አሳዛኙ ውጤት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @gezahegndino418
    @gezahegndino418 3 місяці тому

    አቶ ፉአድ ወቅታዊውን የእስራኤልና የፍልስጤማውያን ግጭት አስመልክቶ የሰጠኸው አስተያየት የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖረኝ ረድቶኛል። አንተንና አዘጋጆቹን ከልብ አመሰግናለሁ። በርቱ።

  • @ismael-fredericfouad7352
    @ismael-fredericfouad7352 5 місяців тому

    በጣም አመሰግናለሁ ፉወድ
    ንግግርህን ከአንዴም ሁለት ጊዜ አዳምጬ ዕውቀትህን እንዲህ ለሕዝብ በጠራና በቀላሉ በሚገባ አማርኛ በማሰረዳትህ ዕንቁ አሰተማሪ ብዬ ግሌ ሰይሜሃለሁ። ሰላምህ ይብዛ። ጠረፍወርቅ። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
    ********
    የኔ እመቤት በጣም አመሰግናለሁ። ስሜታዊ ነው የሆንኩት ያንቺን ቃላት ሳነብ። ተባረኪልኝ። ሰላምሽ ይብዛ። ❤️

  • @ismael-fredericfouad7352
    @ismael-fredericfouad7352 5 місяців тому

    ሻማ ትዩቦች ሦስተኛውን ክፍል አቀናብራችሁ ስላቀረባችሁ በጣም እናመሰግናለን። የእስራኤል እና ፈለስጢም ጉዳይ በአጭሩ ለማቅረብ ከባድ መሆኑንም በዚህ መልካም ሥራችሁ መገንዘብ ይቻላል። ለማንኛውም ለመልካም ሥራችሁ የከበረ ምስጋና ይድረሳችሁ። ጉዳዩን በደንምብ ለማያውቁ ወገኖችም ከሞላ ጎደል አድሎት የሌለው ፍንጭ ይሰጣል ብለን አናምናለን። ቀስ እይልንም አማርኛ ውን እናሻሽላለን። እግዚአብሔር ሰላሙን ዓለም ላይ ያውርድልን ❤። ፉአድ እስማኤል ፍሬዴሪክ 😅