- 163
- 2 367 287
Shama Tube -ሻማ ትዩብ
France
Приєднався 24 бер 2015
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ ከዚህ ቻናል ላይ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን እና አዝናኝ የሆኑ መረጃዎችን ግጥሞችን ያገኛሉ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን::
I would like to share with you my talent and experience come and enjoy with us and have fun. Thanks to be our families. Subscribe. Like. Share.
Je voudrais partager avec vous mon talent et mon expérience, venez profiter avec nous et amusez-vous. Merci d'être nos familles. S'abonner. Aime et partager.

Le Miracle l'Ethiopie Bataille D'Adoua
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን::
#Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ
ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html

Переглядів: 113
Відео
የካባው ሚስጥር ለልበ ቀናዎቹ #Bourgeons #እንቡጥ #Paris
Переглядів 407Місяць тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
ሄር ፕሮ የሴቶች የውበት ሳሎን በፓሪስ / Hair pro beauty salon in paris / Salon de beauté Hair pro à Paris
Переглядів 7712 місяці тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
ከረጅም አመታት ቡሃላ የፈረንሳይ ለጋሲዮን ልጆች ተገናኙ አርቲስቷም አደራውን ተረከበች
Переглядів 8923 місяці тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
#ገራሚው በፓራሊምፒክ የተገኘ 2 ወረቅ 1 ብር በ4 ተወዳዳሪ
Переглядів 3423 місяці тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
የአትሌቷ ማስጠንቀቂያ / የሽኝት ፕሮግራም T-11
Переглядів 1,2 тис.3 місяці тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
Station Afrique -Major de l'histoire de sportif et olympique mondiale Abebe Bikila et Derartu Tulu
Переглядів 1993 місяці тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
የፓሪስ ፓራሊምፒክ 2024 አሽናፊዋ አትሌት ያየሽ ጌቴ T-11 በራሷ የተያዘውን የአለም ክብረወሰን ጭምር አሸናፊ የወርቅ ባለቤት
Переглядів 14 тис.3 місяці тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
አትሌት ትዕግሥት ገዛኸኝ የወርቅ ሜዳሊያ በፓሪስ 2024 ፓራሊምፒክ ጨዋታዎች ባለቤትሆነች
Переглядів 15 тис.4 місяці тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
ልበ ብርሃኖች የኢትዮጵያ የድል ተስፋዎች በፓሪስ ፓራሊምፒክ 2024 T11-13 -14
Переглядів 2 тис.4 місяці тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
ወደ ፓሪስ ሲያቀና እንደሚወዳደር እርግጠኛ አልነበረም ! Tigist Assefa and Tamerat Tola
Переглядів 12 тис.4 місяці тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
የፓሪስ ኦሎምፒክ ማራቶን አሽናፊው አትሌት ታምራት ቶላ የህይወቱን ትልቁን ጎል በፓሪስ
Переглядів 18 тис.4 місяці тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ አትሌቶች በፓሪስ
Переглядів 7 тис.5 місяців тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን አቀባበል በፓሪስ
Переглядів 31 тис.5 місяців тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
አሳሳቢው የፈረንሳይ የፖለቲካ ምርጫ 2024
Переглядів 3645 місяців тому
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ Shama Tube ሻማ- ትዩብ በሰላም መጣችሁ : ሰብስክራይፕ በማድረግ ደውሉን በመጫን የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን:: #Shama_Tube_ሻማ-ትዩብ ua-cam.com/channels/Dd4K5zV71jBrs32ZE4gJLA.html
ቀድሞ ቦታው ግዛቱ የማን ነበር በቦታው የነበረው የአይን እማኝ
Переглядів 2715 місяців тому
ቀድሞ ቦታው ግዛቱ የማን ነበር በቦታው የነበረው የአይን እማኝ
በአይኔ ያየሁት ሰቆቃ ሌላ ሰው ላይ መድረስ የለበተም ክፍል አንድ Part 1
Переглядів 4015 місяців тому
በአይኔ ያየሁት ሰቆቃ ሌላ ሰው ላይ መድረስ የለበተም ክፍል አንድ Part 1
#USCEEF Sportive et culturelle éthio- française (et culture africaine)
Переглядів 5917 місяців тому
#USCEEF Sportive et culturelle éthio- française (et culture africaine)
አትሌቷ ስጋት ላይ ወድቃለች / እውነቴን ነው ከህይወት መስመር ያስወጣኛል
Переглядів 2,4 тис.7 місяців тому
አትሌቷ ስጋት ላይ ወድቃለች / እውነቴን ነው ከህይወት መስመር ያስወጣኛል
USCEEF የሐገሬን ባህል በአፍሪካ/ኢትዮ-ፈረንሳይ የስፖርት ፣የባህል እና የመረዳዳት የአንድነት ማህበር
Переглядів 8167 місяців тому
USCEEF የሐገሬን ባህል በአፍሪካ/ኢትዮ-ፈረንሳይ የስፖርት ፣የባህል እና የመረዳዳት የአንድነት ማህበር
ከፈረንሳይ ላሻፔል ዝምታቸውን ሰበሩ! በሊቢያ አቋርጥው ፈረንሳይ ጉዳና ላይ የወደቁ ወጣቶች አብኛዎቹ መመለስ የሚፈልጉ ናቸው! ባይመጡ ይሻላል!#shamatube
Переглядів 2,9 тис.7 місяців тому
ከፈረንሳይ ላሻፔል ዝምታቸውን ሰበሩ! በሊቢያ አቋርጥው ፈረንሳይ ጉዳና ላይ የወደቁ ወጣቶች አብኛዎቹ መመለስ የሚፈልጉ ናቸው! ባይመጡ ይሻላል!#shamatube
#የፓሪስ ማራቶን ያልተጠበቀው ድርብ ድል The unexpected double victory of the Paris marthon ethiopians
Переглядів 10 тис.8 місяців тому
#የፓሪስ ማራቶን ያልተጠበቀው ድርብ ድል The unexpected double victory of the Paris marthon ethiopians
ፓሪስ ማራቶን 2024 Schneider Electric Paris Marathon
Переглядів 2,2 тис.8 місяців тому
ፓሪስ ማራቶን 2024 Schneider Electric Paris Marathon
ዲናችን ኢትዮ ሙስሊም ጀመአ የረመዳን ኢፍጠር ፕሮግራም በፓሪስ Dinachen Ethio Muslim Iftar Program in paris
Переглядів 1,9 тис.8 місяців тому
ዲናችን ኢትዮ ሙስሊም ጀመአ የረመዳን ኢፍጠር ፕሮግራም በፓሪስ Dinachen Ethio Muslim Iftar Program in paris
ኢትዮጵያ ትወዳደር ተወዳድራም ታሸንፍ #paris 2024 olympic
Переглядів 3179 місяців тому
ኢትዮጵያ ትወዳደር ተወዳድራም ታሸንፍ #paris 2024 olympic
#Victoire d'adwa #victoire africaine #Adwa Ras Teferi Goubae à Paris
Переглядів 3909 місяців тому
#Victoire d'adwa #victoire africaine #Adwa Ras Teferi Goubae à Paris
ሀገር ፍቅር ቲያትር ለ3 ደቂቃ በፓሪስ መክሊቴን ያያችሁ .. !#ethiopia #paris #friends #music
Переглядів 1 тис.9 місяців тому
ሀገር ፍቅር ቲያትር ለ3 ደቂቃ በፓሪስ መክሊቴን ያያችሁ .. !#ethiopia #paris #friends #music
እኔየምፈልገው ኢትዮጵያሰላም ሆና ማየትነው
የት ነው
አድራሻው ሙሉ ለሙሉ ቪዲዮ ላይ ተቀምጧል ተገልጿል
ያድልዬ ወንድሜ አንተ በተለይ ትለያለክ አባቴ ፍጣሪ ይርዳክ brother
በጣም ትመቸኛለህ
ምስጋና :- በቅድምያ ፣ ለሻማ ዩቱብ ፣ ለዚህ ሀሳብ አመንጭዋ ለውዷ እህታችን አርቲስት ብሌን ፣ ለውዷ እህታችን ሐሞናዊት ፣ ግጥሙን ከአዲስ አበባ ለላከችልን ለውዷ እህታችን ፣ ለኢትዮ ሰርከስ ወዳጆቻችን ፣ እንዲሁም ለአጠቃላይ የዚህ መድረክ አዘጋች ወዳጆቻች ኹሉ ፣ የፍቅር ካባ እንዳለበሳችሁን ፣ እናንተንም ከፀጋ ጋር ለሰው ልጅ ክቡር ሀብት የሆነውን ጤና ያልብሳችሁ እንላለን ። ባጭሩ ይኽ የእንቡጥ ማኅበራችን ፣ ማኅበር ሆኖ ለ 28 ዓመት ያኽል መቀጠል የቻለው ፣ በየእያንዳንዱ ግለሰብ አስተዋጽኦ ና ትብብ ከመሆኑም በላይ ፣ በዚህ ሁሉ ዓመታት ውስጥ ውጣውረድ በማድረግ ፣ ለሌላው በነጻ ለሚተላለፈው የዕውቀት ሀብት ውርስ ለተማሪዎቻችን በማበርከት ፣ ከማኅበሩ ጎን ለቆማችሁ መላው አባላት ሁሉ (ስም ጠርተን ስለማንዘልቀው) ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን ። ሌላው ደግሞ የነዚህ ተማሪዎች የዕውቀት ምንጫቸው አዲስ አበባ የሚገኘው የዐድዋ በር ት/ቤት ነውና ለዚኽ ተወዳጅ ት/ቤት የላቀ መስጋና እናቀርባለን ። ወዲኹም ፣ በአሁን ግዜ ማኅበሩ ካስተማራቸው አንዱ እንዲኹም የማኅበራችን ተወካይ በሆነው በመምሕር ወጣት ዘላለም እንድርያስ አሰባሳቢነት የወጣቶች መረዳጃ ማኅበር ፈጥረው የእንቡጥን ፈለግ በመከተል ላይ ይገኛሉ ። ለዚኹም ለውድ ዘላለም ልባዊ ምስጋናችንን እያደረስን ፣ ለቀደምቷ ተወካያችን ወ/ሮ ሰብለ ወንጌልም እንዲሁ ፣ በአኩሪ ተማሪዎቻችንም ስም እንዲሁ ምስጋና ለማቅረብ እንወዳለን ። በመጨረሻም ፣ እስከዛሬ ድረስ በሚስጥር ይዛችሁ ፣ በዚኽ የተባረከ ቀን ያከናነባችሁን የደስታ ካባ ፣ ዕድሜ ልክ ልንረሳው የማንችለው ነውና ፣ በቃላት መግለጽ የማንችለውን ጥልቅ ምስጋና ልናቀርብላችሁ እንወዳለን ። ኮርተንባችኋል !!
ደጁየ ስለሰጠኀን ምስጋና እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን።❤❤❤ኑሩልን
አንተ ሰዉ እኔኮ በጣም አክባሪኽም አድናቂኽም ነበርኩ ምን ነካኽ እስኪ ትንሽ ቆም ብለኽ አስብ ምክንያቱም የጻፍከው መጽሐፍ የቀደመውን ስርዓት በተመለከተ ነበረ ያም እንደኔ አረዳድ ለውጥ እንደ ሚያስፈልግ ነበረ ያ አንተ ስትመኘው የነበረ አኹን ሀ ብሎ ጀመረ ይኽን በንግግር እየተወያዩ ማሻሻልና የነገዋን ኢትዮጵያ ለልጆቻችን ማስረከብ ሲገባ አማራና ትግራይ የገደሉትን ቴድሮስ እሱ መቶ ካላስተዳደረ ብሎ መስበክ የጤና ይመስልሃል ?
በጣም ቆንጆ ዝግጅት። ካሚይ እና ደጀን ለዚህ ሁሉ ዓመታት በቅንነት በትጋት በደግነት ለሠሩት ሰብአዊ እርዳታ እግዛብሔር ይባርካቸው። አክብራችሁዋቸው ይህን ግሩም ዘግጅት ላቀነባበራችሁም ታላቅ ምስጋና እና ክብር ይድረሳችሁ። የካሚይ እና የደጀንን ፈለግ ለመከተል ሁላችንንም ያብቃን። ብራቮ ሻማ ትዮብ! 🧡 ✊🎉❤
እድሜና ጤና ያድላችሁ!
ልጄ መልካም ስራ የሰራን ሰው እናመሰግናለን ማለት ተገቢ ነው ። ይህ ደግሞ ለተመስጋኙ እና የሱን ፈለግ ለሚከተሉ ቅን አሳቢዎች ያበረታታል። እኔ ከገባኝ ነገር መልካም ስራ ለመሥራት የተፈጠረ አእምሮ እንቅፋቶች ወይም ችግሮች ቢያደናቅፉትም ጊዜውን ጠብቆ መልካም ነገር ከማድረግ የሚያግደው ነገር እንደሌለ ነው የተረዳሁት ። እንደ እነ አቶ ደጀኔ አይነት ልበ ቀና ሰዎችን ያብዛልን ይህ ምስጋና በምድር ነው የሰማዩ ጌታ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እላለሁ ።
ብርታት ጧንካሩያችው ዘወትር ይደነቃል
በርቱ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች
እኛአምን አገባአን ህጋቸውን በየጊዜውነው የሚቀያይሩት ህጋቸው ስደተኛውን በተመለከተብቻአነው የራሳቸው ዜጎች እኛአላይ ምን እደሚያደርጉን አይመለከቱም
ግን ሉምን ለራሳቹ ብቻ ለምንድነው ለሌሎች ሰዎች ያውም በስደት ላአለሰው ያውም ለገዛ ግ ዜጎቻችሁ አድራእአሻቹን ለማስቀመጥእና ለመርዳአ የከበዳአቹ በህብርት ሆናቹ ቋንቋአችግር ያለብንን የህግ ከለላአ ለማእግኝት ለምን አትተባበሩንም
እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥልኝ ቃላት አነኝ
እኛን ምን ይመለከተናአል የፍራአስ ፐለቲካአ የሚመለከተው የፍራስ ዜግነት ያአላአቸውን ብቻአነው እኛን የሚመለከተው ስደተኞች ነን የሚመለከተን የስደተኛአ ህግነው በተለይ አሁን አሁን በተለያየመልኩ በስደተኞች ላይ የሚፈፀመው የሰዋዊ መብት ጥሰት በጥቂቱ እየተመለከትን ነው ስደተኛአው ምን አደርገ ነፃነት እኩልነት አንድነት አተን በጦሆርነት ከምንሞት መጣአን ደሞ ዲሞክራሳአዊ ህብርት ኤሮፓአዊያአን ስለሆናቹ ነው የምንመጣአው ወይ ዮናአይት ዮሮፕ ህብርት ትታቹሙሉለሙሉ ከአፍሪካአ ፐለቲካአ እራሳቹን አግልሉልንእና እኛ ለነፃነታአችን እንታአላለን እኛአ ለነፃነታችን ስንታገል በመአል ጣልቃ እየገባቹ ለአምባአ ገነን መንግስቶች ደገፊ ሆናአቹ ለአባአ፡ገነን መንግስቶች ትርዳአላአቹ ተሰደን ስንመጣደሞ ለምን ስደተኛአ ለምን መጣአ ብላአቹ ትማርራአላአቹ
ፈጣራ ይባርክህ ትቸር ባጋለ እንደአንተ አይነት ግልፅ ሠው የለም በርታ አንድ ኢትጰ ቢለህ የምትፈርድነህ❤❤❤
😮እኔ ምክር ቢጤ ነገር ልመክሪህ ችሎታህን እትዮጵያውነትህን አከብራለሁ ለልጆች እውነት መኖር እጅግ በጣም ታስፈልጋለህና በሙጭላፎች ና ከመሠሪ ሰዎች ራቅ ፖሎቲካ ውስጥ አትግባ አሁን ባለህ አቅም በውጭ ሀገር ድርጅት ውስጥ ተቀጥረህ የተንደላቀቀ ህይወት መኖር አቅሙ አለህና በቀረው ቀሪ እድመህን ተጠቀም የእትዮጵያ ስራ ፖሎቲካ እንዳያደናቅፍህ እለምንሃለሁ ሥለምወድህ ነው ሥለምያከብርህ ነው ስለዝህ ጊዘህን ጉልበትህን አሁን ስለ ራስህና በተስብህ እንድታውል እለምንሃለሁ
ዝምብለሽ የማአትረቢነሽ የታአለ አድራአሻአ ያአስቀመጥሽው አንቺ የምትሰሪው ለራአስሽን ጥቅም ብቻአነው
ዋው በጣም ደስ ይላል ስልክ ቁጥር እና አድራሻ ላኩልን
ከብዙ አስመሣይ ሰው የአንድ ጀግና ንግግር ይጎላል
በጣም አሪፍ ደስብሎናል
brtam treru enmtalnn
Good job ✌️
በወንዶች እንጠብቃለን አቦ ይመቻቹ!!!!
መስተንግዶዓቸዉ ሙያዊ ብቃታቸው እጅግ ያስደስታል ሄጄ በነበረኝ ቆይታ ተደስቻለሁ ፀጉሬ ጥፍሬ እንዲሁም የዋክስ አገልግሎታቸዉ ምርጥ ነዉ👌
የፀጉር steam ቢኖራችሁ demo
ፓሪሶች ታድላችሁ ❤
በርቶ አንመጣለን❤❤❤❤❤❤
ይህ መልእክት ይጠቅመኛል ይጠቀምበት ያልፈለገ መተው ነው ሲጀመር አነዳን አግሬሰቭ የሆነ ፀባይ ያለን ሰዎች ለአገሪቱ አስተዳደር ስላልተመቸን ነው ህጉ እየተለወጠ ያለው አላስፈላጊ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች የመጀመሪያ ተባራሪዎች ናችሁ በተረፈ ፕሮግራሙ በጣም ጠቃሚነው አዘጋጆች ሻማዎች በርቱ እንላለን
በጣም ይገርማል በኢንተርኔት መቋረጥ ምክንያት አላየሁትም ነበረ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ፕሮግራም ስለሆነ እንደእኔ ዘግይቶ ላልተከታተለው ወገናችን መረጃውን በማድረስ በኩል የሁላችንም ሀላፊነት አለብን የየድርሻችንን እንወጣ መልእክቴ ነው
.
ፈጣሪ 2000 አመት ያኑርህ
የምር አንተን መሆን እፈልጋለው
እነውነት መጣፈጡ
የዓየር ሰዓትን መቀለጃ አደረጋችሁት።
ምን ነበር ሁሉም ሰው እንደ መ/ር ታዬ ቦጋለ ቢሆን❤
ብሌንዬ በጣም የምትወደጂ ነሽ ። የፈረንሳይ ለጋሲዎን ልጅ መሆንሽ ያስታውቃል፡ ኢትዮጵያን አገርሽን ወዳጅ በመሆንሽ ❤
አንተ አህያ የሰውን ኬዝ የምታበላሽ ቀፎ ነህ
Betam dis yelale yigebashle merte Éthiopien neshe burche
Belaniya konjo yegabashal
ብሌንዬ ስወድሽ እኮ ላይመለስ ያለፈዉ ወብ ግዜዎቼ ማስታወሻ ዉስጥ የሆነዉ ፒያሳ ሀገር ፍቅር ቲያትር ፈርጥ❤
ብራቦ ቲም ኢቶፒያ
ብራቮ ጀግኖቻችን❤❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
ብራቦ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 ስሙ በመላው አለም ተመሰከረ ፡ በብዙ ከሃዲዎች ፊት፡ እመቤቴ ድንግል ማርያም አትለይሽ የኛ ኩራት በርልቺን። ለሻማ አቅራቢዎች ከትልቅ ምስጋና ጋር።
Congratulations ❤
Ethiopians win every single competition for sure ❤❤❤🎉🎉
Always Ethiopian will win
አቶ ፉአድ ወቅታዊውን የእስራኤልና የፍልስጤማውያን ግጭት አስመልክቶ የሰጠኸው አስተያየት የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖረኝ ረድቶኛል። አንተንና አዘጋጆቹን ከልብ አመሰግናለሁ። በርቱ።