Equip Media
Equip Media
  • 547
  • 8 182 335
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 71 | ወግ ሲያሳውር | Matthew Teaching 71 | By Mamusha Fenta
#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ወግ_ሲያሳውር
📖 ማቴዎስ 15:1-9
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 ua-cam.com/channels/OKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ.html
👑 t.me/Mamusha_Fenta
👑 EquipMediaMamushaFenta
Переглядів: 8 183

Відео

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 70 | ተአምረኛው ኢየሱስ | ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ| Matthew Teaching 70 | By Gash Niguse Bulcha
Переглядів 9 тис.День тому
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #ተአምረኛው_ኢየሱስ ማቴዎስ 14:22-36 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ua-cam.com/channels/OKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ.html 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 f...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 69 | ርኀሩሁ ንጉሥ | ማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 69 | By Mamusha Fenta
Переглядів 11 тис.14 днів тому
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #ርኀሩሁ_ንጉሥ ማቴዎስ 14:13-21 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ua-cam.com/channels/OKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ.html 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 face...
#እነሆ_ንጉሥሽ : የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት : አስተውሎት ነገ ከ8፡00 ጀምሮ
Переглядів 1,1 тис.14 днів тому
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #አስተውሎት ነገ ከ8፡00 ጀምሮ "አስተውሎት" የተሰኘው የውይይት ኘሮግራም የሚካሔድ ስለሆነ ባሳለፍናቸው ሳምንታት ከተማርናቸው፤ ከማቴዎስ ወንጌል ከምዕራፍ 11 እስከ 13 ላይ ጥያቄዎች ካሏችሁ ከወዲሁ በፌስቡክ፣ በዩቱብ፣ በቴሌግራምና በዋትስ አፕ (0938859999) መላክ ትችላላችሁ። ተባረኩ! 👑 ua-cam.com/channels/OKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ.html 👑 EquipMediaMamushaFenta 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgM...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 68 | የፈሪ ዱላ | Matthew Teaching 60 | By Mamusha Fenta
Переглядів 14 тис.21 день тому
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #የፈሪ_ዱላ ማቴዎስ 14:1-12 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ua-cam.com/channels/OKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ.html 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 faceboo...
ጰራቅሊጦስ 2016 | ቀን 4 | መንፈስ ቅዱስ እና የእግዚአብሔር ቃል | በአብርሃም ተ/ማርያም | Parakletos Day 4 By Abraham T/mariam
Переглядів 21 тис.Місяць тому
#ጰራቅሊጦስ2016 መንፈስ ቅዱስ ሳምንት መንፈስ ቅዱስ እና የእግዚአብሔር ቃል : በአብርሃም ተ/ማርያም : By Abraham T/Mariyam www.aclachurch.org/holyspirit 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ua-cam.co...
ጰራቅሊጦስ 2016 | ቀን 3 | የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎች በአካሉ ሕንጸት ውስጥ | በማሙሻ ፈንታ | Parakletos Day 3 | By Mamusha Fenta
Переглядів 24 тис.Місяць тому
#ጰራቅሊጦስ2016 መንፈስ ቅዱስ ሳምንት የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎችበአካሉ ሕንጸት ውስጥ : ማሙሻ ፈንታ : By Mamusha www.aclachurch.org/holyspirit 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ua-cam.com/channels/O...
ጰራቅሊጦስ 2016 | ቀን 2 | መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ህይወት | ሮቤል ተፈራ | Parakletos Day 2 | By Robel Tefera
Переглядів 15 тис.Місяць тому
#ጰራቅሊጦስ2016 መንፈስ ቅዱስ ሳምንት መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ህይወት : ሮቤል ተፈራ : By Robel Tefera 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ua-cam.com/channels/OKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ.html 👑 t.me...
ጰራቅሊጦስ 2016 | ቀን 1 | መንፈስ ቅዱስ ማነው? ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Parakletos | Day 1 | By Gash Niguse Bulcha
Переглядів 42 тис.Місяць тому
#ጰራቅሊጦስ2016 መንፈስ ቅዱስ ሳምንት መንፈስ ቅዱስ ማነው? ከጋሽ ንጉሴ ቡልቻ : By Gash Niguse Bulcha 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ua-cam.com/channels/OKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ.html 👑 t....
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 67 | ነቢይ በገዛ አገሩ… | ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 67 | By Gash Niguse Bulcha
Переглядів 10 тис.Місяць тому
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #ነቢይ_በገዛ_አገሩ… ማቴዎስ 13:53-58 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ua-cam.com/channels/OKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ.html 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 ...
ጰራቅሊጦስ 2016 | ከሰኔ 10 - 16/2016
Переглядів 10 тис.Місяць тому
ጰራቅሊጦስ 2016 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ua-cam.com/channels/OKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ.html 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 EquipMediaMamushaFenta
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 66 | ሰብሳቢው መረብ | Matthew Teaching 66 | By Mamusha Fenta
Переглядів 16 тис.Місяць тому
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #ሰብሳቢው_መረብ ማቴዎስ 13:47-52 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ua-cam.com/channels/OKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ.html 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 fac...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 65 | የመዝገቡና እንቁው ምሳሌ | Matthew Teaching 65 | By Mamusha Fenta
Переглядів 13 тис.Місяць тому
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #የመዝገቡና_እንቁው_ምሳሌ ማቴዎስ 13:44-46 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ua-cam.com/channels/OKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ.html 👑 t.me/Mamusha_Fenta...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 64 | የሰናፍጯ እና እርሾ ምሳሌ | Matthew Teaching 64 | By Abraham T/Mariyam
Переглядів 12 тис.Місяць тому
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 64 | የሰናፍጯ እና እርሾ ምሳሌ | Matthew Teaching 64 | By Abraham T/Mariyam
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 63 | ድብልቁ እርሻ | Matthew Teaching 63 | By Mamusha Fenta
Переглядів 24 тис.2 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 63 | ድብልቁ እርሻ | Matthew Teaching 63 | By Mamusha Fenta
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 62 | አራቱ ልቦች |በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 62 | By Abraham T/Mariyam
Переглядів 13 тис.2 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 62 | አራቱ ልቦች |በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 62 | By Abraham T/Mariyam
ልዩ የስቅለት ፕሮግራም | የመስቀሉ ሚስጥር ፓ/ር እንዳልካቸው ተፈራ | Special Good Friday | With Endalkachew Tefera
Переглядів 3,3 тис.2 місяці тому
ልዩ የስቅለት ፕሮግራም | የመስቀሉ ሚስጥር ፓ/ር እንዳልካቸው ተፈራ | Special Good Friday | With Endalkachew Tefera
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 61| የመንግሥቱ ምሥጢራት | Matthew Teaching 61 | By Mamusha Fenta
Переглядів 15 тис.2 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 61| የመንግሥቱ ምሥጢራት | Matthew Teaching 61 | By Mamusha Fenta
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 60 | የንጉሡ ቤተሰብ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 60 | By Mamusha Fenta
Переглядів 19 тис.3 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 60 | የንጉሡ ቤተሰብ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 60 | By Mamusha Fenta
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 59 | ዋናው ምልክት | ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 59 | By Gash Niguse Bulcha
Переглядів 8 тис.3 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 59 | ዋናው ምልክት | ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 59 | By Gash Niguse Bulcha
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 58| ስርየት አልባው ኃጢአት | |Matthew Teaching 58 | By Gash Nigussie Bulcha
Переглядів 13 тис.3 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 58| ስርየት አልባው ኃጢአት | |Matthew Teaching 58 | By Gash Nigussie Bulcha
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 57 | አገልጋዩ ንጉሥ አብርሀም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 57 | By Abraham T/mariam
Переглядів 12 тис.3 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 57 | አገልጋዩ ንጉሥ አብርሀም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 57 | By Abraham T/mariam
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 56 | የሰንበት ጌታ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 56 | By Abraham T/mariam
Переглядів 10 тис.4 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 56 | የሰንበት ጌታ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 56 | By Abraham T/mariam
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 55 | የንጉሱ ግብዣ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 55 | By Abraham T/Mariam
Переглядів 12 тис.4 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 55 | የንጉሱ ግብዣ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 55 | By Abraham T/Mariam
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 54 | ያላመኑ ከተሞች ፍርድ | Matthew Teaching 54 | By Abraham T/mariam
Переглядів 10 тис.4 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 54 | ያላመኑ ከተሞች ፍርድ | Matthew Teaching 54 | By Abraham T/mariam
#እነሆ_ንጉሥሽ:የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 53 | ግፈኞችም ይናጠቋታል : ማቴ 11: 12-19 : | Matthew Teaching By Mamusha Fenta
Переглядів 13 тис.4 місяці тому
#እነሆ_ንጉሥሽ:የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 53 | ግፈኞችም ይናጠቋታል : ማቴ 11: 12-19 : | Matthew Teaching By Mamusha Fenta
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 52 | ያየኛል ወይ? | Matthew Teaching 52 | By Mamusha Fenta
Переглядів 44 тис.5 місяців тому
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 52 | ያየኛል ወይ? | Matthew Teaching 52 | By Mamusha Fenta
አምልኮ ለተልእኮ : ልዩ የምስጋና ምሽት : Special Worship Night
Переглядів 2,3 тис.5 місяців тому
አምልኮ ለተልእኮ : ልዩ የምስጋና ምሽት : Special Worship Night
አስተውሎት 4 (ክፍል 2) | ከማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 8-10 | ASTEWLOT 4 (Part 2) | Matthew 8-10
Переглядів 5 тис.5 місяців тому
አስተውሎት 4 (ክፍል 2) | ከማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 8-10 | ASTEWLOT 4 (Part 2) | Matthew 8-10
አስተውሎት 4 (ክፍል 1) | ከማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 8-10 | ASTEWLOT 4 (Part 1) | Matthew 8-10
Переглядів 9 тис.5 місяців тому
አስተውሎት 4 (ክፍል 1) | ከማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 8-10 | ASTEWLOT 4 (Part 1) | Matthew 8-10

КОМЕНТАРІ

  • @melkamzemelak4712
    @melkamzemelak4712 16 годин тому

    ጌታ በዘመን ሁሉ ተባረክ

  • @mecheberhanu9985
    @mecheberhanu9985 День тому

    ቤኪ❤❤❤ተባረክ

  • @SesayArarso
    @SesayArarso День тому

    Amen

  • @SesayArarso
    @SesayArarso День тому

    God bless your family and Ethiopia

  • @SesayArarso
    @SesayArarso День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ amazing word of God thank you D.r

  • @ruthmekonnen1687
    @ruthmekonnen1687 День тому

    የአባቴ ብሩካኖች ሳያቹ እዛ እናንተ መሀከል ያለሁ ያክል ይሰማኛል ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔርያክብርህ ስለጼጥሮስ መልካም ስልወራህ እኔ እላይ ስሄድ ከጌታ ቀጥሎ ላይው የምፈልግው ጴጥሮስዬን ነው መንታዬ ሁላ ነው የሚመስለኝ ሰዎች ሲያጠለሹት እናደድ ነበር ጋሽ ንጉሴ እኔ ስለመንትይዬ ስለጴጥሮስ ህኜ አመሰገንኩህ በተረፈ እላይ ስንሄድ ደግሞ አንተ ስልሱ ያልከውን ደግ ነግር እነግረዋል እድሜና ጤናው አምላክ ይችርህ ከነዘር ማንዘርህ ተባረክ

  • @MachiMalay
    @MachiMalay День тому

    K

  • @tigestendalew8670
    @tigestendalew8670 День тому

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele День тому

    Thank you ❤🙏

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi День тому

    Wow……..what a powerful message, real expository, taking the time enough to stay at every verse to read, observe, expose, and apply surrendering each individual to be searched by the Holy Spirit. What a fitting song and a prayer of repentance. Dear Lord come to us, restore us, help us live it out please 🙏 ዮሐንስ 6:68፤ ስምዖን ጴጥሮስ፦ “ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤ ዮሐንስ 6:69፤ እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ አምነናል አውቀናልም፡” ብሎ መለሰለት። መዝሙር 1:1፤ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። መዝሙር 1:2፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። መዝሙር 1:3፤ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። መዝሙር 1:6፤ እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስግ ከማሙሻ ጀምሮ በዚህ አገልግሎት ውስጥ የገባችሁ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይበባርካችሁ ዘመናችሁይባረክ

  • @user-jn4mc1zd3s
    @user-jn4mc1zd3s 2 дні тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @HassetViews
    @HassetViews 2 дні тому

    እየሱስ የተቃወመው ይህ ትእዛዝ (የመባ እና የቁርባን የሽማግሌዎች ህግ) አይገባኝም ነበር እንዴት ባለ ግልፅ ምሳሌ ነው ያስረዳኸን ተባረክ🙏🙏🙏

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 2 дні тому

    Wow so amazing teching dr mamush thank you so much ❤❤❤❤

  • @tenagnemekonnen8017
    @tenagnemekonnen8017 2 дні тому

    It is very serious my brother, may God help us to hide in His word and measure all by His word. Stay blessed

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 2 дні тому

    😍😍

  • @user-uc9xk6nk3o
    @user-uc9xk6nk3o 2 дні тому

    ሰዉ መዳኑን ያጣል ወይ? መዳንን አስመልክቶ ግልጽ ያልሆነ መልስ ነዉ ዶ/ር ማሙሻ የሚመልሱት፤ እዉነት ነዉ ስጀምሩም እየፈራዉ ነዉ የሚመልሰዉ በማለት አስቀድሞ አስረድተዋልና ይህን አሳቡን አከብርለታለሁ፡፡ የዳነ ሰዉ መዳኑን የጣል ወይ? ከሚለዉ ጥያቄ ይልቅ መዳኑን ያጡት ወይም የሚያጣ ሰዎች እዉነት ዳግም ተወልደዋል ወይ? የዳኑ ናቸዉ ወይ? ወደሚለዉ ጥያቄ ቢስተካከል በእኔ በኩል መልካም ይመስለኛል፡፡ በእዉነት የዳነ ሰዉ፤ ዳግም የተወለደ ሰዉ ተመልሰዉ አለመወለድ የሚችለዉ ምን ስሆን ነዉ? እስት በሰዉኛ እንኳን እንዉሰድና አንዴ የተወለደ ሰዉ ምን ስሆን ነዉ ተመልሰዉ አለመወለድ የምቻለዉ? ይህ በፍጹም እንደማይቻል ከተፈጥሮ እንኳን መረዳት እንችላለን፡፡ የሚጠፉ ሰዎች በቤተ ክርስትያን/በእግዚአብሔር መንግስት ዉስጥ ይኖራሉ ወይ? አዎ በእግዚአብሔር መንግስት ዉስጥ ገብቶ መዉጣት ይቻላል ግን እርሱ የዳነ ሰዉ ሳይሆን ያልዳነ እንደሆነ ከቃሉ እንረዳለን ማቴ.22፡- 11-14፡፡ እሥራኤላዊያን ባለማመናቸዉ ጠንቅ ልገቡ እንዳልቻሉ በግልጽ ቃሉ ዕብ.3፡-19 ና በይሁዳ መልዕክት ቁ5 ያስተምረናል የጠፉት ግን በግልጽ እንደተገለጠ ባለማመን ነዉ እንጂ የመኑቱ አይደለም፤ የመኑት ካሌብና ኢያሱማ ገብተዋልና፡፡ ሰዉ በዚህ በእግዚአብሔር መንግስት ዉስጥ ገበተዉ ልወጣ ይችላል ወይ? አዎ ያልዳነ ሰዉ ልገባና ልወጣ ይችላል፤ ስለዚህ ገበተዉ የወጣ ስላለ ከዚያ ተነስተን የዳነ ሰዉ ለዘላለም የተሰጠዉን ሕይወት ያጣል ማለት አይደለም፡፡ በሮሜ.8 ከቁ5 ጀምሮ ስለ ሁለት ሰዉ በሥጋ ፈቃድ ስለሚኖሩ እና እንደ መንፈስ ፈቃድ ስለሚኖሩት እያስረዳ ቁ13 ላይ እንደ ሥጋ ፍቃድ ብትኖሩ ትሞቱ ዘንድ አላችሁና ይላል ይህ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖር ሰዉ የሚሞተዉ እርሱ ቀድሞኑ ያልዳነ ሰዉ በመሆኑ ነዉ እንጂ የዳነ ሰዉን አይመለከትም፡፡ የዳነ ሱዉ የሚንለዉ እንደመንፈስ ፈቃድ የሚኖር፤ የእግዚአብሔር መንፈስ በዉስጡ ያለዉ ሰዉ ነዉ፡፡ ደግሞ ሌላ መዳኑን እረግጠኛ እንደሆነ ሰዉ ቢያዉቅ ልቅ ይሆናል ወደ ኃጢአት ይመለሳል ተብሎ ተፈርቶም ከሆነ እርሱ ያዳነ ከሆነ በኃጢአት ጸንቶ መኖር እንደማይችል ደጋግሞ ቃሉ ግለጽ አድሮጎልናል በተለይ በሐዋርያዉ በዮሐንስ መልእክት 1ዮሐ 3፡-6-9፡ 5፡-18 በኃጢአት የሚኖር ከሆነ እርሱ የዳያብሎስ ልጅ ነዉ ይለናል፡፡ ስለዚህ የዳያብሎስን ልጅ ዳግም ተወልዶ ድነቱን ያጣ ሰዉ ነዉ ልንል አንችልም፡፡ በአጠቃላይ የዘርዉ ምሳሌ በቀላሉ ልያስረዳን ይችላል የዳነ ሰዉ 30፡60፡100 ፍሬ እያፈራ በእምነቱ ጸንቶ ይኖራል፤ ያልዳኑ ግን በመንገድ ዳር፤ በእሾህ በጭንጫ መሬት ይመሳላሉ፡፡ የዳነ ሰዉ እያዳነ ወይም እየተቀደሰ በሕይወቱ እያተለወጠ እንደመንፈስ ፈቃድ ይኖራል እንጂ እንደሥጋ ፈቃድ የሚኖር አይሆንም እንደሥጋ ፈቃድ በቀጣይነት የሚኖር ደግሞ ከሆነ አልዳነም ነዉ የሚባለዉ፡፡ ይህ ስባል ግን ሰዉ በአህምሮዉ ባለመተደሱ ምክንያት ወይም በሰይጠን ሽንገላ አይሳሳትም ማለት አይደለም፡፡ እንዲሁም ደኖ ሥጋዊ ክርስትያን ልሆኑም ይችላሉ ባለመረዳት ጉዱለት እነርሱን እንደ ቆሮንቶስ ሰዎች ማንነታቸዉን በማሳወቅ ማባነን እና እግዚአብሔርን ወደሚያከብር የቅድስና ኑሮ መመለስ ነዉ፡፡ ነገር ግን ያዳነ ሰዉ ድነቱን ያገኘዉ በራሱ ሥራ አይደለም ደግሞም በራሱ አይጠብቅም ልገለጥ ላለዉ ሙሉ ድነት በእግዚአብሔር ኃይል የተጠበቀ ነዉ 1ጴጥ.3፡-3-5 ይሁዳ 24-25 እግዚአብሔር በጸጋዉ ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና ተብሎ ተጽፎልናል ሮሜ.11፡-29 አሜን! ክርስትና በተወለዱበት ማንነት ኑሮ ነዉ! የዘላለም ሕይወትም የዘላለም እንጂ ወቅታዊ አይደለም! ምን ይሁን ብዬ አልሰጋም የጠራኝ የታመነ ነዉ! በቃሉ፣ በመንፈሱና በደሙ እጠበቃለዉ! ካገኘዉት ማንነት የተነሳ ቃሉን በመታዘዝ ደግሞ እኖራለዉ! ለእኔ የገባኝ ይህ ነዉ!

  • @EleniYacob
    @EleniYacob 3 дні тому

    Love it! May the Lord keep you always fresh us usual.

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 3 дні тому

    🙏❤🙏❤🙏❤📖

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 3 дні тому

    ቀንበሬን ስብርብር ምንም ሳይቀር.. አለ ነመሮ..

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 3 дні тому

    Dear dr mamushe you are blessd❤❤❤❤

  • @user-bf3gv5hl1h
    @user-bf3gv5hl1h 3 дні тому

    Wow God bless you

  • @user-bn6jp1vz9p
    @user-bn6jp1vz9p 3 дні тому

    አሜን አሜን ❤❤❤

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 3 дні тому

    May mighty God corrects our perspectives in Jesus Christ's holy name, Amen

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 3 дні тому

    God is good all the time! Nahom1:7

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 3 дні тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @fanikumamarkos8176
    @fanikumamarkos8176 3 дні тому

    ተባረክ ወንድማችን ማሙሻ በእውነት በተለይ ዲያብሎስ እንደ ማይለወጥ ሁሉ ውሸትም አይለወጥም። አንድ ሰው በዚህ ትምህርት ልያወዛግበኝ ሰይጣን ንስሐ ቢገባ እግዚአብሔር ይቀበለዋል በማለት እኔ ግን፥ ሰይጣን ንስሐ ይገባል የሚል ተስፋ የለኝም ብዬ ዘጋሁኝ ምክንያቱም እሱ የውሸት አባት ስለሆነ። እና እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ፤ በእውነት ልቤ ረሰረሰ ያው በስራ ምክንያት እያቆምኩኝ ነበር የማዳምጠው ተከናወኑልኝ❤❤❤❤

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 4 дні тому

    አሁንም አልመሸም አልመሸም ወገኔ አሁንም አልመሸም ዶ/ ማሙሙሽ ተባረክ

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 4 дні тому

    Tebarekilin

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 4 дні тому

    ከዚህ ሁሉ ትብታብ የገላገለን ጌታ ኢየሱስ ስሙ የተባረከ ይሁን

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 4 дні тому

    Egziabiher yibarikih wendime Mamusha. Amen Egziabiher keweg ketibtab yawitan kalun bicha endinil yirdan.

  • @redaahmedin1398
    @redaahmedin1398 4 дні тому

    That is wonderful 🎉

  • @DerejeElias-sy2zg
    @DerejeElias-sy2zg 4 дні тому

    Wow JESUSE thank you JESUSE for these family

  • @Yitbejoye
    @Yitbejoye 4 дні тому

    Betam nw des yalegn endenante aynet ye emnet abatochin egziabiher silesetegn zemenachihu yibarek❤❤❤❤

  • @user-nx2lo8fy8v
    @user-nx2lo8fy8v 4 дні тому

    ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ ትምርቱን በደንብ ተምሬ ለመረዳት እየሞከርኩኝ ነው።

  • @bettyhaymis4308
    @bettyhaymis4308 4 дні тому

    እዉነትን እያስተማርከ ስለሆነ እንወድሃለን ወግን(ውሸትን) መጣል በእውነት ላይ መቆም ይሁንልን ስጦታችን ተባረክ በጣም እንወድሃለን

  • @CJ_WORSHIP
    @CJ_WORSHIP 4 дні тому

    Kitr 6 gn binimarew des ylegn nebermkniyatum sew menfes new milewn hasab lemeredat

  • @kibreabtesfaye6900
    @kibreabtesfaye6900 4 дні тому

    😍

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 4 дні тому

    የተወደድከው ዶ/ር ማሙሻ፤ ግራ ያጋቡኝና ጥያቄ የፈጠሩብኝ ሁኔታዎች ባስተማርከው ትምህርት ግልፅ ሆነውልኛል። ደስም ብሎኛል። የምታገለግለው አምላክ ጤናና ረዥም እድሜ ይስጥህ! አዎ በዚህ ይባርክህ!

  • @MekdesGizaw-yp4ld
    @MekdesGizaw-yp4ld 4 дні тому

    ዶ/ር ጌታ ይባርክህ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 дні тому

    እግዚአብሔር ሆይ በስው ሥርዓትና ደንብ ላይ ካለ እምነት እራሴን ጠብቄ በአንተና በቃልህ ላይ ያለኝን እምነት ይበልጥ ታዝዤ እኖርልህ ዘንድ እርዳኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ በትምህርትህ ከሚባረኩት አንዷ ነኝ

  • @LemlemGezahey
    @LemlemGezahey 4 дні тому

    Anten. Kemot yasnesa Igzabher. Simu. Ybarek. Yemisema. Joro. Yemiyastewl. Lbona Ysten ❤❤❤

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 4 дні тому

    አሜን በወግ ተተብትቦ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ከመሻር ጌታ ይጠብቀን ይታደገን...በተበላሸ ሞቲቭ ለማጥመድ ለመክሰስ ለማጣላት ለመቃወም ...ስራውን እያዩ ኃጢያት ሲጠረግ በሽታ ሲጠረግ ተዓምራቱን እያዩ ሊደነቁ ሲገባ .....ስለ ወጋቸው ባልታጠበ እጅ እንጀራ ይበላሉ ብሎ ክስ... .አቤቱ ከእንዲህ አይነት መታወር መተብተብ ዛሬም ያድነን ይታደገን...የተጣሰው የነሱ ሰው ሰራሽ ወግ... የተሻረው ዋናው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ...ወገኝነት ባደባባይ አስመስግኖ አምልኮን ከንቱ ልብን ትዕቢኛ ያደርጋል ....ወገኝነት የጌታን ቃል እንዳንታዘዝ እንዳንኖር ተብትቦ ይይዛል.. አቤቱ አድነን ጠብቀን በቃልህ ስልጣንና ጉልበት ይሄ ትብታብ ወገኝነት ከላያችን ላይ ይበጣጠስ 👏🏻❤️ቃልህን ከፍ ማድረግ ወደ ቃልህም መመለስ ወግን ሁሉ በቃልህ ወደ መፈተሽ መመርመር እድገትና ብስለት አድርሰን 👏🏻❤️አሜን በጸጋህ አግዘን እርዳን አባት ሆይ 👏🏻❤️ጸጋ ይብዛልህ አንተን የአንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ👏🏻❤️ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ❤️❤️❤️

  • @almazane5891
    @almazane5891 4 дні тому

    Amen Amen tabareki

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 4 дні тому

    Geta hoyi ke wogi Christian Awuxan 🙇🙇😭😭Geta hoyi ye libe Ayinochen Abiralgn🙏

  • @hannajena8924
    @hannajena8924 4 дні тому

    God bless you Pastor

  • @hamkoki7803
    @hamkoki7803 4 дні тому

    Menfes kidus beante timhirt hiwet nuroyen keyerw kibrun geta tekilo yiwsed wendme betam new yemwedh

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 4 дні тому

    አሜን አሜን ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን❤ ማሙሻዬ ተባረክ አባ❤

  • @user-ro5et5zl4h
    @user-ro5et5zl4h 5 днів тому

    Amen Amen

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail 5 днів тому

    ተአምራትህ በኔ ላይ የሆነው በሰጠኸኝ ፍቅር እንድበረከክ እንዳውቅህ የሆነልኝ ሁልግዜ አዲስና ትኩስ ነው የቃሉን እውነት ተግታችሁ ስለምታስተምሩን ተባረኩ ዘማሪዎች አስተዋዋቂዎች የተሳተፋችሁ ሁሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ