#ጸገነት_ደገፉ_ያለቻትን_ዘሪቱ_ተገበረችው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • #ጸገነት_ደገፉ #ዘሪቱ_ከበደ #ኤል_ቃል #ebs #ተናገር_እውነቱን #ኢየሱስ #ወንጌል

КОМЕНТАРІ • 70

  • @ManeWo
    @ManeWo 3 місяці тому +21

    በእምነት እናገራለሁ ። ዘሪቱ በበኩር ልጇ በክርስቲያን ማንቀላፋት ሳትናወጥና ሳትነቃነቅ በአምላኳ ፊት ጸንታ በመቆሟ ምክንያት ብዙ አዳዲስ ክርስቲያኖች ወደ ጌታ እንደሚመጡ ።

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 3 місяці тому +1

      Yessss

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 3 місяці тому +5

    ❤❤❤❤ተባረኪ እህቴ

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 3 місяці тому +10

    በቃ ይሄ ነበር የኔም ሃሳብ ጌታ ይባርክሽ አቦ። የምልሽ የለኝም።❤❤❤❤❤❤

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile  3 місяці тому +14

    እህቴ ዘሪቱ ጌታ ፈፅሞ ያበርታሽ መፅናናት ለሁላችን ይሁን!

  • @sabaantewan9975
    @sabaantewan9975 3 місяці тому +2

    ፀጊዬ እውነት ነው የገባሽ ነሽ❤🙏

  • @zewde3621
    @zewde3621 3 місяці тому +11

    እውነት ነው እንዴት መታደል ነው ዘሪቱ በዓለም እያለሁ አድናቂሽ ነበርኩ ዛሬ በአባታችን ቤት በውድ ዋጋ በኢየሱስ ደም አንድ ሆነን ሳገኝሽ ነፍስ አልቀረልኝም 🙏ስለዚህ ወደድኩሽ ዛሬ ደግሞ አኮራሽኝ ጠላታችን ዲያቢሎስ አፈረ አብ አባታችን ከበረ👏👏👏👏👏እመኝኝ በዚህ ውስጥ ወደ ጌታ ብዙ ነፍስ ተማርኳል ክብር ለኢየሱስ ይሁን🙏ክርስቲያን ልጅሽ አልከሰረም የጌታን ፍቅር በዚህ አየን አንቺ ጀግና ሴት በርቺ በርቺ ክብር ለኢየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏እህቴ ፀገነት ፀጋ ይብዛልሽ ዘመንሽ ይለምልም🙏

  • @GodisgoodTrue-pj5yo
    @GodisgoodTrue-pj5yo 3 місяці тому +3

    God bless you sister እፀገነት። you said right 100%.

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 3 місяці тому +3

    እህቴ ጌታ እግዚአብሔር አሁንም ያአበርታሽ ሰው ብዙ ይላል ጌታ አፅናኙን መላክ ይላክልሽ።

  • @KebebushBeneti
    @KebebushBeneti 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @FkrteHayelu
    @FkrteHayelu 3 місяці тому +3

    አይዞይሽ ጌታ ያበርታሽ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 місяці тому +6

    ተበላሽተናል ዕይታታችን ሁሉ ምድራዊ ስለሆነ::ሞት መሸጋገሪያ ድልድይ እንደሆነ ቃሉ ይናገራል::ሃሳባችን ምድራዊ ዝማረአችን ምድራዊ ፀሎት ና ስብከት ምድራዊ::ከምድራዊ ጉዳይ ጋር ተጣብቀናል ለዚ ነዉ ከሌላው በባስ ሁኔታ የተዝረከረ ክነው ::እኔን ብታዩ ዘርቱ ትሻላለች::በቃ ከሰማው ጊዜ ጀምሮ ልቤ ተሰብሮ እንባዬ ዝም ብሎ ይፈሳል::ገና ልጅ ስለሆነ እና ብዙ ተስፋ የተጣለበት ስለሆነ::ለነገሩ ማን ለማን ያለቅሳል? ተራ በተራ እያለቀስን እንሸኛኛለን::ለዚቺ ውሸት የሆነች ዓለም ልባችንን ጥለን ተደላድለን ሞት ሲመጣ እንደለመደብን እንዳንደናበር ከዓለም ፍቅር እንለይ::"መፃተኛ ና እንግዳ ናችሁ::" ብሎ ቃሉ ሲነግረን እኛ ደግሞ እራሳችንን እንድደ ቁዋሚ ነዋሪ ተደላድለን ማን ያነቃንቀን ጎበዝ!? ጌታን ገና እንደተቀበልኩኝ እንዲወስዴግን ስመኝ ነበር ምድርን ተፀይፌ::በውሃላ ግን ቀስ በቀስ ኃጢያትን መለማመድ ጀመርኩኝ::ከኃጢያት ጋር ደግሞ ጌታ የለም::ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል ጌታ ግን አገዘኝ::ከዚ ግማታም ስጋ ማን ይለየኛል!? ምንም እንኩዋን ብደክም በደጅህ ልጣል ጌታ ሆይ!

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 3 місяці тому +3

    ፀግዬ በሳል ሴት ነሽ ። ድሮም እወድሻለሁ አሁን ደግሞ በጣም ወደድሁሽ ተባረኪልኝ !!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 місяці тому +6

    ቅዱሱ መንፈስ ያፅናናል ያቆማችሁ እርሱ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! በአዲስ ምስጋና ምስክርነት ይግልጥሽ ዘንድ ፀሎታችን ነው ፀጋውን ያብዛልሽ በብዙ ምርኮ ተገለጭ

  • @zed8788
    @zed8788 3 місяці тому +5

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ፀገነት በሚገርም ሁኔታ መልክትሽን ያዳመጥችው የመስለኛል ;ትክክለኛ ምላሿን ሰታ የእግዚአብሔርን አጋዤነት አሳይታለች አሁንም መነፈስ ቅዱስ አብዝቶ ያፅናናት ::🙏🙏🙏

  • @ZenebAbay
    @ZenebAbay 3 місяці тому +2

    ጌታ አባትና እናት አትገነጣጥይ። የልጁም አባት መጽጽናናትን አድለው።

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 3 місяці тому +2

    😭😭💔❤❤❤😢😢

  • @emeba951
    @emeba951 3 місяці тому +3

    እውነት ነው ! ለዚህች ልቅላቂ ዓለም !!

  • @elsabetabera3422
    @elsabetabera3422 3 місяці тому +2

    የኔ ውድ እህት የእውነት እ/ር ተወራርዶብሽ እንደ እዮብ ስለዚህ እሱ የእ/ር ነው እሰገዚህ ነው እድተሳድጊው የተሠጠሽ ስለዚህ እ/ር ኮርቶብሻ አንቺ የኢሱስ ጀግና ነሽ እስከ መጨረሻው ጌታ ከጓንሽ ይሁን የክርስቲያን ጉድለት እስከማይሰማሽ ድረስ ጌታዬ አብሮሽ ይሁን

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 3 місяці тому +4

    ከሞት ወዲያ ከመቃብር ባሻገር ፣
    ህይወት አለ ህይወት አለ ከጌታ ጋር።

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 3 місяці тому +5

    እህቴ እዐገነት፣ ጌታ ይባርክሽ፣ እሷንም ጌታ አዋቂ ነው ያስናላት ጌታ ይባረክ።

  • @Matiwosmengesha123
    @Matiwosmengesha123 3 місяці тому +3

    ባንቺ ሆኖ የመከረንና የገሠፀን አምላካችንና አባታችን እየሡሥ ክርሥቶሥ ይባረክ!

  • @GodisgoodTrue-pj5yo
    @GodisgoodTrue-pj5yo 3 місяці тому +1

    you are very wise. እኔንም አበታሽኝ። Bless you. Great advice

  • @amentube7953
    @amentube7953 3 місяці тому +1

    ጠቢቡ ሰለሞን ይወለዳል እግዚ አዋቂ ነው በያቸው ዝም በያቸው እህቴ

  • @addishwotlemma4170
    @addishwotlemma4170 3 місяці тому +1

    zeritu be alem anegagari ye egziyabher kibir yemigeletibat set, tiwulid yemimarekibet set indemitihon aminalew!!!!!!

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 3 місяці тому +3

    ዘሪቱ ላልዳኑት ምሳሌ አርጓታል ጌታ

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 3 місяці тому +1

    Yeni Eht geta Eyesus Xegawin yabizalachu ❤

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 3 місяці тому +2

    ዘመረች እኮ አዲስ ዝማሬ

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 3 місяці тому +1

    This great woman of God Zeritu is totally different, even in the world: the greater one in you gives strength through His Mighty Grace!
    Dear sister Zeritu, be conforted by the Holy Spirit!
    Stand still, stand strong: Jesus is in you!
    Your son belongs to Him!

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 3 місяці тому +1

    Good woman of God Etsgenet, you are blessed. Thank you for the right words of God to this mom in such a big 😔 grief.
    The son of Zeritu is so loved by Jesus that he took him home to spare him from,all this infected world: he wanted to preserve his purity!
    Praise the Lord.
    Those in Christ never die!!!

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 3 місяці тому +1

    Dear daughter of God Zeritu, the The Lord whose will you honored, will reward you in the eye of all those who know you.!!!
    Zeritu, you song on the hill top!
    Now, sing in the valley!!!

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 3 місяці тому +2

    🙏❤️❤️❤️❤️

  • @YesuneshGashaw
    @YesuneshGashaw 3 місяці тому +1

    የተወደድሽ እህቴ ፀጊዬ ዘመንሽ ዬባረክ ተባረኬ አንቺ ጀግና የትውለድ እናት ፀጋና ሰላም ዬብዛልሽ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 3 місяці тому +2

    ይችን ሴት አደቃታለሁ ፀጊ ጌታ ይባርክሽ

  • @AbuteShalamo
    @AbuteShalamo 3 місяці тому +3

    ጀግና ሴት❤❤❤❤❤

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 3 місяці тому +1

    ቆይ አላዘነችም የምትሉ ሰወች እቺ ምስኪን እናት አዝናለች አኮ

  • @selametyalmanc9949
    @selametyalmanc9949 3 місяці тому +2

    Gate yesusu yetenanshi yen eth Amen amen amen

  • @GeteAyalew
    @GeteAyalew 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @selamyohnnes6183
    @selamyohnnes6183 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UserUse-l8g
    @UserUse-l8g 3 місяці тому +2

    👍👍👍👍❤️🙏👍👌❤️❤️❤️

  • @SebleEyo
    @SebleEyo 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን! ጌታ ይባርክሽ እህቴ! ዘሪቱ አይዞሽ ጌታ ካንቺ ጋር ነው በዚ ሁሉ ውስጥ!

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 3 місяці тому +1

    Is true👍

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 3 місяці тому +1

    አሜን ጌታ አዋቂ ነው😢

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 3 місяці тому +4

    😂😂😂😂

    • @nefisa
      @nefisa 3 місяці тому

      አሁን ያስቃል ግን ጌታ ይባርካቹ

    • @emeba951
      @emeba951 3 місяці тому

      ሰው እኮ ...!

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 3 місяці тому

      ​@@nefisaጪቂላታቸዉን ሰጣን ሲለቆጣጠረ ልኪ የእግዝአቢሔር ቃል ራእይ 13የተቆጣጠረ ሲጣንሲሆነ ያሲቃቸዋል

    • @WotsmeNana
      @WotsmeNana 3 місяці тому +1

      አረ ሰዎች ለመፍረድ አትቸኩሉ እኔ የለቅሶ ኢሞጂ መላክ ፈልጌ ነው

  • @azeberena995
    @azeberena995 3 місяці тому

    Enant bethu kuhe blahu mnzre tlalhu

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መናፍቅ

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 3 місяці тому

    አጠገብሽ የተቀመጠው ምንድ ነው? ስው ነው ወይንስ መንፈስ?እ?

    • @WotsmeNana
      @WotsmeNana 3 місяці тому

      ምን ፊለፊት አደል እንዴ ያለው ወይ ስልኩን ፈልገሽ ደውዪለት

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 3 місяці тому +2

    እውነት🙏

  • @azeberena995
    @azeberena995 3 місяці тому

    Enant argutoh zme yblu

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 місяці тому +2

    ይቺ ለፍላፊ በሰው ለቅሶ ምን አገባሽ ቃጠሎ ስጠላት።

    • @emeba951
      @emeba951 3 місяці тому +5

      የመጥላት መንፈስ የማን ነው ? ይቅር ይበልሽ ! ምንሽ ተነካ ል-ብ ይስጥሽ ምን ይባል ?

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 місяці тому

      @@emeba951 እረ ወዲያ የፔንጤ ለፍላፊዎች እራሳችሁን አድኑ ሰው ላይ ከመንጠልጠል ይቺ ተሳዳቢ በነፃ በተገኘ ሚዲያ ለሚጮህ ሁሉ ቦታ የለንም። ዘሪቱ ስለራሷ ታውቃለች የዚች ቃጠሎ ክርስቲያን መሳይ ተሳዳቢ ምክር አያስፈልጋትም።

    • @emeba951
      @emeba951 3 місяці тому +4

      ​​@@Menelik27ብልጥ የሆነማ ከስድብ አምልጦ በየሱስ ይደገፋል !

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 місяці тому

      @@emeba951 የናንተን የውሽት እየሱስ ተቀብለው አገኝኝ የምትለው እንደቆሎ ጓደኛህ እኔ እየሱስ ስፈጠር ጀምሮ የሚያውቀኝ ልጁ ነኝ። እዚህ ትኩረት ለመጨመር ጆሮ እታደንቁሩ አጭበርባሪ ፔንጤ ሰልችቶኛል መስማት ዘላችታችሁኛል ሁፍፍ እናንተን ለመስማትን ለማየትም ነው የምታስጠሉኝ ።ምድረ ውሽታም!

    • @ayalneshshuke6142
      @ayalneshshuke6142 3 місяці тому +2

      ጥላቻ ከክፉ ነው