better than a scoundrel

  • @abebealebachew8539
    @abebealebachew8539 28 днів тому

    ጠያቂዋ አንች መላሽዋም አንች ምን አለበት ቢናገር ።ይገርማል አሣዘንሽኝ

  • @samsewsew
    @samsewsew 28 днів тому

    መጀመሪያ መጽሀፍ ቅዱስን በሚገባ ከተማርሽ ገድላትን ለመረዳት ቀላል ይሆናል

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 29 днів тому

    የትም ይደጉ የክርስቶስን አዳኝነት ካላወቁ ተሳስተዋል እና መማር ማወቅ መለወጥ ይገባል

  • @eshetuGobena-rd9or
    @eshetuGobena-rd9or 27 днів тому

    እግዝአብሔር በጥያቄ ብዛት የሚገኝ ብሆን ኖሮ ፊሎሶፌሮች ትክክለኛ ይሆኑ ነበር እግዝአብሔር ግን አይመረመርም

  • @Orthodox-l3d
    @Orthodox-l3d 29 днів тому +1

    ሶፊ መዝፈን ነው የምታቀው😢 ፕሮወች የእውቀት ፆመኛወች ናቹህ እኮ😅

  • @yemeserachyirgu1737
    @yemeserachyirgu1737 28 днів тому

    Wedaz bate setemeche hulegiza perotesetanete einedaze nachewe leteye new yemetashew weyese yeEgzhibeeren kale leteseme hulegiza betam mechekiche tewejaleshe

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 28 днів тому

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 29 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🛐🥰🛐🥰🛐🥰🛐🥰🛐🥰🛐🥰🛐

  • @desalegnadane6671
    @desalegnadane6671 29 днів тому

    በእውነተኛው ክርስቶስ መገለጥ መገለባበጥ ብሎ ነገር የለም

  • @Orthodox-c3q
    @Orthodox-c3q 27 днів тому

    ሶፊ ከእዉቀት ነፃ ነሽ የምትናገሪዉ ምንም ዉሃ የሚያነሳ ነገር የለዉም ዝም ብሎ ከዚም ከዛም የተለቃቀመ አሉባልታ ነዉ ። ሲቀጥል ታዋቂ እንጂ አዋቂ አትመስይኝም ።ታዋቂነትሽን ተጠቀሚበት አንብቢና ለመረዳት ሞክሪ ። ሲመስለኝ ኦርቶዶክስ እዉነት እንደሆነች ገብቶሻል ግን ጴንጤ ይነሳብኛል ብለሽ ፈርተሽ ነዉ ። በጣም ዉስጥሽ መረጋጋት አጥቷል ወይ ጠፋ ብለሽ ወደራስሽ ተመለሽ የያዝሽዉ እዉነት መሆኑ ከገባሽ ለምን በዚህ ልክ ትወዛገቢያለሽ 😊

  • @abrbayehulemma3073
    @abrbayehulemma3073 29 днів тому +1

    ከባለቤቱ ያወቀ ይል የለ ምን አናደደሽ?

  • @MaximoHadas
    @MaximoHadas 29 днів тому +1

    እኔ የሚለው 5ቱ አማደምስጥርን ታምኛ ለሽ? ከሁሉም የላቀውን መጀመሪያ እ መኝ ሌላው ይጨመርልሻል!!!!

  • @hanatesfaye4922
    @hanatesfaye4922 28 днів тому

    አይ ሶፊ በጣም አከብርሽ ነበር አሁን ግን በጣም ወረድሽብኝ ምንም እውቀት እንደሊለሽ አሳወቅሽን እውነቱን ሲነግሩሽ ትጮሀለሽ

  • @mulukenbogale2553
    @mulukenbogale2553 28 днів тому

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 28 днів тому

    መስመር ታስቀምጣለች እንዴት እንደሚመልስላት

  • @MussieTedla
    @MussieTedla 27 днів тому

    ውድ እህቴ ሶፊ እባክሽ ከዚህ ቢኒያም የሚባል ከሃዲ ይብቃሽ 12:53 12:56