የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 71 | ወግ ሲያሳውር | Matthew Teaching 71 | By Mamusha Fenta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #ወግ_ሲያሳውር
    📖 ማቴዎስ 15:1-9
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

КОМЕНТАРІ • 40

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Місяць тому

    May the Lord bless you Dr. Mamush protect you 🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤️

  • @MulukenBayu-c7i
    @MulukenBayu-c7i Місяць тому

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 2 місяці тому +6

    የተወደድከው ዶ/ር ማሙሻ፤ ግራ ያጋቡኝና ጥያቄ የፈጠሩብኝ ሁኔታዎች ባስተማርከው ትምህርት ግልፅ ሆነውልኛል። ደስም ብሎኛል። የምታገለግለው አምላክ ጤናና ረዥም እድሜ ይስጥህ! አዎ በዚህ ይባርክህ!

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 місяці тому +1

    I have no word ..............but
    Thank God about you dr, you are a great blessing for us!
    I wish long live, total health and all good things......

  • @Onelove-wj5uk
    @Onelove-wj5uk Місяць тому

    praise the lord

  • @tesfazeleke490
    @tesfazeleke490 2 місяці тому +1

    Thank you so much for clearing up God's commandments and elders tradition. I didn't know it clearly like this. God bless you more our beloved teacher, Dr. Mamusha and the whole equip team.

  • @HassetViews
    @HassetViews 2 місяці тому +1

    እየሱስ የተቃወመው ይህ ትእዛዝ (የመባ እና የቁርባን የሽማግሌዎች ህግ) አይገባኝም ነበር እንዴት ባለ ግልፅ ምሳሌ ነው ያስረዳኸን ተባረክ🙏🙏🙏

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 2 місяці тому +2

    ከዚህ ሁሉ ትብታብ የገላገለን ጌታ ኢየሱስ ስሙ የተባረከ ይሁን

  • @sisaykasa661
    @sisaykasa661 2 місяці тому

    ተባረክልኝ

  • @bettyhaymis4308
    @bettyhaymis4308 2 місяці тому +1

    እዉነትን እያስተማርከ ስለሆነ እንወድሃለን ወግን(ውሸትን) መጣል በእውነት ላይ መቆም ይሁንልን ስጦታችን ተባረክ በጣም እንወድሃለን

  • @AfeworkBekele-f8f
    @AfeworkBekele-f8f 2 місяці тому

    እዉነት ነዉ።በታምራት ልብ አይቀየርም ።

  • @hussienyesuf5627
    @hussienyesuf5627 2 місяці тому

    Tebarek mamusha

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 2 місяці тому +1

    አሁንም አልመሸም አልመሸም ወገኔ አሁንም አልመሸም ዶ/ ማሙሙሽ ተባረክ

  • @LemlemGezahey
    @LemlemGezahey 2 місяці тому

    Anten. Kemot yasnesa Igzabher. Simu. Ybarek. Yemisema. Joro. Yemiyastewl. Lbona Ysten ❤❤❤

  • @fevenmebrahtu2959
    @fevenmebrahtu2959 2 місяці тому

    Amennnnnnn tebareku shalom

  • @Kibenshtumoro-m2z
    @Kibenshtumoro-m2z 2 місяці тому

    አሜን አሜን ❤❤❤

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 2 місяці тому

    May mighty God corrects our perspectives in Jesus Christ's holy name, Amen

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 2 місяці тому +1

    Geta hoyi ke wogi Christian Awuxan 🙇🙇😭😭Geta hoyi ye libe Ayinochen Abiralgn🙏

  • @EleniYacob
    @EleniYacob 2 місяці тому

    Love it! May the Lord keep you always fresh us usual.

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 місяці тому

    አሜን አሜን ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን❤ ማሙሻዬ ተባረክ አባ❤

  • @almazane5891
    @almazane5891 2 місяці тому

    Amen Amen tabareki

  • @DerejeElias-sy2zg
    @DerejeElias-sy2zg 2 місяці тому

    Wow JESUSE thank you JESUSE for these family

  • @fanikumamarkos8176
    @fanikumamarkos8176 2 місяці тому

    ተባረክ ወንድማችን ማሙሻ በእውነት በተለይ ዲያብሎስ እንደ ማይለወጥ ሁሉ ውሸትም አይለወጥም።
    አንድ ሰው በዚህ ትምህርት ልያወዛግበኝ ሰይጣን ንስሐ ቢገባ እግዚአብሔር ይቀበለዋል በማለት እኔ ግን፥ ሰይጣን ንስሐ ይገባል የሚል ተስፋ የለኝም ብዬ ዘጋሁኝ ምክንያቱም እሱ የውሸት አባት ስለሆነ።
    እና እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ፤ በእውነት ልቤ ረሰረሰ ያው በስራ ምክንያት እያቆምኩኝ ነበር የማዳምጠው ተከናወኑልኝ❤❤❤❤

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele 2 місяці тому

    Thank you ❤🙏

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 2 місяці тому

    Egziabiher yibarikih wendime Mamusha.
    Amen Egziabiher keweg ketibtab yawitan kalun bicha endinil yirdan.

  • @hamkoki7803
    @hamkoki7803 2 місяці тому +1

    Menfes kidus beante timhirt hiwet nuroyen keyerw kibrun geta tekilo yiwsed wendme betam new yemwedh

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 2 місяці тому +3

    አሜን በወግ ተተብትቦ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ከመሻር ጌታ ይጠብቀን ይታደገን...በተበላሸ ሞቲቭ ለማጥመድ ለመክሰስ ለማጣላት ለመቃወም ...ስራውን እያዩ ኃጢያት ሲጠረግ በሽታ ሲጠረግ ተዓምራቱን እያዩ ሊደነቁ ሲገባ .....ስለ ወጋቸው ባልታጠበ እጅ እንጀራ ይበላሉ ብሎ ክስ... .አቤቱ ከእንዲህ አይነት መታወር መተብተብ ዛሬም ያድነን ይታደገን...የተጣሰው የነሱ ሰው ሰራሽ ወግ... የተሻረው ዋናው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ...ወገኝነት ባደባባይ አስመስግኖ አምልኮን ከንቱ ልብን ትዕቢኛ ያደርጋል ....ወገኝነት የጌታን ቃል እንዳንታዘዝ እንዳንኖር ተብትቦ ይይዛል..
    አቤቱ አድነን ጠብቀን በቃልህ ስልጣንና ጉልበት ይሄ ትብታብ ወገኝነት ከላያችን ላይ ይበጣጠስ 👏🏻❤️ቃልህን ከፍ ማድረግ ወደ ቃልህም መመለስ ወግን ሁሉ በቃልህ ወደ መፈተሽ መመርመር እድገትና ብስለት አድርሰን 👏🏻❤️አሜን በጸጋህ አግዘን እርዳን አባት ሆይ 👏🏻❤️ጸጋ ይብዛልህ አንተን የአንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ👏🏻❤️ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ❤️❤️❤️

  • @HenokFayera
    @HenokFayera 2 місяці тому

    Wow God bless you

  • @hannajena8924
    @hannajena8924 2 місяці тому

    God bless you Pastor

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ በስው ሥርዓትና ደንብ ላይ ካለ እምነት እራሴን ጠብቄ በአንተና በቃልህ ላይ ያለኝን እምነት ይበልጥ ታዝዤ እኖርልህ ዘንድ እርዳኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ በትምህርትህ ከሚባረኩት አንዷ ነኝ

  • @tenagnemekonnen8017
    @tenagnemekonnen8017 2 місяці тому

    It is very serious my brother, may God help us to hide in His word and measure all by His word. Stay blessed

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 2 місяці тому

    🙏❤🙏❤🙏❤📖

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 2 місяці тому

    😍😍

  • @kibreabtesfaye6900
    @kibreabtesfaye6900 2 місяці тому

    😍

  • @Onelove-wj5uk
    @Onelove-wj5uk 16 днів тому

    how to find this mezmure???

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 2 місяці тому

    ቀንበሬን ስብርብር ምንም ሳይቀር.. አለ ነመሮ..

  • @MulukenBayu-c7i
    @MulukenBayu-c7i Місяць тому

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤