አትሌቷ ስጋት ላይ ወድቃለች / እውነቴን ነው ከህይወት መስመር ያስወጣኛል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 43

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 7 місяців тому +2

    ይቺ ልጅ እኔ ካወኳት ጀምሮ በጣም ቅን ሀገሯን ወገንዋን በጣም የምትወድ መልካም ልጅ ናት እግዛብሄር ይባርክሽ ይጨምርልሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Makibashow21
    @Makibashow21 7 місяців тому +5

    እሙ አንቺ አስተዋይ እና ጨዋ ስለሆንሽ ይቅርታ ጠየቅሽ እንጂ ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር አልሰራሽም 🙌😍😍

  • @DjTigRassta.
    @DjTigRassta. 7 місяців тому +4

    እሙ ሰላወኩሸ የምኮራብሸ ምርጥ ኢትዬዽያዊት እህት እጅግ በጣም ጨዋ ነሸ ሳታሰመስይ ከልብ ሰዉ የምታግዢ መሆንሸን ደሞ ህያዉ ምስክር ነኝ ከማይረዱሸ የሚረዱሸ ይበልጣሉ በርቺ 👌

  • @bezateklekidan2216
    @bezateklekidan2216 7 місяців тому +5

    ጀግና ነሽ እኛም ወሬ እየሰማን ስናቃጥልሽ ነበር አልተሳሳትሽም እሙ ሁሉም ስትናገሪ የነበረው ትክክል ነው ቅናት ነው ተያችው አቺ ብቻ በርቺ

    • @Sarasara-pl2ie
      @Sarasara-pl2ie 7 місяців тому +2

      እሙ ትክክል ናት የምን ይቅርታ ነው

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 7 місяців тому +5

    ትልቅ ሴት ተባረኪ

  • @Viewofleul
    @Viewofleul 7 місяців тому +1

    You are Wise and brave !! Proud of you our sister.

  • @teshomealemu6489
    @teshomealemu6489 7 місяців тому +3

    ሻማዎች እናመሰግናለን ፣፣በርቱ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን ፣ከዚህ በላይ የመስራቱ አቅምና ብቃቱ ስላላችሁ በዚሁ ቀጥሉ፣፣፣፣፣

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 7 місяців тому +2

    እናትዋን አይተህ ልጅትዋን አግባ አየሩን አይተህ ወደ ቤት ግባ ይላል አማራ የማን ልጅ እና ማን ወልዶ እንዳሳደገሽ አረማመድሽ ቃላት አጠቃቀምሽ ምስክር ስለሆነ መናገር አይጠበቅብሽም አንቺ ቆንጆ በጥቂት ክፉዎች ለሁሉ የምትጠቅም እህት ከሚዲያ አጠፋችቯት ደስ ይበላችሁ አንድ ቤተ መዘክር እንዳቃጠላቹ ቁጠሩት ምድረ መሀይም

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 7 місяців тому +3

    እሙዬ ጊዜለኩሉ።
    አንቺ ጀግና ነሽ።❤እግዚአብሔር ቀን አለው።

  • @marsol-mp5pb
    @marsol-mp5pb 7 місяців тому +2

    ሻማ ቲዩቦች በርቱልን በጣም ነው የምናመሠግ ነው

  • @ibra6602
    @ibra6602 7 місяців тому +1

    Berchiy emu gobez

  • @marcoshd23
    @marcoshd23 7 місяців тому +2

    እሙየ ልበ ቀና መልካም ሴት ነሽ❤

    • @marcoshd23
      @marcoshd23 7 місяців тому +1

      በአንች ስምም ሰብስክራብ አድርጌአለሁ የተርጋጋ ጥሩ ሚዲያ ሻማወች እናመሰግናለን እህታችንን ስለአቀርባችሁልን🥰🥰🥰

  • @rejebhassen3888
    @rejebhassen3888 7 місяців тому

    Betam gobez sat nesh yetebarekeresh berechi ayezosh

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 6 місяців тому

    ሐበሻ እኮ ከባድ ፍጥረቶች ነን
    እምዬ እባክሽ ከቲክቶክ ላይ አትውጪ ለኛ ታስፈልጊናለሽ❤❤❤❤

  • @alemwassiekids2395
    @alemwassiekids2395 7 місяців тому

    እዉነት እኮ መከራ ናት። አይዞሽ እህቴ❤

  • @yelejochemeznagna1533
    @yelejochemeznagna1533 7 місяців тому +1

    Ende 30 amet betekemet new enda ewoket yale ère atasekign Adadis lejoche alu sew yemayawoku seleageritu heg emayawoku lenesu betnegriyachew arife new tetekmiyachewaleshi

  • @MeseretMamo-si6sw
    @MeseretMamo-si6sw 7 місяців тому

    እሙይዬ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ የኔ ቅን ❤❤

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 7 місяців тому

    ሶወድሾ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hagerhager7645
    @hagerhager7645 7 місяців тому +1

    ከጥሮ ቤተሰብ መውጣትሽ ያስታውቃል

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому +1

    Enkene sew crstose bet yelwem

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    She's is true

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому +1

    Hermonwet gobz

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    Aygrem

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    Ayzoshe

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    Ewnet new yewsete history eywru

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 7 місяців тому

    እልጥፍሽም ግብዝ እወድሻለሁ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    Shama ahuen sew tegha

  • @rora1473
    @rora1473 7 місяців тому +5

    አስበሽው ወይም ሳታስቢው የብዙ ሰዎች ሞራል ነክተሻል በዘፈን በግጥን በአሽሙር ተሳልቀሻል ፈረንሳይ ሀገር ስራ ለማግኘት እንዴት ከባድ እንደሆነ እያወቅሽ በተለያየ ሁኔታ ስራ አጥተው ወይም ግራ በመጋባት ያሉ በተለያየ መከራ አልፈው የፈረንሳይ መንግስ ይገባቸዋል ብሎ ለሚሰጣቸው እርዳታ አንቺ በየቀኑ እየወጣሽ ከስድብ ባልተናነሰ ምክር በሚመስል በማር የተለወሰ መርዝሽን ትረጪያለሽ ዝም ስትባይ ያወቅሽ መስሎሽ የማይነካውንም የሚነካውንም አጨማልቀሽ በመጨረሻም ሊገሉኝ ነው አልሽ አሁን ደሞ ቆዳሽን ቀይረሽ ግማሽ ይቅርታ ጠይቀሻል ነገ ደሞ......

    • @mekdi8499
      @mekdi8499 7 місяців тому

      ሴትየዋ አስመሳይና አቃለሁ ብላ ብዙ ነገር አበላሽታለች ጭንቅላቷ ጤነኛ አይመስለኝም በይቅርታ እኔ በበኩሌ አልተዋትም ህግ ያለበት አገር ቁጭ ብሎ በደስ አለኝ እና በመሰለኝ የሰውን ስም ማጥፋት ዋጋ ያስከፍላል።

    • @BfEntertainment21
      @BfEntertainment21 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የምርሽን ነው😂😂😂😂😂​@@mekdi8499

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    Hekemna benza new

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    Awo gobz

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

  • @Abrhammengistu-ec1gm
    @Abrhammengistu-ec1gm 7 місяців тому

    ውይ የዛሬው አልተመቼኝም

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 7 місяців тому

    የደረሽበትን ለማድነቅ በነጭ በሀገሩ ሰዉ ብር ባጠራቀመ ፈረንጅ ድጋፍ ነዉ ብቻሽን አይደለም እንደሌላ ታግሎ ያለፈዉ አበሻ ኢትዮጵያዊ የካፍ ገንዘብ መዉሰድ የሚፈልገዉን አይነት ሙያ ስራ አጥ ለሆነ ሰዉ ኖርማል ነዉ ነዉርነት የለዉም ያሸጋግረዋል ብዙዎች ጥግ ድረስ ተቋቁመዉበት ተሸጋግረዉበታል ሁሉም ነጭ አግብቶ አልመጣም ከስክራች ዉጣዉረዱን አይቶ ነዉ ያለፈዉ ነጮችም ካፍ ይቀበላሉ ትልቁ ከተማ ፓሪስ ሂጂና ቁጥር ተቀብለሽ የተሰለፈዉን ሕዝብ እይዉ ጥቁር ብቻ አይደለም የሚቀበለዉ

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    Yesw merdete new ayzoshe

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    Adbtshe yemskrle

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    Waye absha tenrbete are teftete

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    No body's you don't know about l chppee

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    Ethiopianm eko yetdrle atkbu

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 7 місяців тому

    Adbtshe yemskrle