#ጸገነት_ደገፉ_ያልተጠበቀ_አስደንጋጭ_ቦታ_እርኩሰታቸውን_በሚያረጉበት_ኢየሱስን_ሰበከች_እንዴት_አረገችው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • #ጸገነት_ደገፉ_ያልተጠበቀ_አስደንጋጭ_ቦታ_እርኩሰታቸውን_በሚያረጉበት_ኢየሱስን_ሰበከች_እንዴት_አረገችው? #ወንጌል #ተናገር_እውነቱን #ኤል_ቃል #ebs #ኢትዮጵያ #ኢየሱስ

КОМЕНТАРІ • 70

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile  3 місяці тому +18

    ተባረኪ ጸጊ ጸጋ ይብዛልሽ! ቅዱሳን ሁላችሁ ጸልዩላት ትልቅ ስራ እየሰራች ነው!!!

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 3 місяці тому +13

    የእግዚአብሔር ድንቅ ሴት ፀጊዬ ተባረኪ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንሽ !!!!!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 місяці тому +14

    ፀገነትየ የወንጌል አርበኛ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ❤

  • @emeba951
    @emeba951 3 місяці тому +8

    እሰይይ ፀጊ እንኳን ጌታ ረዳችሁ ! ወርቅአገኘሁ እናመሠግናለን ተባረኩ !

  • @yemisrachkebede9500
    @yemisrachkebede9500 3 місяці тому +10

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከክፋው በደሙ ይሽፍንሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይባረክ ይቀደስ ይወደስ ጌታ ሆይ የአንተ አገልግልት ይስፋ ወገኖቻችን ይድኑ ዘንድ እንለምንሃለን እንድትታደጋቸው እንድታስመልጣቸው በጌታ በኢየሱስ ስም❤❤❤

  • @YesuneshGashaw
    @YesuneshGashaw 3 місяці тому +8

    ፀጊ ጌታ አብዝቶ ዬባርክሽ አንቺ እግዛብሔር በፀጋው ጉልበት ያበረታሽ ፀጋና ሰላም ዬብዛልሽ Ur nber 1 ur ጀግና

  • @tamir2235
    @tamir2235 3 місяці тому +6

    እኔም በጎዳና መስበክ ቤተ ክርስቲያን የዘነጋችው ስለሆነ ከእናንተ ጋር ማወጅ ስራዬ ይሆናል❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 місяці тому +4

    ጌታ እየሱሰ ይባርክሽ በአደባባይ የሜመሰከር እኔም እመሰክራለሁ ይህ ነዉ ጀግንነት እግዚአብሔር ይቀባሽ።

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር የረዳሽ ሴት እንዴት መታደል ነዉ እንዳንች መሀሆን

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 3 місяці тому +8

    Wow God bless you our sister 🔥🔥🔥🔥

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 3 місяці тому +6

    Tebareki ehtachen Tsegawen yabzalsh❤❤❤❤❤

  • @atsedetilahun6996
    @atsedetilahun6996 3 місяці тому +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። ጥበቃው አይለይሽ።

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 3 місяці тому +8

    wowowow❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @UserUse-l8g
    @UserUse-l8g 3 місяці тому +4

    Amen amen amen amen amen amen amen amen tebarek 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @ritaaraya3439
    @ritaaraya3439 3 місяці тому +6

    Amen 🙏 His name is above all names 🙏 Jesus

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 3 місяці тому +6

    ተባረኪ ፀጊ ውረሺ

  • @Tigist-w4r
    @Tigist-w4r 3 місяці тому +9

    Wow ❤❤

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 3 місяці тому +4

    ገታ ኢየሱስ ይባሪክሽ ይጠብቅሽ❤

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 місяці тому +5

    ወንድሜን ሰላም በይልኝ

  • @AyalneshWoldemariam
    @AyalneshWoldemariam 3 місяці тому +4

    ቅዱስ አባት ይባርክሽ

  • @yegiletesfaye9343
    @yegiletesfaye9343 3 місяці тому +5

    I mean, I mean hallelujah❤❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 місяці тому +4

    God bless you

  • @yegiletesfaye9343
    @yegiletesfaye9343 3 місяці тому +5

    🙏💕🙏💕🙏

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 3 місяці тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 місяці тому +3

    እህቴ ፀጊ እንዲህ ያጀገነሽ ጀግናዉ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ስላንቺ አምላኬን አመሰግናለሁ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልሽ ተባረኪ የኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ አገልግሎትሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 3 місяці тому +3

    ❤🙏

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 3 місяці тому +3

    Good job🎉

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 місяці тому +5

    በጣም ነው የምወድሽ! ፀጋው ይብዛልሽ!! በርቺ!! ኢየሱስ ያድናል!!!

  • @yeshimebetkebede627
    @yeshimebetkebede627 3 місяці тому +5

    My sister God bless you❤❤❤❤❤❤

  • @melkam819
    @melkam819 3 місяці тому +2

    እሰይ የእግዚአብሄር ቃል በሀይል እና በስልጣን ይበዛል ያድጋል ደስ ይላል የሰው ልብ በቃሉ ሀይል ይታረስዘሩም ይዘራበት የቃሉ ባለቤት እግዚአብሄርይግለጥላቸው ተባረኪ እሚያስቆምሽ አንዳች ተግዳሮት በፊትሽ አይቁም ስሙን በጠራሽበት ምርኯ ይብዛልሽተባረኪ🙏🙏🙏

  • @senayit2mengesha963
    @senayit2mengesha963 3 місяці тому +2

    እህቴ የሴት ጀግና የኢየሱስ ወታደር ጌታ ይባርክሽ መታደል ነው ኢየሱስን በሀይልና በስልጣን በዘማዊ በአመፀኛና በአኪተኛ ትውልድ መሃል ቆሞ በእግዚአብሔር ፀጋ ተሞልቶ መመስከር ከጌታ ፀጋ ካልሆነ በቀር ከእግዚአብሔር ምሬት ካልሆነ በቀር ክብር ለጌታ ይሁን የሟቹን ሞት አይወድምና ❤❤❤❤

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 3 місяці тому +3

    God bless you so much sister 🙏🏽🙏🏽 Glory be to God ❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 3 місяці тому +4

    ኢየሱስ ያድናል መንግስት ስማየት ቀርባለች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 місяці тому +3

    ሻሎ ሻሎም ፖስተር አጸደ፣እግዚአብሔር ይባርክሺ❤

  • @helenkassa3920
    @helenkassa3920 3 місяці тому +5

    We love you

  • @eyobzemedabera7575
    @eyobzemedabera7575 3 місяці тому +5

    Amen

  • @negistimehari6245
    @negistimehari6245 3 місяці тому +3

    Shalom God bless you Avery places you go🙏🏾

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 3 місяці тому +3

    ተባረኪልኝ የኔ ውድ እህቴ ፀጊ ዘመንሽ ይለምልም።

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 3 місяці тому +4

    እንዴት መታደል ነው በወንጌል ጌታን ማገልገል

  • @asteraremeda8003
    @asteraremeda8003 3 місяці тому +3

    So sweet very painful truth

  • @Gelane1
    @Gelane1 Місяць тому +1

    አሜንአሜን🙏 ጌታ ኢየሱስ ሁላችንንም ይርዳን ነውር የከበረበት ዘመን የከበረው ጌታን መናገር
    ያፈርንበት ዘመን መሆኑ እጅግ ያሳዝናል
    እህቴ ተባረኪ የጌታ ጀግና ዘመንሽ ይባረክ🙏

  • @melkam819
    @melkam819 3 місяці тому +3

    ተቡረኪ ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ❤

  • @helenkassa3920
    @helenkassa3920 3 місяці тому +3

    Yes Yes it's very true my sister really God bless you and all your family

  • @Bona-gb9il
    @Bona-gb9il 3 місяці тому +4

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 місяці тому +2

    አሜን ጌታ ይባረክ እናንተን የመሰለ እህቶች ስለሰጠን

  • @ethiopiawolde2415
    @ethiopiawolde2415 3 місяці тому +3

    What about Seattle

  • @soralove3289
    @soralove3289 3 місяці тому +3

    Pls telefonisch contact madereg efelegalew atelanta?

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  3 місяці тому

      You Will contact her on messenger God bless You!!!❤

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 3 місяці тому +2

    Haleluya ye eysuse jegena nesh aunem tsegaw yebezalesh bedemu teshefegn❤

  • @wubagegndemalash6266
    @wubagegndemalash6266 3 місяці тому +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 3 місяці тому +2

    ተባረኪ እህቴ

  • @LisanMelkeyase
    @LisanMelkeyase 3 місяці тому +2

    ተባረኪ

  • @Shelembotcity
    @Shelembotcity 3 місяці тому

    Amen Amen and Amen ዛሬ ቤተ ክርስቲያኖች ለስማቸውና ለንዋይ በመሮጥ ላይ ናቸው ወይም ጌታ ባላሰማራቸው መንገድ ላይ እየሮጡ ናቸው ማለት ይቻላል ይባስ ብለው ንፁሀንንና የጌታ ፀጋ ያላቸውን በጎች ቢላዋ ይዘው በማሳደድ የሌላውን ፅጋ እየገፈፉ ናቸው :: ይህም ስል ሁሉም አብያተ ክርስቲያናት እንዳልሆነ ይታወቅልኝ ጌታ ልጆች አሉት :(ጌታ ፅጋውን ያብዛልሽ : ብዙ ሰዎች በጋዳቸው ስልንቺ ይቃታሉና አትፍሪ::

  • @helenkebede8434
    @helenkebede8434 3 місяці тому +2

    Tebareki Dibora

  • @obsey2154
    @obsey2154 3 місяці тому +1

    Ye gzihabher tsega yebezelsh tebereki ❤

  • @tewabechtilahun3936
    @tewabechtilahun3936 3 місяці тому +1

    AmenJesus is Lord God bless you .

  • @GeteAyalew
    @GeteAyalew 3 місяці тому +1

    Tebareki tsega yebzalsh❤❤❤

  • @MiserShife
    @MiserShife 2 місяці тому

    Ahunim kezaya belayi Iditiberitu igizahibeher hayinina biritatin yisixachuwu beritu beritu yiyesus wotaderoch

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 3 місяці тому +3

    እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ❤እግዚአብሔር በአለም ኮተት የተበላውን ዘመናችንን ለራሱ ስራ ያድስልን በከንቱ እንዳንሞት

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 3 місяці тому +1

    ሀይ ፀጊ ሻሎም ሻሎም ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሸ

  • @jaforbahrain356
    @jaforbahrain356 3 місяці тому +1

    amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KabeNuramo
    @KabeNuramo 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 3 місяці тому +1

  • @elsatekle9529
    @elsatekle9529 3 місяці тому

    God bless you sister ❤❤❤

  • @kebetito6
    @kebetito6 2 місяці тому

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @yoditejigayehu5646
    @yoditejigayehu5646 3 місяці тому

    ፀጊ ይህ የራስሽ ዮቱብ ቻናል ነው?????

  • @footballtafach2922
    @footballtafach2922 3 місяці тому +3