የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 60 | የንጉሡ ቤተሰብ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 60 | By Mamusha Fenta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 61

  • @getahundemena1113
    @getahundemena1113 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር እንትን ለቤተክርስቲያን በዚህ ዘመን ስለስጠን በጣም እደነቃለሁ ዘመንህ በልምላሜ ይልቅ ተባረክልኝ

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 7 місяців тому +10

    የፀጋው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር ማሙሻ ስለ አንተ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው የታነፅሁበት ብዙ ፀጋ ይጨመርልህ!!❤

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይችን አጥቢያ ያስፋ መቼም እውነተኛ ወንጌል ለሚጠፉት የተከደ ነው እንጂ እነዚህ ትምህርቶች አየሩን በሞሉት ነበር ለእኛም ለምንሰማው እግዚአብሔር ፍሬን እንድናፈራ ፀጋውን ያብዛልን።
    እግዚአብሔር በዚህ አገልግሎት ውስጥ ያላችሁትን ሁሉ ይባርካችሁ የእግዚአብሔር ፀጋ አሁንም እለት እለት ይብዛላችሁ።

  • @WondimuWonda-f8d
    @WondimuWonda-f8d Місяць тому

    በጣም ሚደንቅ ትምህርት ነው። ጸጋው ያብዛልህ።!!!!

  • @easypc8806
    @easypc8806 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ለዘላለም እስከ ዘላለም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @EleniYacob
    @EleniYacob 6 місяців тому

    Wow… what a message! Remind us how we are rich by knowing God’s kingdom .Thanks to that he opened our eyes.

  • @ermyastsegaye
    @ermyastsegaye 6 місяців тому

    āmēni iyesusi yibareki🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 7 місяців тому +1

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ። ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @EleniYacob
    @EleniYacob 7 місяців тому +1

    Pure , True, real…,word of God. My brother mamush, I praise my Lord, you are his Equipment. May the. Lord keep on revealing his word.

  • @TsionTessema-ks6oo
    @TsionTessema-ks6oo 7 місяців тому

    I am always blessed by your teaching Doctor. More and more blessings❤

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 7 місяців тому

    አሜን ጌታ እየሱ እሜንንንንን ጌታ ሆይ🙏🏼
    ብርክ በሉ ወንድም እህቶቼ ምን ይባላል
    ነፍስን እንደዚህ የሚያረሰርስ ከጌታ ቃል ውጪ ምን አለ እሰይ አባ አባ ተባረክ🙏🏼❤️❤️❤️❤️

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 7 місяців тому +1

    ዋው አሜን አሜን ከዚህ በላይ ምን አለ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን የእግዚአብሔር ቤተሰብነት (ወደላይ ከእርሱ ጋር ወደጎን እርስ በእርስ) አስፈሪው ታላቁ አምላክ በልጁ ለእኛ አባት ወዳጅ(ወንድሞቼ ብሎ ሊጠራ አለፈረብንም )ክብር ለስሙ አሜን አባ እንወድሃለን አስደናቂ ነው .... የስጋ ዝምድና ለመንፈሳዊ ነገር ዋስትና አይደለም ...ዋስትናችን ከጌታ ጋር ያለ የፍቅር ግንኙነት ነው(የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ እርሱ ወንድሜ እህቴ እናቴም ነው❤❤❤❤❤❤❤) አሜን እርሱን በማመን ከእምነት በሚነሳ መታዘዝ እርሱን በመውደድ እርስ በእርስ በመዋደድ ዘመናችን ይሞላ ከስጋዊ ዝምድና የዘላለምሙን የተሳሰርንበትን ቤተሰብነት አይኖቻችን ተከፍተው ማየት ይሁንልን 👏👏👏👏👏👏👏ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ በጣም የምንወድህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ 👏👏👏❤️❤️❤️❤️የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይባርክ ይጠብቅ ሐሴትዬንም ጌታ ያሳድግልህ ይባርክልህ❤ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ በጣም እንወዳችሗለን👏👏👏❤️❤️❤️❤️Thank You !!!

  • @easypc8806
    @easypc8806 7 місяців тому

    ክብርና ምስጋና ለጌታዬ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ✝️🛐😭😭

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ሆይ ያለንን ሁሉ ለአንተ ስጥተን በፊትህ ተገኝተን ክብርና ምስጋና በፊትህ የምናቀርብና አድርገን የልጅነት ስልጣናችን አቃለን ከምናይበት አስተሳሰብ አንተ አላቀን ክብር ምስጋና ለዘላለም ለአንተ ብቻ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @merydan
    @merydan 7 місяців тому +3

    ጠፍተህ ጨንቆኝ ነበር፣ ደስ ብሎኛል ስላየሁህ ዶ/ር ማሙሻዬ

  • @NewLife20226
    @NewLife20226 7 місяців тому

    Glory to God. DR Bro Mamusha You are our Gift.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 7 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዶክተር ማሙሻ ከልብ አመስግንሀለሁ

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 7 місяців тому

    Egziabiher yibarikih wendime
    Dr Mamusha.
    Ye Egziabiher lig silehoniku des yilegal Egziabiherin ameseginewalehu.

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 7 місяців тому

    አሜን አሜን!!!
    ኢየሱስ የሌለው ሐይማኖት ገዳይ ነው።

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 7 місяців тому +1

    ዶር ማሙሻዬ ዘመንህ ይባረክ ለምልምልን ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 7 місяців тому

    ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ አሁንም የእ/ር ፀጋ ይብዛልህ!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 7 місяців тому

    Amenn.Amennn.aba tebarek keff bel🙏🙏 mamushaye tebarek

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤

  • @temesgenberihun9073
    @temesgenberihun9073 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤God bless you Dr.I am following your amazing teaching

  • @yohannestech3hailu886
    @yohannestech3hailu886 7 місяців тому

    ተባርኬበታለው ተነክቻለው ያብዛልን እንደአንተ አይነቱን መምህር ምን አይነት መገለጥ ነው ተባረክ ዶ/ር ።

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 7 місяців тому +1

    Geta bezemenat inanten bayiseten, bemedanachin irasu tsenten yeminikom ayimesilegnim😢 igziabher Hulun awaki new tebareku ❤❤❤❤

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 7 місяців тому

    Amen amen🙏🙏 bless you all Bless all who have served you, D R Mamush, may the grace increase you 🙏🙏

  • @amanuelabebe6212
    @amanuelabebe6212 7 місяців тому

    Amen!!!geta iyesus yibarkachu!!!!

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 7 місяців тому

    Amen

  • @MamoAssefa-fo3lt
    @MamoAssefa-fo3lt 6 місяців тому

    I love this teaching

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 7 місяців тому

    በ እግዚአብሔር መገኘት ና ፍቅር ውስጥ... ብቻ

  • @yonatantadele631
    @yonatantadele631 7 місяців тому +1

    Mamusha ❤❤❤❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልክ ማሙሻዬ❤❤❤❤

  • @konjitguroro5982
    @konjitguroro5982 7 місяців тому

    My brother wow an amazing messages bless you more and more!!!!

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 7 місяців тому

    Egziabiher be liju be getachin be yesus kirstos ybarkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elisabeth.feleke2317
    @elisabeth.feleke2317 7 місяців тому

    ዶክተርዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 7 місяців тому +1

    May God bless u bro I pray and hope continues health continues strength to prich the truth 🙏

  • @fevenmebrahtu2959
    @fevenmebrahtu2959 7 місяців тому

    Yes we are family amen yetewdedk

  • @befkaduyilma5687
    @befkaduyilma5687 7 місяців тому

    Wow ...... Yetebareke Nitsuh Timirt betebareke Astemari!

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 7 місяців тому +1

    እኛም ድነናል የምንል.. የአባቱን ፈቃድ የማናደርግ ከሆነ እኛም ቤተሰብ አይደለንም

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 7 місяців тому

    ጌታ ይባርክልን ተወዳጁ ወንድም ዶክተር ማሙሻ

  • @ezrasamson-d9o
    @ezrasamson-d9o 7 місяців тому

    i love you my brother you teach me a lot

  • @mekdiko
    @mekdiko 7 місяців тому

    Authoritative and powerful! May God bless you with more grace and favor!!

  • @walelignayele6014
    @walelignayele6014 7 місяців тому +1

    Thank you💥🙏

  • @hannametaferia9381
    @hannametaferia9381 7 місяців тому

    So powerful 👏🏻👏🏻👏🏻. May God bless you more and more Dr Mamush you are a blessing.

  • @sosinaalemayehu
    @sosinaalemayehu 7 місяців тому

    ተባርከህ፡ ቅር፡ የእግዚያብሔር፡ ሰው….❤❤

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ማሙሻዬ❤

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 7 місяців тому

    💚💚💚💚💛💛💛💛

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 7 місяців тому

    💚💛💚💛💚

  • @easypc8806
    @easypc8806 7 місяців тому

    አባ እወዳለሁ ኢየሱስ 😥

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi 7 місяців тому

    Amen, Amen, Amen, so powerful yet humbling ❤
    I had to rewatch this sermon due to a little bit of connection interruption yesterday, however I am so grateful that I got to do it again. Thank you for posting it so soon. Dearest brother, and dearest family of our Lord, May the Lord bless you abundantly for you freely give and nurture us what you are entrusted with by His wonderful grace.
    I’d like to point out a few things that I came to glean when I listened to the message in the context of Matthew 11 & 12.
    Compare and contrast :-
    1) In Mathew 11:7-18, Jesus pointed out what a great prophet or even a human being that John the Baptist was even among those borne of women, yet in God’s kingdom, the least shall be greater than John the Baptist.
    2) In Matthew 12: 5-8, “ …..something greater than the temple is here………the Son of man is lord of Sabbath.”
    3) In Mathew 12: 41 “…….something (someone) Greater than Jonah is here.”
    4) In Mathew 12: 42 “……..something Greater than Solomon is here. “
    5) ultimately, yet another contrast made by our Lord to show us the greatness and privilege of believers as His family. What a blessing it is to be called His brothers, sisters, mothers who do His will. In Mathew 12: 4-50,
    These are some points I got as we looked at the context inductively.
    May God bless you,

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @tarekegnetebo4625
    @tarekegnetebo4625 7 місяців тому

  • @Bereket-mi5sg
    @Bereket-mi5sg 7 місяців тому

    Doctor mamusha geta ante wist selaskemetew xega yemesgen yechmerelehe wendeme!

  • @bettyhaymis4308
    @bettyhaymis4308 7 місяців тому +2

    ጠፍተህ ነበር በሰላም ነው?እንኳን በደህና መጣህልን

  • @majora895
    @majora895 7 місяців тому

    My God bless you all,welcome ye agzbhier seb ❤💛❤️💛❤️💛

  • @yonatantadele631
    @yonatantadele631 7 місяців тому

    Lemn download endehnadergh adergachewu😢

  • @ToranBurte-Gojjoo
    @ToranBurte-Gojjoo 7 місяців тому

  • @NewLife20226
    @NewLife20226 7 місяців тому

    Glory to God. DR Bro Mamusha You are our Gift.