#ፀገነት_ደገፉ_ስለልጆቿ_ተናገረች_ፀልዩልኝ_ይቆጨኛል_ልጄ_ሳሙኤልን_ይሆንልኝ_ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • #የወለደ_ያቀዋል #ፀገነት_ደገፉ_ስለልጆቿ_ተናገረች_ፀልዩልኝ_ይቆጨኛል_ልጄ_ሳሙኤልን_ይሆንልኝ_ነበር #ebs #ሰበር #ትዝታው #ኢትዮጵያ

КОМЕНТАРІ • 155

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 4 місяці тому +14

    እረ የኔ ፀሎት ሁልጊዜ የራሰ ልጅ ብቻ አይደለም ለወጣቶች ለአለም እንዳይሆኑ ለስጋችው እንዳይሆኑ ለሰይጣን እንዳይሆኑ የዘውትር ፀሎቴ ነው ብቻ እርዳን የኔ አባት ሆይ እባክህ አጊዜን መንፈስቅድስ ብቻ ተባርክልኝ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 3 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን እህቴ የሰማዩ አባታችን እሩሩህ ነው ቸርነቱ በጎነቱ ምህረቱ ብዙ ነው እየሱስ ጌታ ነው ተባረኪ

  • @meseretzerihun7168
    @meseretzerihun7168 4 місяці тому +2

    ዘምንሽ ይባረክ እፀልይሻለን እንቃ ዘመኙ አልቓለ ጌታይርዳን ❤

  • @senaitgebrat4394
    @senaitgebrat4394 3 місяці тому +4

    😭😭እዉነት ነው የኔ እህት በጣም አስተዋይ ነሽ ❤❤እግዛአብሄር ቤትሽ ልጄችሽ ይባርክ❤❤

  • @selamabebe7004
    @selamabebe7004 4 місяці тому +3

    ልክ ነሽ እህቴ ልጆችን አስተምሮ ማስመረቅ ሀጢያት ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማርና እንደጌታ ቃል እንዲኖሩመንገዱን ማሳየት አስፈላጊ ነው መማራቸውና መመረቃቸው አስፈላጊ ነው ህይወትን ማሳየት እንድንችል ታ ይርዳንጌታ ይባርክሽፀጋውይብዛልሽ

  • @sinkekassa1971
    @sinkekassa1971 4 місяці тому +3

    አሜን እህቲ ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ ።❤❤❤❤

  • @selamtsegay3619
    @selamtsegay3619 4 місяці тому +2

    Zemensh ybarek betam masfelegen hasab ❤❤❤

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 4 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ! ታላቅ ማስተዋል ነው:: እኔ ልጄ በዚህ አመት ይመረቅ ነበር ብዙ ጓደኞቼ ለምን አትደግሽም ብለው ሲጠይቁኝ ይሄ ለእኔ ምንም ማለት አይደለም በስጋም በነፍስም ልጄ እንዲሆንልኝ የምፈልገው ነገር አለ:: ግን ወደ ጌታ መፀለይ ኡንጂ ለሰው መናገር የለብኝም:: ሰዎች ግን የተረዱት ገንዘብ ስለሌለኝ ደሀ ስለሆንኩ ደግሶ ማብላት ያቃተኝ መሰላቸው ;; አሜሪካ ግን እኮ በክሬዲትም(Credit) ሊደረግ ይችላል

  • @getachew.
    @getachew. 4 місяці тому +4

    Thanks Tege you the Best

  • @asteraremeda8003
    @asteraremeda8003 4 місяці тому +10

    Voice of holy sprite we have to listen this voice Truer words

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 4 місяці тому +2

    ተከናወኝ የአባቴ ባርኮት❤❤❤❤❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 4 місяці тому +2

    ጌታ ሆይ ማስተዋልን ይስጠን የከበረውን ከተወራደ መለየት የምንችልበት ጥበብ ማስታዋል ይብዛልን ለወላጆች ሁሉ ማስተዋል ይብዛልንበአንቺ ላይ ፀጋው የእጥፍ ይጨምር

  • @zekariasalemu-fy1qv
    @zekariasalemu-fy1qv 4 місяці тому +5

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ...የአንቺ ልጆች የእግዚአብሔር አገልጋይ ይሆናሉ ።Ame Amen Amen...."የስኬታችን መጨረሻ የአለም ነገር አይደለም። "

  • @TigistWegayehuTigi
    @TigistWegayehuTigi 4 місяці тому +2

    God take your

  • @BeselfAsfaw
    @BeselfAsfaw 4 місяці тому +19

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ የእህታችንን ልጆች ታማኝ ለሆንክ ድንቅ አምላክ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ! እርዳታህ ከአንተ ዘንድ ይሁንላቸው። የእህቴን፣ የህዝብህን ልጆች ሁሉ ከዲያብሎስ ቀንበር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተፈቱ ይሁኑ! እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ! ዘመንሽ ይለምልም!

    • @WotsmeNana
      @WotsmeNana 4 місяці тому +3

      አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  4 місяці тому +3

      አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 4 місяці тому +2

      @@workagegnehuhaile አሜንንንንንንንንንን

  • @selam484
    @selam484 4 місяці тому +2

    Tsegeye be blessed!! ❤

  • @bisratnebabi431
    @bisratnebabi431 4 місяці тому +4

    Egezabehare abezeto yebarekesh Ehitaye ye neye chuhot newu, yabezaleshe. Be demu yeshefenesh tebarekey.✋✋✋✋✋✋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BentaGeda
    @BentaGeda 3 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @a.z9309
    @a.z9309 4 місяці тому +4

    በጣም እውነት ነው ውድ እህቴ
    ዛሬ ፀሎቴ ከዛሬ ጀምሮ ተለወጠ ለልጄ
    የምለምነው የጌታ አገልጋይ ይሁንና.
    I was praying for myself to be a missionary for so long I pray for the Lord to use my 12 years old for his services.

  • @BetelhemAbebe-nn4hw
    @BetelhemAbebe-nn4hw 4 місяці тому +6

    Wow!Powerful ! እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ እግዚአብሔር አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክሸ ይጨምርልሽ!

  • @yeshimehari3681
    @yeshimehari3681 3 місяці тому +2

    ተባረኪልን

  • @UserUse-l8g
    @UserUse-l8g 4 місяці тому +5

    Tebareki 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 4 місяці тому +13

    ፀጊዬ ዘመንሽ ይባረክ የጊዜዉ መልእክት ነዉ። ክርስትናን በሚገባ አልተረዳነዉም ይህ መልእክት ለእኔ የማንቂያ ደወል ነዉ።

  • @yayeneshetwoldeyes8913
    @yayeneshetwoldeyes8913 4 місяці тому +5

    ዝም ብለሽ በጌታ ፊት ፀልይ እንፀልይልሻለን ጌታ ዘርሽን ልጅብ አይሰጥም አልቅሽ አናለቅሳልን ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው ከአለም እውቀት ሀብት ሰማያዊዉን እንዲያገኙ እንዲመኙ እንለምንላቸው

  • @ShewaMelek
    @ShewaMelek 4 місяці тому +4

    Tsegeye Geta abzeto yebarekesh ayezoesh ene begele etselyeshalu enem Rasen endaye newo yaregeshgn

  • @tadelem.kenore7368
    @tadelem.kenore7368 4 місяці тому +2

    Amen!

  • @tesfaneshalemu7569
    @tesfaneshalemu7569 4 місяці тому +5

    AMEN

  • @lydiajeto
    @lydiajeto 4 місяці тому +1

    He can be more than Samuel if you pray earnestly my sister.

  • @freworkbekele7469
    @freworkbekele7469 4 місяці тому +3

    አንቺ የኔ ቁጭት ነው ያለብሽ ጌቲ ግን አዋቂ ነው

  • @tsigealemulibu4846
    @tsigealemulibu4846 4 місяці тому +10

    ጌታ ይባርክሽ ዛሬ የጠፍው እንዳቺ ደፍሮ የሚናገር ነው ቤተክ/ያ መች ታስተምራለች ይሄን ጉዳይ።

  • @tigiyeEthiopia7344
    @tigiyeEthiopia7344 4 місяці тому +7

    እህቴ ምን ይኼ ያስደንቅሻል ገና ህፃናትን ኬጂ ተመረቁ ተብሎ ድንኳን ተጥሎ ድግሥ መደገሥ ጀምረዋል ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @ElsabteTesfaye-ej5tx
    @ElsabteTesfaye-ej5tx 4 місяці тому +3

    ሳታዳምጡ መልስ ለምትፅፉ ጴንጤና ሌሎች
    ጌታ ምህረት ያብዛላችሁ።
    ጌታሆይ ስለሁሉ ይቅር በለኝ ይቅር በለኝ ጌታሆይ ።
    እህቴ ያልሽው ትክክል ነው ጌታ ይባርክሽ ተባረኪልን።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 4 місяці тому +3

    በጣም ያሳዝናል እዉነት ነዉ ተበድሮ በካርድ መጨነቅ ኮምቤቴሸን ነዉ $6000 በላይ ያጠፋሉ ያገሬ ህዝብ በራብ እያለቀ እዉነትሽን ነዉ ደሞ ኮሎጄ ገብተዉ ብዙ ሱሰ ይማራሉ በፋፁም እዉነት ነዉ ልጄ አገልጋይ ሆነ የለም አልሰማሁም ተባረኬ።

  • @eteneshdemessie8334
    @eteneshdemessie8334 4 місяці тому +10

    ፀዬ እግዚአብሔር በአንቺ እየተናገረን ስለሆነ እሺ ብንል እርሱ ታማኝ ነው ይረዳናል ፀጋንም ይሰጠናል እንቺም ጌታሽን በፍፁም ልብሽ እያገለገልሽ ነው ያንችን ነገር እርሱ ይሰራዋል ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 4 місяці тому +2

    "እናንተ እንጀራ ስለበላችሁ ነዉ የተከተላችሁ::" እንዳለው ነዉ እህቴ::ለሆዳችን ነዉ የተከተልነው::ጠፍተናል ጌታ ይመልሰን እንጂ::ፈውስ በሌለው በሺታ ተመተናል::ነገር ሁሉ ሆድ ሆኖአል::በጣም ያሳዝናል በዚ ደረጃ መታወራችን::በተለይ በውጪ ያለው ሆዳም ነዉ::ለሆዱ ሲል የማያደርገው የለም::ድግስ ከተባለ የቤተክርስቲያንን ፕሮግራም እራሱ ይሰርዛል::ታይቶ የማይታውቅ ሰው ድግስ አለ ከተባለ ካለበት ተኮልኩሎ ይመጣል::አልገባንም ጌታን መከተል::

  • @nunenuna-oj2ld
    @nunenuna-oj2ld 4 місяці тому +2

    ያንቺ ልጆች ምንድነው የሚሰሩት ጌታን የሚየገለግሉ ከወኑ ተባረኪ

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  4 місяці тому +3

      ስለልጆቿ እኮ ተናገረች ወደ 8ኛ ደቂቃ ላይ

  • @bisratnebabi431
    @bisratnebabi431 4 місяці тому +2

    Haleluya Haleluya Haleluya Eyesus yadenal

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 4 місяці тому +11

    ጌታ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ !! እውነት ነው ጌታ ከአለም የበለጠ ነገር አለው !! ❤❤❤

  • @BeziBe
    @BeziBe 4 місяці тому +8

    😭😭 እውነት ነው ቅድሚያ መሰጠት ያለበትን ባለማወቃችን ልጆቻችንን ተበላን😭 አሁን እያዘንኩበት ያለ ነገር አለ ልጆቼ ከሐይማኖት ርቀዋል አለቅሳለሁ አለቅሳለሁ😭 እግዚአብሔር በመልካም ያስበኝ የሱ ሆነው ልያቸው ሌላው ይቅርብኝ 🙏ፀልዩልኝ ይህን መልክት የምታዩ ሁሉ ።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ🙏

    • @elsaelsa4777
      @elsaelsa4777 3 місяці тому +1

      Ayzosh Ayzoh eshi Egziabhier Ale. He heard your cry.

    • @ShowMeYourGlory77
      @ShowMeYourGlory77 3 місяці тому

      ሁላችንም ከእግዚአብሄር የራቅን ነበርን: እግዚአብሄር ግን ከኛ ሩቅ አልነበረም። እሱ ካንተና ከልጆችህ ሩቅ አይደለም ። ልጆችህ / ች ስንት ናቸው ? የት ነው የሚኖሩት?

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 4 місяці тому +2

    Amen ❤❤❤

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 4 місяці тому +6

    አሜን ለልጆቻችን ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይጋርዳቸው ለበጉ እራት ቀን ያብቃቸው ከምንም በላይ የላይኛው ይበልጣል

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 4 місяці тому +5

    በልጄ ለይ አውጃለው ልጄ ጳውሎስ ነው ጳውሎስን ይሆንልኛል🙏
    ተባረኪ ፀጊ የናዝሬቱ ኢየሱስ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ 🙏❤🙏

  • @tigiyeEthiopia7344
    @tigiyeEthiopia7344 4 місяці тому +1

    Ehite hoy Geta Eyesus tsegawin yabzalish

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile  4 місяці тому +13

    እህታችን ፀጊ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!❤❤❤

  • @HabteTegnu-s4e
    @HabteTegnu-s4e 3 місяці тому +3

    እጸልይል ሻለሑ

  • @FanuBakele
    @FanuBakele 4 місяці тому +6

    እውነት ነው ለ ልጆቻችንና ለአለም ወጣቶች ሁሉ ልንጸልይ ይገባል ተባረኪ እህቴ

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 4 місяці тому +3

    እውነት ነው ጌታ ይባርክሽ አይንሽ ስለተከፈተ ተባረኪ ልጆችሽን እንደዳዊት ይቀባልሽ አሜን 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏

  • @meron1567
    @meron1567 4 місяці тому +5

    በእዉቀታቸዉም በእዉነት የሚያገለግሉ እኮ አሉ ይልቁንም ሀቃቸዉን የተነጠቁ ብዙ ግፍ የደረሰባቸው አሉ በሀቅ የሚሰሩ የጌታ ልጆች አሉ ከሀቅ ዉጭ አንሰራም ጉቦ አንቀበልም ያሉበግፈኞች የተገደሉ አካለጎደሎ የሆኑ በበላይ አሰሪዎቻቸዉ ስራቸዉን ያጡ ብዙ የጌታ ልጆች አሉ ጥሪ እንዳለ ሁሉ በእዉቀታቸዉም ሕዝብን በቅንነት ማገልገልም ለጌታ ነዉ።

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 4 місяці тому +10

    አግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ !!

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 4 місяці тому +12

    ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን !!!

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 4 місяці тому +3

    እህቴ ሆይ ጌታ አበዘቶ ይባርክሽ!!! እህቴ! የዘመን ጫፍ ላይ መሆናችንን ማስተዋል አልተገኘም! ከቤተከርስቲያን መሪ እስከ ምዕመን ምኞታቸው የሰማዩን የሳይሆን የምድሩን ብቻ ስለሆንን
    "ሀሳባቸው ምድራዊ " የተባለው በእኛ እየታየ ስለሆነ. ጌታ ተኝተን ሊመጣ ነው! ሰዎችይህንን ዓይነት ምክር አይወዱም ! ዘመኑ ስለሆነ ይህ ሊሆን ግድ ነውና የገባን ሰዎች ተዜያይዘን በፀሎት እንበርታ!!!

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 4 місяці тому +4

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከው እህት አለም : ድንቅ የጌታ ባርያ ፀጋው ይብዛልሽ ይጨምርልሽ😢😢🎉❤🎉❤

  • @selam-lehulum
    @selam-lehulum 4 місяці тому +3

    Father, I commit my sister's children to your hand that way. You can use them to enlarge your kingdim. I remove the enmy who is standing betwwen them and thier devine callings....in Jesus' name. Amen.

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 4 місяці тому +4

    ተባርከሻል።ልጆችሽም በቅርብ ጌታን ይለዩታል።አሜን።

  • @DstaNguse-is8wb
    @DstaNguse-is8wb 4 місяці тому +5

    አሜን አሜን እህታችን ተባረኪ ሁላችንንም እግዚአብሔር። ይርዳን🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 4 місяці тому +2

    ፀጊ ጌታይባርክሽ እኔም እንዳንች እያስቆጣኝ ያለው ከሌላው ባለመለየታችን ነው ግን እግ/ር ግዜ አለው እ/ር ሁሉን አዲስ ያደርጋል ተባረኪይ ፀልይልኝ ለልጆቻችን እደራ ❤🙏

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 4 місяці тому +5

    May God keep and bless your children.
    I pray, cry for my children so that they believe in God, serve Him.
    But they aren't there.
    Even those who are following God are not really who they must be.
    THEY ARE AFTER PROSPERITY.
    We must pray for all the children.
    I didn't guide them in the word of God when young.

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le 4 місяці тому +1

    It isnt too late ,pray jesus working today too. Pray about it. God answer your prayer. There are cristians all their family saved.because they pray about thei r family ,dont give up. Pray pray pray.

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 4 місяці тому +2

    ወገኖቸእህተ.እዉቷ.ነዉእነ.በአለምነበረኩኂ.ያነ.የቅዱሣኒ.ልጆች.ነበረከናጋሪ.ስጨፊሩ.የነበሪት.አሁግ.እነከአዪዛቢበተሰቢነዉ.ወደአለሚ.የመጣዉት.እናተ.በገታበትአዲጋቺ.በአለሚካሉጋ.እኩልየሚታመኒዚሩ.እኩሊ.የመትጠጡ.ወኒገሊ.ስበኩ.ያነበአለሚእየለዉ.በገታበትሆ.ግኒበአለምየነበሪ.የሰበቲደበኖች.ከሰኖከአሪዐቢየሚትጨፊሪ.ገታያያል.ዲኒገትዪመጣእየሱስያዲና.እህተዘመኒዪሺዪለሚለም.ዪህየገታዲፂ.ነዉቆሚ.ቢላቺአዲሚጢ.

  • @helentekeste6811
    @helentekeste6811 4 місяці тому +5

    It's true 💯 I agree with you that beautiful massage ❤God bless you more and more love you ❤️🙏

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 4 місяці тому +9

    እውነት ነው በጣም አስጨናቂ ዘመን ላይ ነን አለም በብልጭልጭ ነገር እያተለለቻቸው ብዙዎች ጠፍተዋል እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ እህቴ እንዳለችው በጣም መፀለይ አለብን ።❤❤❤❤❤❤❤

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  4 місяці тому +3

      አዎ ፀሎት ነው የሚያዋጣን እህቴ ተባረኪ!

    • @teklubirru5780
      @teklubirru5780 4 місяці тому

      ​የተባረክሽ የአባቴ ብሩክ ዘመንሽ ሁሉ በበለጠ የተባረከ ይሁን። የማንቅያ ደወል ነው ከአንደበትሽ እየወጣ ያለው ፤ ሰሚዎች ብቻ እንዳንሆን የሰማነውን እንድናደርግ ጌታ ይርዳን።​@@workagegnehuhaile

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 4 місяці тому +1

      ጸሎት ! ጸሎት ! አሁንም ጸሎት ! ያቆብ 5 : 16 የጻድቅ ሰው ጸሎት በስራዋ ኃይልን ታደርጋለች ተባረኩ !

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 4 місяці тому +3

    ፀጊየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጊየ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪልኝ እውነት ለሁላችን ይብራልን ይጨምርልሽ ይጨምርልሽ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 4 місяці тому +3

    በልቤ ያለዉን ነዉ የተናገርሽዉ ይገርማል

  • @mululisanework2095
    @mululisanework2095 4 місяці тому +1

    ልክነሽ የኔ ብሩክ እህት። አሜሪካኖችኮ የሀበሻን ያህል አይደግሱም። አብዛኛው የኢትዮጵያውያን ክርስትና መሠረቱ በቃሉ ላይ አይደለም ሊፈተሽ ይገባዋል

  • @GiloyaLemitaOtto
    @GiloyaLemitaOtto 3 місяці тому +3

    ኤረ አገልጋይ መሆናቸው ቀርቶ በቤቱ ብቻ በእግዚአብሔር ፊት ለራሳቸው ጌታን አውቀው እንድኖሩ ኢየሱስን ብቻ ባስተዋወቅናቸው ብዙ ቤተሰብ የሚያመልኩትን አምላክ እንኳን አያስተዋውቋቸውም ጌታ ይረዳን
    ተባረክ እህቴ ትክክለኛ መልዕክት ነው።

    • @Fasika-jn5ym
      @Fasika-jn5ym Місяць тому +1

      ሰለ ልጆቻችን ብዙ ጭንቀት አለብን ጌታ ይርዳን.

  • @bisratnebabi431
    @bisratnebabi431 4 місяці тому +5

    We love you so much GBU . My sister 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SebleEyo
    @SebleEyo 4 місяці тому +4

    ጌታ ሆይ እባክህን እርዳን! ያንተን ነገር እናስበልጥ።እኔማ በትምህርት ነገር ከልጆቼ ጋር ጭቅጭቅ ነው። ለጌታ ነገር ግን ከመንገር ውጪ ምንም አልልም ስለዚህ ሚዛኑ በነሱ ውስጥ ምን ያህል ነው?

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 4 місяці тому +1

    አይዞሽ፡ጌታ፡እየሱስ፡ጌታነውእህቴ፡የሚያበረታ፡የሚያቆም፡የጌታ፡መንፈስ፡አለ፡ማስተዋል፡ይስጠን 4:30

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube 4 місяці тому +2

    Oh, Tsegiye!!! God Bless You! Ewnet New Oh God Esu Yidresilen! Korkoro korkoro...Bileshiwal Ewnetishen Nw! Memeles Yasfelgenal!

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 4 місяці тому +8

    ጌታ,እየሱስ,ክርስቶስ,ይርዳሽ,ይባርክሽ

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 4 місяці тому +3

    ተባረኪልኝ የኔ እህት እውነት ነው ይብዛልሽ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 4 місяці тому +4

    ጌታ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ❤❤❤ አይዞሽ በርቺ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @senaitabate6133
    @senaitabate6133 4 місяці тому +9

    ጌታ ይረዳናል

  • @mululisanework2095
    @mululisanework2095 4 місяці тому +2

    ብዙ ወንጌላውያን ልጃቸው ሙሉ ጊዜ አገልጋይ እንዲሆኑ አይፈልጉምኮለምን ይሆን

  • @HamelmalYimer
    @HamelmalYimer 3 місяці тому +2

    አዎ ለግል አስተማሪ ገንዘብ ተከፍሎ፣ ወላጅ በመንበርከክ የለፉ ጠንቅቄ አውቃለሁ ። ለዓለም ትምህርት እንደለፋነው የጌታ አገልጋዮች እንዲሆኑ የለፋን ለልጆቻችን አንድም ሰው ከኛ መሀከል በጭራሽ የለም።ጌታ ይቅር ይበለን አሜን! ስለዚህ እህቴ ትክክል ነሽ ንሰሃ ነው መግባት ያለብን ጌታ ይባርክሽ❤❤

  • @salem4086
    @salem4086 4 місяці тому +1

    ጌታ ይገጰጰቸዉ ለልጅዋች ግድ የላቸዉም እዉነት ነዉ አንድ ቀን የሉሱፈር አባል የፖስተር ሰብከት ላይ ስቃ. አንድየጋደኛዬን ልጅ ሰርቃ ሮጠች. አስጣልካት ፖስተሩ ሳቀብኝ ወደት እየሄድ እንደሆነ ግራ ገባን የፖስተሮች ሚስቶዋች ባሊ እያለቸዉ. የሰዉን ትዳር ያገማሉ።ጌታ ቶሎ ከልመጣ መብተ የለም።

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 3 місяці тому +1

    እውነት ነው እግዚአብሔርን የሚፈራ ልጅ ካልሆነ የሱ ዶክተር ነት ፣ ኢንጅነርነት .....ምን ይጠቅማል ?

  • @tiruworktd7083
    @tiruworktd7083 4 місяці тому +2

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ቤተክርስቲያን ለወጣቱ ትጸልያለች እዉነት ብለሻል የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔር ን መፍራት ነዉ

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 4 місяці тому +1

    Shalom Tsegenet. May God bless you abundantly.❤

  • @AselefGebremedhin
    @AselefGebremedhin 4 місяці тому +3

    ልክ ነሽ እኔ ንሰሀ እገባለሁ ኣገልገለ እየ ፈለገ ት/ም እንዲቀጥል ገፍቸዋለሁ

  • @tsehaygebere8217
    @tsehaygebere8217 4 місяці тому +6

    God bless you!

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 4 місяці тому +6

    Amen. Amen. Amen👏👏🙌🙌

  • @מזלדמסה
    @מזלדמסה 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 4 місяці тому +6

    አሜን

  • @fantassefa2186
    @fantassefa2186 4 місяці тому

    አብልጦ፡በአለምም፡በመስራትእኮ፡ወንጌልን።በገንዘብ፡መደገፍ።ይቻላል።ይማሩ፡ነገር፡ግን፡እየሰሩ፡እንደጳውሎስ፡ማገልገል፡ይቻላል።

  • @iuolia
    @iuolia 4 місяці тому +6

    Aman❤❤❤❤

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 4 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abebechkumsa
    @abebechkumsa 3 місяці тому +3

    አይዙሸ እህቴ ጌታ አይረፉድበት ❤❤❤❤❤❤

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 4 місяці тому +3

    እንጸልይልሻለን ጸጊዬ ጌታ ይረዳሻል

  • @virtualaddis3596
    @virtualaddis3596 4 місяці тому

    እህታችን ጸገነት ብዙ ጊዜ ነብያቶችን ስትራገሚ ህዝብ ይሰማሻል ይቅርታ አርጊልኝና ባንቺ ህይወት መፍረዴ ሳይሆን ግን ነብያቶች ላይ የምትናገሪው ነገር ልጆችሽንም እግዚአብሔር መፍራት ከማስተማር ይልቅ ስትሰድቢ ስለሚሰሙሽ የእግዚአብሔርን ጸጋና አገልጋዮችን የሚሳደቡ ሆነው እንዳያስለቅሱሽ አሁን በንስሀ በእግዚአብሔር ፊት በንስሀ አልቅሺ አሜን እንወድሻለን ❤

  • @NuroAtara
    @NuroAtara 4 місяці тому +2

    Hulum yerasu tiri/yetsega sitota alewu. Wanawu beyalenibet iwunetengan yekiristosin hiywot meglet newu!!! Ingi hulum sebak ayhonm, hulum astemar ayhonm ihite!!

  • @alemayalew7654
    @alemayalew7654 4 місяці тому +1

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ልዪነታችን እንዳለ ሆኑ በዉነት ትምህርትሽ ግን ውስጤን ነካኝ እውነት እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማሽ ይሄ የእያንዳንዳችን የእናቶች ታሪክ ነዉ የነገርሽኝ በአለም ስመረቁ እንጂ ወደእግዚአብሔር መች መራናቸው

  • @sarag5315
    @sarag5315 3 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 3 місяці тому +1

    እቁብ አደረጉት ከኢትዮጱያ የመጡም አይመስሉም እስኪ ላገራችን እንፀልይ ከግርግር እንዉጣ ተባረኪ ❤❤❤

  • @UserUse-l8g
    @UserUse-l8g 4 місяці тому +4

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham Місяць тому +1

    የጌታ ፍቅር በደንብ የገባሽ ነሽ ከወደድሽው በላይ ይጨምርልሽ ዘርሽ ይባረክ ቀናሁብሽ ዕፅዬ❤🎉

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 4 місяці тому +2

    🙏🙏🙏

  • @tsehayweldu6251
    @tsehayweldu6251 4 місяці тому +4

    አሜንንንንን❤❤❤❤❤

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 4 місяці тому +3

    YES Yes

  • @Asmi-r9b
    @Asmi-r9b 4 місяці тому +1

    Yekrta adrgellenj. Begta alnbrkun ayballem.ortodox yegta natte kristos bejam alle
    .teru belshalle egzabeher yebbltalle