Workagegnehu Haile ወርቅአገኘሁ ሀይሌ
Workagegnehu Haile ወርቅአገኘሁ ሀይሌ
  • 104
  • 316 795
#ከጌታ_ከኢየሱስ_ከተለየህ_አህያ_ትሆናለህ #አሜሪካን_ክርስትና_ቀዝቃዛ_ነው #ወንጌል #ebs #ጸገነት_ደገፉ #ኢየሱስ #ኤል_ቃል #ተናገር_እውነቱን #ሰበር
#ከጌታ_ከኢየሱስ_ከተለየህ_አህያ_ትሆናለህ #አሜሪካን_ክርስትና_ቀዝቃዛ_ነው #ወንጌል #ebs #ጸገነት_ደገፉ #ኢየሱስ #ኢትዮጵያ #ማርያም #መዝሙር #marciltv #prophet #jesuschrist
Переглядів: 4 584

Відео

#እንዳልክ_እንኳን_ደስ_አለህ!!!_ብዙዎችን_ደስ_ያሰኘው_እንዳልክ #ተጠመቀ_ካሙዙን_አመሰገነ #ነብይ_ጥሌ_ስለእንዳልክ #ወንጌል #ኢየሱስ #ኤል_ቃል #ተናገር_
Переглядів 1,5 тис.9 годин тому
#እንዳልክ_እንኳን_ደስ_አለህ!!!_ብዙዎችን_ደስ_ያሰኘው_እንዳልክ #ተጠመቀ_ካሙዙን_አመሰገነ #ነብይ_ጥሌ_ስለእንዳልክ #ወንጌል #ኢየሱስ #ኤል_ቃል #ተናገር_እውነቱን #ebs #ኢትዮጵያ #እንዳልካችው_ዘነበ #እምነት #እሸቱመለሰ
#አማን_ሻሎም_ተሸውደህል_ቢኒያም_ሽታዬ_ወይን_ጠጅ_ከሚጠጡት_ጋር_ነው #ጸገነት_ደገፉ_ዝምታዋን_ሰበረች_በናንተ_ምክንያት_ስድብ_ጠገብን_ከቲክቶክ_ውጡ #ወንጌል
Переглядів 21 тис.16 годин тому
#አማን_ሻሎም_ተሸውደህል_ቢኒያም_ሽታዬ_ወይን_ጠጅ_ከሚጠጡት_ጋር_ነው #ጸገነት_ደገፉ_ዝምታዋን_ሰበረች_በናንተ_ምክንያት_ስድብ_ጠገብን_ከቲክቶክ_ውጡ #ወንጌል #ኤል_ቃል #ebs #ኢየሱስ #ተናገር_እውነቱን #ኢትዮጵያ #habesha #film
#ጸገነት_ደገፉ_ያልተጠበቀ_አስደንጋጭ_ቦታ_እርኩሰታቸውን_በሚያረጉበት_ኢየሱስን_ሰበከች_እንዴት_አረገችው? #ወንጌል #ተናገር_እውነቱን #ኤል_ቃል #ebs
Переглядів 6 тис.День тому
#ጸገነት_ደገፉ_ያልተጠበቀ_አስደንጋጭ_ቦታ_እርኩሰታቸውን_በሚያረጉበት_ኢየሱስን_ሰበከች_እንዴት_አረገችው? #ወንጌል #ተናገር_እውነቱን #ኤል_ቃል #ebs #ኢትዮጵያ #ኢየሱስ
#ጸገነት_ደገፉ_በቴክሳስ_ሂውስተን_አደባባይ_መሰከረች_ሲናገረኝ_አልሰማ_ብዬ #ቆርጠህ_ጣላት_አለ_የእግዚአብሄር_ቅጣት_እጅግ_ያስፈራል #ወንጌል #ኢየሱስ
Переглядів 2,8 тис.День тому
#ጸገነት_ደገፉ_በቴክሳስ_ሂውስተን_አደባባይ_መሰከረች_ሲናገረኝ_አልሰማ_ብዬ #ቆርጠህ_ጣላት_አለ_የእግዚአብሄር_ቅጣት_እጅግ_ያስፈራል #ወንጌል #ኤል_ቃል #ኢየሱስ #ebs #ቤተሳይዳ_አለማቀፍ_ቤተክርስቲያን
#አንዳንዶች_እምቢ_የማይሉት_አጋር_ጋ_ግባ_የሚለውን_ትእዛዝ_ብቻ_ነው #ጸገነት_ደገፉ_ሴት_ልጇን_ለምን_እናትሽ_አይደለውም_አለቻት_በአባቶች_ቀን_ጉድ_ወጣ!!!
Переглядів 1,7 тис.14 днів тому
#አንዳንዶች_እምቢ_የማይሉት_አጋር_ጋ_ግባ_የሚለውን_ትእዛዝ_ብቻ_ነው #ጸገነት_ደገፉ_ሴት_ልጇን_ለምን_እናትሽ_አይደለውም_አለቻት_በአባቶች_ቀን_ጉድ_ወጣ!!! #ኤል_ቃል #ኢየሱስ #ebs #ወንጌል #ተናገር_እውነቱን
#ጸገነት_ደገፉ_ለሁላችን_ጥሪ_አቀረበች_ቤ/ክ_ይዘጋ! #የራቁት_ጭፈራ_ቤት_ስታይ_ሰፍ_ያለችው_ሴትዮ_አሳፋሪ_ጉድ #ወንጌል #ebs #ኤል_ቃል #ኢየሱስ
Переглядів 7 тис.21 день тому
#ጸገነት_ደገፉ_ለሁላችን_ጥሪ_አቀረበች_ቤ/ክ_ይዘጋ! #የራቁት_ጭፈራ_ቤት_ስታይ_ሰፍ_ያለችው_ሴትዮ_አሳፋሪ_ጉድ #ወንጌል #ebs #ኤል_ቃል #ኢየሱስ #ተናገር_እውነቱን #
#ሶፊ_1000000_ብር_ገባልኝ_አለች_ለዘሪቱ_የእዝን_ብር_ተሰበሰበ #ዘሪቱ_ከበደ_ለልጄ_ጸልይልኝ_ስትለኝ_ፓ/ር_አሊ_ስለ_ዘሪቱ #ኤል_ቃል #ተናገር_እውነቱን
Переглядів 4,3 тис.21 день тому
#ሶፊ_1000000_ብር_ገባልኝ_አለች_ለዘሪቱ_የእዝን_ብር_ተሰበሰበ #ዘሪቱ_ከበደ_ለልጄ_ጸልይልኝ_ስትለኝ_ፓ/ር_አሊ_ስለ_ዘሪቱ #ኤል_ቃል #ተናገር_እውነቱን #ኢየሱስ #ebs #habesha #ወንጌል #ዘሪቱ_ከበደ #ሶፊያ_ሽባባው
#ጸገነት_ደገፉ_ያለቻትን_ዘሪቱ_ተገበረችው #እግዚአብሔርን_እንዴት_አልተጣላሁትም #love #ኢየሱስ
Переглядів 10 тис.21 день тому
#ጸገነት_ደገፉ #ዘሪቱ_ከበደ #ኤል_ቃል #ebs #ተናገር_እውነቱን #ኢየሱስ #ወንጌል
#ፀገነት_ደገፉ_ስለልጆቿ_ተናገረች_ፀልዩልኝ_ይቆጨኛል_ልጄ_ሳሙኤልን_ይሆንልኝ_ነበር #ኢየሱስ #ኤል_ቃል #መዝሙር
Переглядів 13 тис.Місяць тому
#የወለደ_ያቀዋል #ፀገነት_ደገፉ_ስለልጆቿ_ተናገረች_ፀልዩልኝ_ይቆጨኛል_ልጄ_ሳሙኤልን_ይሆንልኝ_ነበር #ebs #ሰበር #ትዝታው #ኢትዮጵያ
#የኦርቶዶክሱ_ወጣት_ኢየሱስን_ሰበከ #ቅዱስ_ገብርኤል_ንግስ_ላይ_መናፍቁ_ምን_ሆነ? #ኤል_ቃል #ወንጌል #ተናገር_እውነቱን #ebs
Переглядів 4,6 тис.Місяць тому
የኦርቶዶክሱ_ወጣት_ኢየሱስን_ሰበከ #ቅዱስ_ገብርኤል_ንግስ_ላይ_መናፍቁ_ምን_ሆነ? #ኢየሱስ #ወንጌል
#ጋባዡን_ያስቆጣው_በነጻ_የተጠራው_ታዳሚ_ከፍለን_እንብላ#ተከፍሏል #ሰው_ወደ_ፍርድ #ኢየሱስ #ኤል_ቃል #ወንጌል #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ #ትዝታው #ሰበር
Переглядів 1,6 тис.Місяць тому
#ሰበር_ጋባዡን_ያስቆጣው_በነጻ_እንዲታደም_ተክፍሎለት_የተጠራው_ሕዝብ_ከፍለን_እንብላ#ተከፍሏል #ኢትዮጵያ #መዝሙር #ሰበር #ebs #የኔታ #ዶክተርሀበሻኢንፎ #ዶ/ር_አብይ #ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
#ፀገነት_ደገፉ_እንባዋን_መቆጣጠር_አቃታት_ምንሆነች#እናንተ_ብትሆኑ_ተነስታቹ_ታንቁት_ነበር #ኤል_ቃል #ወንጌል #ተናገር_እውነቱን #ኢትዮጵያ #ትዝታው#ebs
Переглядів 3,5 тис.2 місяці тому
#ፀገነት ደገፉ ለምን አለቀሰች |ፕሮቴስታንት_መዝሙር| ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ| Tsegeget Degefu|
#የኦርቶዶክስ_ኢየሱስ_የቱ_ነው? #አሪዎስ_ያስባለው_ትምህርት #ኢየሱስ #ኤል_ቃል #ወንጌል #ተናገር_እውነቱን
Переглядів 2812 місяці тому
የኦርቶዶክስ_ኢየሱስ_የቱ_ነው? #አሪዎስ_ያስባለው_ትምህርት #ኢየሱስ #ኤል_ቃል #ወንጌል #ተናገር_እውነቱን
#ebs_ሠይፉ_ፋንታሁን_እግዚአብሄር_ይጠይቅሀል #ለብዙ ሰዎች ሞት ተጥያቂ ሆነ! #አብይ_ይልማ #ኤል_ቃል #ኢትዮጵያ #ኢየሱስ #ebs #ተናገር_እውነቱን #
Переглядів 3012 місяці тому
#ሰይፉ_ፋንታሁን ለብዙ ሰዎች ሞት ተጠያቂ ነህ እግዚአብሄር ይጠይቅሀል |አብይ ይልማ|#ትዝታው
#በ30_የግብረ-ስጋ_ግንኙነት_ፀንሳ_30-ጊዜ #ebs #ኤል_ቃል #ኢየሱስ #ኢትዮጵያ #ወንጌል #ተናገር_እውነቱን #ማርያም #ሰበር
Переглядів 4652 місяці тому
#በ30_የግብረ-ስጋ_ግንኙነት_ፀንሳ_30-ጊዜ #ebs #ኤል_ቃል #ኢየሱስ #ኢትዮጵያ #ወንጌል #ተናገር_እውነቱን #ማርያም #ሰበር
#ፀገነት_ደገፉ_ድንቅ_ምስክርነት_ጌታ_ከሁለት_ሞት_በሚካኤል_ስእል_ኢየሱስን_የገዛ_ወንድሜ_ጉድ_አድርጎኝ....
Переглядів 2 тис.2 місяці тому
#ፀገነት_ደገፉ_ድንቅ_ምስክርነት_ጌታ_ከሁለት_ሞት_በሚካኤል_ስእል_ኢየሱስን_የገዛ_ወንድሜ_ጉድ_አድርጎኝ....
#ኦርቶዶክስን_ከወደዳችሁ_ይህን_አስቁሙ #ፀበል_አያስፈልግም_ይሉህና_የተፀለየበት_ውሀ_ብለው_በውድ_ዋጋ ይሸጡልሃል #ኢየሱስ
Переглядів 2143 місяці тому
#ኦርቶዶክስን_ከወደዳችሁ_ይህን_አስቁሙ #ፀበል_አያስፈልግም_ይሉህና_የተፀለየበት_ውሀ_ብለው_በውድ_ዋጋ ይሸጡልሃል #ኢየሱስ
#የአሳማ_ኩላሊት_ገጠሙልኝ_ #ጸገነት_ደገፉ_ያወጣችው_የአሜሪካ_ዶክተሮች_ጉድ #ተናገር_እውነቱን #ኦርቶዶክስ #ኤል_ቃል #ኢየሱስ
Переглядів 6383 місяці тому
#የአሳማ_ኩላሊት_ገጠሙልኝ_ #ጸገነት_ደገፉ_ያወጣችው_የአሜሪካ_ዶክተሮች_ጉድ #ተናገር_እውነቱን #ኦርቶዶክስ #ኤል_ቃል #ኢየሱስ
#የኢቢኤሷ_መቅዲና_ዶ/ር_መክብብ #ebstv #ኤል_ቃል #ወንጌል
Переглядів 1743 місяці тому
#የኢቢኤሷ_መቅዲና_ዶ/ር_መክብብ #ebstv #ኤል_ቃል #ወንጌል
#ሚራክል_መኒ_ፓስተሮች_ባንኩን_ዘርፈዋል#አብይ_ይልማ #ebs #ኦርቶዶክስ #ኤል_ቃል #ኢትዮጵያ #ኢየሱስ
Переглядів 2493 місяці тому
#ሚራክል_መኒ_ፓስተሮች_ባንኩን_ዘርፈዋል#አብይ_ይልማ #ebs #ኦርቶዶክስ #ኤል_ቃል #ኢትዮጵያ #ኢየሱስ
#ጸገነት_ደገፉ_ለአባቶች_መልእክት_አስተላለፈች #ዶ/ር_አብይ_ለምን_በአብይ_ጾም_ጠራቹ?#ebs #ኢየሱስ #ኦርቶዶክስ #ኤል_ቃል #ኢትዮጵያ
Переглядів 3,1 тис.3 місяці тому
#ጸገነት_ደገፉ_ለአባቶች_መልእክት_አስተላለፈች #ዶ/ር_አብይ_ለምን_በአብይ_ጾም_ጠራቹ?#ebs #ኢየሱስ #ኦርቶዶክስ #ኤል_ቃል #ኢትዮጵያ
#ለኦርቶዶክስ_ወይስ_ለጴንጤ_ይህ_ለማን_ያዳላል_በማስረጃ #ዶርአብይ #ebs #ኢትዮጵያ #ኤል_ቃል #ኦርቶዶክስ #ተናገር_እውነቱን #ፕሮቴስታንት #ኢየሱስ #የኔ
Переглядів 8733 місяці тому
#ለኦርቶዶክስ_ወይስ_ለጴንጤ_ይህ_ለማን_ያዳላል_በማስረጃ #ዶርአብይ #ebs #ኢትዮጵያ #ኤል_ቃል #ኦርቶዶክስ #ተናገር_እውነቱን #ፕሮቴስታንት #ኢየሱስ #የኔ
#ጠቅላይ_ሚኒስትር_ዶ/ር_አብይ_ከሀይማኖት_አባቶች_ጋር_ተወያዩ #ወቅታዊጉዳዮች #ኤል_ቃል #ebs #ኦርቶዶክስ #ተናገር_እውነቱን
Переглядів 4113 місяці тому
#ጠቅላይ_ሚኒስትር_ዶ/ር_አብይ_ከሀይማኖት_አባቶች_ጋር_ተወያዩ #ወቅታዊጉዳዮች #ኤል_ቃል #ebs #ኦርቶዶክስ #ተናገር_እውነቱን
#አድዋ_ላይ_ኢትዮጵያ_ድል_ስታረግ_አጼ_ሚኒሊክ_እያስቀደሱ_ነበር #ተናገር_እውነቱን #ኤርሚ #ኢየሱስ #ebs #ኤል_ቃል #ወንጌል #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ
Переглядів 1473 місяці тому
#አድዋ_ላይ_ኢትዮጵያ_ድል_ስታረግ_አጼ_ሚኒሊክ_እያስቀደሱ_ነበር #ተናገር_እውነቱን #ኤርሚ #ኢየሱስ #ebs #ኤል_ቃል #ወንጌል #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ
#ሚኪ_አልሞተም_ሰርፕራይዝ_ስለሚወድ_ነው_ሰርፕራይዙን_ተቀበሉ #አባትና እናቱ ተናገሩ#ብዙዎችን_ያስደነቀ_የሻማ_ማብራት_ጊዜ #ኢትዮጵያ #ebs #ኢየሱስ #የኔታ
Переглядів 8323 місяці тому
#ሚኪ_አልሞተም_ሰርፕራይዝ_ስለሚወድ_ነው_ሰርፕራይዙን_ተቀበሉ #አባትና እናቱ ተናገሩ#ብዙዎችን_ያስደነቀ_የሻማ_ማብራት_ጊዜ #ኢትዮጵያ #ebs #ኢየሱስ #የኔታ
#ልጄ_ከእጄ_አምልጣኝ_ነበር_እሰልማለው #በአጎቱ_ተደፍሮ_ነበር #ebs #ወንጌል #ኤል_ቃል
Переглядів 3003 місяці тому
#ልጄ_ከእጄ_አምልጣኝ_ነበር_እሰልማለው #በአጎቱ_ተደፍሮ_ነበር #ebs #ወንጌል #ኤል_ቃል
#ወለጋ_ስታዲየም_ድንቅ_የአምልኮ_ጊዜ #ኢየሱስ #ebs #ኤል_ቃል #ወንጌል #ኢትዮጵያ #ተናገር_እውነቱን #ኦርቶዶክስ
Переглядів 3603 місяці тому
#ወለጋ_ስታዲየም_ድንቅ_የአምልኮ_ጊዜ #ኢየሱስ #ebs #ኤል_ቃል #ወንጌል #ኢትዮጵያ #ተናገር_እውነቱን #ኦርቶዶክስ
#ebs_tv_የፕሮቴስታንት_ሚዲያ_ነው #ከኦርቶዶክስ_ላይ_እጃችሁን አንሱ#ቢኒያም_ሽታዬ_ተከስተን_ከሰሰ #ማነው_የዋሸው? #ኤል_ቃል #ወንጌል #ኢየሱስ ebs
Переглядів 6283 місяці тому
#ebs_tv_የፕሮቴስታንት_ሚዲያ_ነው #ከኦርቶዶክስ_ላይ_እጃችሁን አንሱ#ቢኒያም_ሽታዬ_ተከስተን_ከሰሰ #ማነው_የዋሸው? #ኤል_ቃል #ወንጌል #ኢየሱስ ebs
#ህዝብ_ነቅሎ_የወጣበት_ሰላማዊ_ሰልፍ #ቤተክርስትያንን_ማፍረስ_ሀገርን_ማፍረስ_ነው! #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #ኤል_ቃል #ebs #ኢየሱስ #ወንጌል
Переглядів 11 тис.4 місяці тому
#ህዝብ_ነቅሎ_የወጣበት_ሰላማዊ_ሰልፍ #ቤተክርስትያንን_ማፍረስ_ሀገርን_ማፍረስ_ነው! #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #ኤል_ቃል #ebs #ኢየሱስ #ወንጌል

КОМЕНТАРІ

  • @almazmengcho6233
    @almazmengcho6233 3 години тому

    እህቴ ተባረኪ

  • @zed8788
    @zed8788 8 годин тому

    ኑሮ ከጌታ ከእየሱስ ጋራ በሸለቆ ቢሆን በተራራ 🙏🙏🙏ተባረኪ ፀገነት በዚህ ባረጀ ዘመን ከእግዚአብሔር ርቆ በፍፁም አይሆንም::: ጭራሽ ወፍ?ለህክምና :: እነኳን መከርሻት ስንት የተራበ እያለ ለወፍ ሰርጀሪ ?🙏🙏🙏 በነገራችን ላይ መኪና ብርቅ የሚሆንብን ወረቱ እሰኪያልቅ ነው ከዛ ወይ አርጅቶ ወይ ተገጭቶ ሌላ ስንገዛ ከንቱ ቆርቆሮ ሰለመሆኑ ግልጥ ብሎ ይታያል አነዳልሽው የአሜሪካ ኑሮ የሚመቸው ከኢትዩጵያ መተው ለወራቶች ቆይተው ለመሄድ ነው ;በተዘጋ ቤት ምን አሽጨነቃቸው የሀገራችን አየሩ ብቻ ፈውስ ነው

  • @yohanneskebedom1400
    @yohanneskebedom1400 11 годин тому

    ትክክል!

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 11 годин тому

    Yes father God help helps you prepare including myself

  • @elimnoha
    @elimnoha 13 годин тому

    ውይ እህቴ ጌታ ይባርክሽ ❤

  • @user-bd1il1bh4n
    @user-bd1il1bh4n 13 годин тому

    Amen Amen and Amen ዛሬ ቤተ ክርስቲያኖች ለስማቸውና ለንዋይ በመሮጥ ላይ ናቸው ወይም ጌታ ባላሰማራቸው መንገድ ላይ እየሮጡ ናቸው ማለት ይቻላል ይባስ ብለው ንፁሀንንና የጌታ ፀጋ ያላቸውን በጎች ቢላዋ ይዘው በማሳደድ የሌላውን ፅጋ እየገፈፉ ናቸው :: ይህም ስል ሁሉም አብያተ ክርስቲያናት እንዳልሆነ ይታወቅልኝ ጌታ ልጆች አሉት :(ጌታ ፅጋውን ያብዛልሽ : ብዙ ሰዎች በጋዳቸው ስልንቺ ይቃታሉና አትፍሪ::

  • @SagePro1
    @SagePro1 13 годин тому

    ጌታ ይባርክሽ

  • @betelhemsolomon7624
    @betelhemsolomon7624 13 годин тому

    ጸግዬ❤ከዉሻጋርሲሳሳሙ ጡጣን ልብስ ሲያለብሱ ጎድፈላ እላለሁ ደም ወፍን ይህ የመጨረሻ ዘመን መገለጫዉ ነው 🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏

  • @SagePro1
    @SagePro1 14 годин тому

    ጌታ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @alemneshe
    @alemneshe 14 годин тому

    Echi Set Menfese Betam newu yemetseyefat Yekir yebelish Ebid Anchi penten Atiwokyim

    • @segitekletsion4746
      @segitekletsion4746 11 годин тому

      Menfeseshen mermeri ehete ye tena ayedelem ye Egziabheren kal ena ewenet sineger des kalalesh tameshal

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 14 годин тому

    እህቴ ጌታ ይባርክሽ የታደልሽዉ

  • @zenaadu6418
    @zenaadu6418 16 годин тому

    Wow this what we need to hear thanks

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 16 годин тому

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq 17 годин тому

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 19 годин тому

    ትዳር ፍቺ የእግዚአብሔር አይደለም.....what are u talking about....wow anchim ሐጢአተኛ ነሸ እኮ.....ምነው...ሌላው trash you are the clean one መታበይ ይባላል

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 19 годин тому

    😂😂🎉🎉too Hormonal......you mock the orthodoxy!! አይ ዐወዳደቅሽ አለ ወዲ ዜናዊ....

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 21 годину тому

    እረ አማማ ቀዝቀዝ በሉ ከሰንቱ ጋር ተጋጩ እርሶ እራሶትን ፃድቅ ሌላውን ሰይጣን አድርገው እሰከ መቼ

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 21 годину тому

    እንቅጭ እንቅጩን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 День тому

    ❤❤ses God bless you more we love 💕 you so much continue teaching ❤

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 День тому

    ❤yes ses what's up donkey ??? min's Jesus is lord of lord man aseracheu ageracheu gebu gebya! Wengel lealem yedrsal

  • @user-kd3yo9mk8t
    @user-kd3yo9mk8t День тому

    እንኳን ደሰ አለህ

  • @elsatekle9529
    @elsatekle9529 День тому

    God bless you sister ❤❤❤

  • @ghenettemelso4413
    @ghenettemelso4413 День тому

    God bless you sister,it’s true

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o День тому

    የጨረሠችው ቆረቆንዳ አሮጊት በግድ ወጣት መሰለች።

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o День тому

    ድሮስ ከመናፍቅ ምን ይገኛል???ወሽካቶች

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o День тому

    አሜሪካ ፀጋን ካስጣለ ለምን አትመጪም?ወፋን ብታሳክም ምን አለበት????ያንቺ ወንጌል የጭካኔ የክፋት ወንጌል ነው????እባክሽ እፈሪ ስላነበነብሽ መሠለሽ እንዴ???

  • @AlmazDibora
    @AlmazDibora День тому

    እግዚአብሔር ይነሳ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 День тому

    ሽማግሌዎች ብቻ ሳይሆኑ እናንተም ተመለሱ

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt День тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አንቺ ሴትዮ ጤና የለሽም ይታወቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወፌ ሆፎፌ ሴትዮ አትሳሳቺ ልባችን በተፈጥሮ ላይ ሊወድቅ አትገባም እንጅ የሰውም የወፍም ፈጣሪ አንዱ እግዚአብሔር እንደሆነ አይዘንጋ ምክንያቱም ወፎች ከሰው ቀድመው በማለዳ ማንም ሊፈጥረውና ሊቀርፀው በማይችለው ህብረ ብዙ የድምፅ ቅላፄ እግዚአብሔር ያመሰግኑታል እግዚአብሔር በመፅሐፍ ቅዱስ የሰማይ ወፎች አይዘሩ አያጭዱ የፈጠራቸው እግዚአብሔር ያስብላቸዋል እርሱ መግቦ ያኖራቸዋል ይላል ቃሉ ለኤሊያስ በቁራ መገበው ኖህ በእርግብ መነፅር ከምድር ላይ የጥፋት ውሃ እንደደረቀ አወቀ ስሚ አንቺ ሴት በእግዚአብሔር እጅ ስራ ሁሉ ላይ ባሪያ የለ ጨዋ የሰው ነፍስ ወደ ሰማይ የእንስሳ ወደ ምድር ሲገባ ማን አይቷል ይላል የእግዚአብሔር ቃል በአዲስ ኪዳን ለምሳሌ ንስር በመፅሐፍ ቅዱስ ሞዴ የተደረገ ወፍ ነው ሰጎንን ጨምሮ አህያ ስትይ ደግሞ አንድ ነገር እወቂ ከሰው ይልቅ የአህያ ውርንጭላ አከበረችው ከኢየሩሳሌም መቅደስ ነጋዴዎች ይልቅ ስለዚህ ድድብናሽን እየወጣሽ አትድፊብን እሽ

  • @misrattaddse4160
    @misrattaddse4160 День тому

    ያሉት ፓስተሮች ቦታ ለቀው ይሹሟቸው? ምናለ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቁጭ ብለው ቢታገሱ ጌታ የሚያደርገውን ቢጠብቁስ? ተቸግረው የመጡትስ? 😭😭

  • @emebetdejen5262
    @emebetdejen5262 День тому

    አሜን አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 День тому

    Zamanesh.Yebarak.Lmelm❤❤❤

  • @gadotase
    @gadotase День тому

    God bless you for obeying him and telling the truth with boldness. You are among very few who does this.

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 День тому

    ተባረኪ እህታችን ፀጊ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 День тому

    ❤❤❤

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 День тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new День тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!! እባክሽን በዚህ ሚዲያ ላይ ለ28ዓመታት ከጌታ ከመን/ቅዱስ የሰማሁትን ኤውነተኛና በጥንቃቄ በማዳመጥ የጻፍኩት ልኬልሻላሁና እያንዳንዱን መልእክቶች በማስተዋል ካነበብሽ በኋላ በዚሁ ሚዲያ ላይ ቢሰሙም ባይሰሙም ለእግዚአብሔር ህዝብ እንድታነቢላቸው በጌታ ፍቅር አሳስብሻለሁ!!! ብዙ ጽሁፍ ስለሆነ በዩቱብ ህግ ሊያጠፉት ይችላሉ፣ ይህ መልእክት ለእኛ ለክርስቲያኖች ነው፣ ለቤ/ክ. አገልጋዮችና ሽማግሌዎች የመጣ የማንቂያ ደወል ነው!!!!! ጌታ ሆይ!! ለመጣው ለዚህ ድምጽህ የህዝብህን መንፈሳዊ ጆሮ ክፈት!!! ማዘር ነኝ. ተባረኪ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new День тому

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2016 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! (ህዝ.2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና ተናግሯልና ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!!(ኢሳ.29፣13)ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ አለኝ(ማቲ 21፣12-13)እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን ኣጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!! (ኢሳ.2፣12-22, ዳን.5፣) እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ + አምላካችን ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚጠብቅ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁለልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! ዘመኑ አልቋል!! ጊዜውም አጭር ነው !! መከሩም ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው ፣ በእናቴ ሆድ ሳለሁ የመረጠኝ፣ እየተገለጠልኝ በቃሉ ያሳደገኝና የተጠነቀቀልኝ፣ ድምጹንም እያሰማኝ መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል፣ ዛሬውኑ በንስሐ ፊቱን በመፈለግ እንዘጋጅ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!! አደራ!! ለብዙ ቤ/ክ. ህዝብና አገልጋዮች አደርሱልኝ እያልኩኝ በጌታ ስም እጠይቃለሁ!! ተባረኩ! ማዘር ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። (ህዝ. 3: 4-10) አስተውሉ!!!!

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 День тому

    Amen 🙏

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 День тому

    ተባረኪ ፀጊ ዘመንሽ ይባረክ

  • @marthamamo2090
    @marthamamo2090 День тому

    አይከብድም ግን አቺ እዚህ ቁጭ ብለሽ ሰውን ተመለሱ እያልሽ ስትሰብኪ በጣ ትገርሚያለሽ ሰው ወዶ ሳይሆን በተለያየ ኬዝ ነው ካገሩ የሚወጣው ለማንኛውም እግዚአብሄር አቺን ያስተምርሽ ለሰው ከማስተማርሽ በፊት እራስሽ ተማሪ

    • @segitekletsion4746
      @segitekletsion4746 День тому

      Yemikebdewes ke Egziabher fekad wuchi serafet hono menor new. Yegebashen beleshal. Nuro ke Geta ke Eyesus gara.....

    • @WotsmeNana
      @WotsmeNana День тому

      ውይ ማርታ ማሞ መልእክቱ አልገባሽም ወይ ደግመሽ ስሚው ወይ ፀልይ ከዛ እሥተያየትሽን ፃፊ❤❤❤

    • @emebaemuti951
      @emebaemuti951 День тому

      እህት ስላልገባሽ አልሽ ! ዮሐንስ ወንጌልን ቀስ በቀስ ፀልየሽ አንብቢው እስቲ ?

  • @workietakele1947
    @workietakele1947 День тому

    ❤️🙏

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 День тому

    አህያን አትሳደቢ፣ ምን አደረገች አህያ??? ደደብ!!!!

    • @segitekletsion4746
      @segitekletsion4746 День тому

      Aheya is just her name. Sew aheya ayebalem kristos kelelew gen yaw aheya new.

    • @WotsmeNana
      @WotsmeNana День тому

      አህያን ያነሳችው ከማቲዎስ ወንንጌል ሆሳእናን ስትናገር ነው አህያዋ ኢየሱስ ሲቀመጥባት ክብር አገኘች ጌታ ከላይዋ ሲወርድ ማን ያከብራታል ሰውም እንዲሁ ነው! ያለ ጌታ አህያ ትሻላለች እንደውም

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 День тому

    ፀግዬ በርች ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩሽ።

  • @tsehayegubo4488
    @tsehayegubo4488 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ማሲተዋል ይሲጠን

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 День тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco День тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i День тому

    አህያ እንኩዋን ተስፋ አላት::አህያ በተፈጥሮ የተሰጣትን ኃላፊነት ነዉ የምትሰራው::የሰው ልጅ ግን ከአህያ የባሰ ነዉ::ስንቱ አይምሮዉን ስቶ ስንት ነገር ውስጥ ገብቶአል!? ጌታ ሰውን ካረዳ በጣም ከባድ ነዉ::እኔ ወደ አሜሪካ በዲቪ ነዉ miየመጣሁት::እውነት ለመናገር የአሜሪካ ነገር ምኑዋም አልተዋተዋጠልኝም::ብዙ ነገርዋ በውሸት የተሞላ ነዉ::ያሁሉ ውሸትዋ አሁን በዓለም አደባባይ ወጥቶ ተቀባይነትዋን ገደል ከቶታል::ሀበሻው ግን እስክ አሁን ከስካሩ አልነቃም::የኑሩ ውድነቱ ከአቅም በላይ እየሆነ ነዉ::አብዛኛው ሰው መኖር እያቃተው በትግል ላይ ነዉ::በዚያ ላይ ህገ ወጥ ስደተኛው በየቀኑ ይጎርፋል::አቅሙ ያላቸው ወደ ሌላ ሀገር እየተሰደዱ ነዉ ከገዛ ሀገራቸው::እኛ ግን የት እንደምንገባ እንጃ::ጎዳና ተዳዳሪነት እራሱ ህገ ወጥ ነዉ በአንድ አንድ ስቴቶች::ነገሮች በቅፅበት እየተለዋወጡ ነዉ::እኛ ግን እዚያው ነን::ሀገራችን ላይ እንኩዋን አንገታችንን የምናስገባበት የለንም ብዙዎቻችን::ለዚ ሁሉ መዘናጋት ኃላፊነት የሚወስድ ማን ነዉ!? ማቼስ ነዉ ከእንቅልፋችን የምንነቃው!? ተዝረክርከን ወይ ከሰማዩ ወይ ከምድሩ አልሆንን እንዲሁ መሃል ላይ!?

  • @user-qn5bg7sj9i
    @user-qn5bg7sj9i День тому

    ❤❤❤nice message