#ከጌታ_ከኢየሱስ_ከተለየህ_አህያ_ትሆናለህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • #ከጌታ_ከኢየሱስ_ከተለየህ_አህያ_ትሆናለህ #አሜሪካን_ክርስትና_ቀዝቃዛ_ነው #ወንጌል #ebs #ጸገነት_ደገፉ #ኢየሱስ #ኢትዮጵያ #ማርያም #መዝሙር #marciltv #prophet #jesuschrist

КОМЕНТАРІ • 57

  • @betelhemsolomon7624
    @betelhemsolomon7624 3 місяці тому +3

    ጸግዬ❤ከዉሻጋርሲሳሳሙ ጡጣን ልብስ ሲያለብሱ ጎድፈላ እላለሁ ደም ወፍን ይህ የመጨረሻ ዘመን መገለጫዉ ነው 🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏

  • @tsehayegubo4488
    @tsehayegubo4488 3 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ማሲተዋል ይሲጠን

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 3 місяці тому +5

    That’s very true. Please
    pray for me, 🙏I wanna back to my country . God bless you, my beloved sister in Christ.❤

  • @abelakmel4633
    @abelakmel4633 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 3 місяці тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 місяці тому +8

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!! እባክሽን በዚህ ሚዲያ ላይ ለ28ዓመታት ከጌታ ከመን/ቅዱስ የሰማሁትን ኤውነተኛና በጥንቃቄ በማዳመጥ የጻፍኩት ልኬልሻላሁና እያንዳንዱን መልእክቶች በማስተዋል ካነበብሽ በኋላ በዚሁ ሚዲያ ላይ ቢሰሙም ባይሰሙም ለእግዚአብሔር ህዝብ እንድታነቢላቸው በጌታ ፍቅር አሳስብሻለሁ!!! ብዙ ጽሁፍ ስለሆነ በዩቱብ ህግ ሊያጠፉት ይችላሉ፣ ይህ መልእክት ለእኛ ለክርስቲያኖች ነው፣ ለቤ/ክ. አገልጋዮችና ሽማግሌዎች የመጣ የማንቂያ ደወል ነው!!!!! ጌታ ሆይ!! ለመጣው ለዚህ ድምጽህ የህዝብህን መንፈሳዊ ጆሮ ክፈት!!! ማዘር ነኝ. ተባረኪ

  • @zed8788
    @zed8788 3 місяці тому +3

    ኑሮ ከጌታ ከእየሱስ ጋራ
    በሸለቆ ቢሆን በተራራ
    🙏🙏🙏ተባረኪ ፀገነት በዚህ ባረጀ ዘመን ከእግዚአብሔር ርቆ በፍፁም አይሆንም:::
    ጭራሽ ወፍ?ለህክምና :: እነኳን መከርሻት ስንት የተራበ እያለ ለወፍ ሰርጀሪ ?🙏🙏🙏
    በነገራችን ላይ መኪና ብርቅ የሚሆንብን ወረቱ እሰኪያልቅ ነው ከዛ ወይ አርጅቶ ወይ ተገጭቶ ሌላ ስንገዛ ከንቱ ቆርቆሮ ሰለመሆኑ ግልጥ ብሎ ይታያል አነዳልሽው የአሜሪካ ኑሮ የሚመቸው ከኢትዩጵያ መተው ለወራቶች ቆይተው ለመሄድ ነው ;በተዘጋ ቤት ምን አሽጨነቃቸው የሀገራችን አየሩ ብቻ ፈውስ ነው

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 місяці тому +6

    አህያ እንኩዋን ተስፋ አላት::አህያ በተፈጥሮ የተሰጣትን ኃላፊነት ነዉ የምትሰራው::የሰው ልጅ ግን ከአህያ የባሰ ነዉ::ስንቱ አይምሮዉን ስቶ ስንት ነገር ውስጥ ገብቶአል!? ጌታ ሰውን ካረዳ በጣም ከባድ ነዉ::እኔ ወደ አሜሪካ በዲቪ ነዉ miየመጣሁት::እውነት ለመናገር የአሜሪካ ነገር ምኑዋም አልተዋተዋጠልኝም::ብዙ ነገርዋ በውሸት የተሞላ ነዉ::ያሁሉ ውሸትዋ አሁን በዓለም አደባባይ ወጥቶ ተቀባይነትዋን ገደል ከቶታል::ሀበሻው ግን እስክ አሁን ከስካሩ አልነቃም::የኑሩ ውድነቱ ከአቅም በላይ እየሆነ ነዉ::አብዛኛው ሰው መኖር እያቃተው በትግል ላይ ነዉ::በዚያ ላይ ህገ ወጥ ስደተኛው በየቀኑ ይጎርፋል::አቅሙ ያላቸው ወደ ሌላ ሀገር እየተሰደዱ ነዉ ከገዛ ሀገራቸው::እኛ ግን የት እንደምንገባ እንጃ::ጎዳና ተዳዳሪነት እራሱ ህገ ወጥ ነዉ በአንድ አንድ ስቴቶች::ነገሮች በቅፅበት እየተለዋወጡ ነዉ::እኛ ግን እዚያው ነን::ሀገራችን ላይ እንኩዋን አንገታችንን የምናስገባበት የለንም ብዙዎቻችን::ለዚ ሁሉ መዘናጋት ኃላፊነት የሚወስድ ማን ነዉ!? ማቼስ ነዉ ከእንቅልፋችን የምንነቃው!? ተዝረክርከን ወይ ከሰማዩ ወይ ከምድሩ አልሆንን እንዲሁ መሃል ላይ!?

  • @workietakele1947
    @workietakele1947 3 місяці тому +4

    ❤️🙏

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 3 місяці тому +4

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 3 місяці тому +5

    ፀግዬ በርች ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩሽ።

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 3 місяці тому +3

    Yes father God help helps you prepare including myself

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 3 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 3 місяці тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gadotase
    @gadotase 3 місяці тому +4

    God bless you for obeying him and telling the truth with boldness. You are among very few who does this.

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 3 місяці тому +4

    ❤❤ses God bless you more we love 💕 you so much continue teaching ❤

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq 3 місяці тому +4

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 2 місяці тому +5

    እውነት ነው ህይወት ያለ ክርስቶስ ከንቱ ነው

  • @ghenettemelso4413
    @ghenettemelso4413 3 місяці тому +4

    God bless you sister,it’s true

  • @emebetdejen5262
    @emebetdejen5262 3 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 3 місяці тому +4

    ተባረኪ ፀጊ ዘመንሽ ይባረክ

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 3 місяці тому +5

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimisemmi6883
    @mimisemmi6883 2 місяці тому +4

    God bless you, my sister it is true

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 2 місяці тому +2

    Etsegenet siwedish ewunet ewunetun new hule yemitnageriw zemenish ybare geta Jesus abizito ybarkish❤

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 3 місяці тому +4

    ተባረኪ እህታችን ፀጊ

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 3 місяці тому +4

    እህቴ ጌታ ይባርክሽ የታደልሽዉ

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 3 місяці тому +4

    Zamanesh.Yebarak.Lmelm❤❤❤

  • @hannabelete6354
    @hannabelete6354 3 місяці тому +3

    Gata yebrkshe eheta ewnett new Tebarkilegn

  • @SammyBereket
    @SammyBereket 2 місяці тому +2

    That’s true sister God bless you thank you so much❤❤

  • @kebetito6
    @kebetito6 2 місяці тому +4

    🎉❤🎉❤🎉❤

  • @መዝሙርብቻ-ገ6ሸ
    @መዝሙርብቻ-ገ6ሸ 3 місяці тому +5

    ❤❤❤nice message

  • @yeneneshegu6813
    @yeneneshegu6813 3 місяці тому +4

    TEBAREKI!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 місяці тому +4

    ❤❤❤

  • @almazmengcho6233
    @almazmengcho6233 3 місяці тому +2

    እህቴ ተባረኪ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 3 місяці тому +4

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Місяць тому

    አንችስ ምን ታረጊያለሽ ያለሽበት አገር ለምን አትመጭም

  • @AlmazDibora
    @AlmazDibora 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይነሳ

  • @misrattaddse4160
    @misrattaddse4160 3 місяці тому

    ያሉት ፓስተሮች ቦታ ለቀው ይሹሟቸው? ምናለ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቁጭ ብለው ቢታገሱ ጌታ የሚያደርገውን ቢጠብቁስ? ተቸግረው የመጡትስ? 😭😭

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 3 місяці тому

    😂😂🎉🎉too Hormonal......you mock the orthodoxy!! አይ ዐወዳደቅሽ አለ ወዲ ዜናዊ....

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 місяці тому

    BTTERUT AYSEMAM ? EZH LAY ENKUWAN ATSASACHI B/C MEHRETU AYALQQMNA
    LEZELEALEM CHER NEWNA
    WEDET WESDESHEW NEW ?

    • @WotsmeNana
      @WotsmeNana 2 місяці тому +2

      ወ/ሮ ተዋበች በመክሊታችሁ አትርፉ እኮ ነው ያለችው እስቲ ደግመሽ ስሚያት

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 2 місяці тому

      @@WotsmeNanaSHALOM.
      SMCHEMA. NEW. GN. AMLAKEN. BEMNM. HUNETA. WUST. HOGNE. SLESEMAGN. NEW. SLEZH. STSASAT. MAREM. GD. YLAL. ADGO. YECHERESE. YELEMNA. !

    • @WotsmeNana
      @WotsmeNana 2 місяці тому +2

      ቆይ ካገልግሎት የራቃችሁ የእግዚአብሔርን ቤት ትታችሁ በአለም ስራ የተጠመዳችሁ ተመለሱ ማለት ተገቢ አይደለም እያልሽ ነው?

    • @WotsmeNana
      @WotsmeNana 2 місяці тому +1

      ​@@tewabechtessoduresso9796ቆይ ካገልግሎት የራቃችሁ የእግዚአብሔርን ቤት ትታችሁ በአለም ስራ የተጠመዳችሁ ተመለሱ ማለት ተገቢ አይደለም እያልሽ ነው

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አህያን ሲፈጥራት የውርደት ተምሳሌት አላደረጋትም። ሌላ ምሳሌ አምጪ። ክርስቶስ ትርጉሙ የተቀባ ነው። ለምን ጌታ አምላክ እየሱስ አትይም?

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  2 місяці тому +1

      @@undermysaviour መልእክቱን ግን ሰምተከዋል ምነው አህያ የሚለው ላይ ትኩረት አደረክ "የጌታን ጥሪ በህይወትህ ከሳትክ ከእንስሳ አትሻልም" ነው መልእክቱ ተባረክ ወንድሜ እስቲ አስተውለ ስማው መመለስ ይሆንልሀል!

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 3 місяці тому

    ሽማግሌዎች ብቻ ሳይሆኑ እናንተም ተመለሱ

  • @marthamamo2090
    @marthamamo2090 3 місяці тому +1

    አይከብድም ግን አቺ እዚህ ቁጭ ብለሽ ሰውን ተመለሱ እያልሽ ስትሰብኪ በጣ ትገርሚያለሽ ሰው ወዶ ሳይሆን በተለያየ ኬዝ ነው ካገሩ የሚወጣው ለማንኛውም እግዚአብሄር አቺን ያስተምርሽ ለሰው ከማስተማርሽ በፊት እራስሽ ተማሪ

    • @WotsmeNana
      @WotsmeNana 3 місяці тому +1

      ውይ ማርታ ማሞ መልእክቱ አልገባሽም ወይ ደግመሽ ስሚው ወይ ፀልይ ከዛ እሥተያየትሽን ፃፊ❤❤❤

    • @emeba951
      @emeba951 3 місяці тому +1

      እህት ስላልገባሽ አልሽ ! ዮሐንስ ወንጌልን ቀስ በቀስ ፀልየሽ አንብቢው እስቲ ?

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አንቺ ሴትዮ ጤና የለሽም ይታወቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወፌ ሆፎፌ
    ሴትዮ አትሳሳቺ ልባችን በተፈጥሮ ላይ ሊወድቅ አትገባም እንጅ የሰውም የወፍም ፈጣሪ አንዱ እግዚአብሔር እንደሆነ አይዘንጋ ምክንያቱም ወፎች ከሰው ቀድመው በማለዳ ማንም ሊፈጥረውና ሊቀርፀው በማይችለው ህብረ ብዙ የድምፅ ቅላፄ እግዚአብሔር ያመሰግኑታል እግዚአብሔር በመፅሐፍ ቅዱስ የሰማይ ወፎች አይዘሩ አያጭዱ የፈጠራቸው እግዚአብሔር ያስብላቸዋል እርሱ መግቦ ያኖራቸዋል ይላል ቃሉ
    ለኤሊያስ በቁራ መገበው
    ኖህ በእርግብ መነፅር ከምድር ላይ የጥፋት ውሃ እንደደረቀ አወቀ
    ስሚ አንቺ ሴት በእግዚአብሔር እጅ ስራ ሁሉ ላይ ባሪያ የለ ጨዋ የሰው ነፍስ ወደ ሰማይ የእንስሳ ወደ ምድር ሲገባ ማን አይቷል ይላል የእግዚአብሔር ቃል በአዲስ ኪዳን
    ለምሳሌ ንስር በመፅሐፍ ቅዱስ ሞዴ የተደረገ ወፍ ነው ሰጎንን ጨምሮ
    አህያ ስትይ ደግሞ አንድ ነገር እወቂ ከሰው ይልቅ የአህያ ውርንጭላ አከበረችው ከኢየሩሳሌም መቅደስ ነጋዴዎች ይልቅ ስለዚህ ድድብናሽን እየወጣሽ አትድፊብን እሽ

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 3 місяці тому

    እረ አማማ ቀዝቀዝ በሉ ከሰንቱ ጋር ተጋጩ እርሶ እራሶትን ፃድቅ ሌላውን ሰይጣን አድርገው እሰከ መቼ

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 3 місяці тому

    አህያን አትሳደቢ፣ ምን አደረገች አህያ??? ደደብ!!!!

    • @WotsmeNana
      @WotsmeNana 3 місяці тому +2

      አህያን ያነሳችው ከማቲዎስ ወንንጌል ሆሳእናን ስትናገር ነው አህያዋ ኢየሱስ ሲቀመጥባት ክብር አገኘች ጌታ ከላይዋ ሲወርድ ማን ያከብራታል ሰውም እንዲሁ ነው! ያለ ጌታ አህያ ትሻላለች እንደውም

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 3 місяці тому

    ትዳር ፍቺ የእግዚአብሔር አይደለም.....what are u talking about....wow anchim ሐጢአተኛ ነሸ እኮ.....ምነው...ሌላው trash you are the clean one መታበይ ይባላል