የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን አቀባበል በፓሪስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 54

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 5 місяців тому +9

    ወገኖቼ በሰላም ይመልሳችሁ፤ መልካም የጨዋታና የስኬት ጊዜ ይሁን።

  • @Betre7122
    @Betre7122 5 місяців тому +7

    መነሻው ካማረ መጨረሻው ቆንጆ ይሆናል ኢትዮጵያችን ምንጊዜም አንደኛ

  • @ismael-fredericfouad7352
    @ismael-fredericfouad7352 5 місяців тому +3

    #ParisOlympic2024 ብራቮ ይህን ፕሮግራም ላዘጋጁ ወገኖቻችን! በጣም ግሩም ነው። ለድሉ ደግሞ ከተፈጥሮ ስጦታችን ጋር እግዚአብሔር ይታከልበት። ❤🎉

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 5 місяців тому +4

    ኢትዮጵያ አምላክሽ ይርዳሽ❤❤❤

  • @Medanitteshome-b5f
    @Medanitteshome-b5f 5 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @SuzanGenet
    @SuzanGenet 5 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይርዳቹ ድ

  • @rejebhassen3888
    @rejebhassen3888 5 місяців тому +3

    Shama tube betam enamesegenalen bravo bravo ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferebintu5617
    @ferebintu5617 5 місяців тому +4

    እናሸንፋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 5 місяців тому

    Thank you for taking time to welcome fellow Ethiopians 💕❤️

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 5 місяців тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ አትሌቶቻችን ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ah6121
    @ah6121 5 місяців тому

    Thank you, Shama tube🙏
    Dil la Ethiopia!

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 5 місяців тому

    ኢትዮጵያዬ ልጆችሽ በዝተዉ ተባዝተዉ ዓለምን ይሙሉአት ፤ እግዚአብሔርም ብዝት ብዝትዝት ያድርገን ፣ የትም እንኑር ።

  • @tselatt
    @tselatt 5 місяців тому +1

    Bravo les filles!!!!!❤❤❤❤

  • @ቅኔነት
    @ቅኔነት 5 місяців тому +2

  • @tselatt
    @tselatt 5 місяців тому +1

    Merci frères et sœurs Éthiopiens ❤❤❤❤

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 5 місяців тому +1

    🎉🎉

  • @ቅኔነት
    @ቅኔነት 5 місяців тому +1

    🎉

  • @Mengdot
    @Mengdot 5 місяців тому

    God bless the United Ethiopia.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 5 місяців тому

    Thanks ETHIOPIA

  • @Mengdot
    @Mengdot 5 місяців тому

    Derarartu Bertu Konjo.

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 5 місяців тому

    ደርዬ በዚህ ሁኔታ በመቀበላችሁ ደስ አለኝ

  • @hannge7073
    @hannge7073 5 місяців тому

    ውሃ ዋና ተወዳዳሪያችንን እዩ እነ አሜሬካንን ስታሸንፍ ???በዘመድ እንድትመጭ ነው የተፈለገው

  • @seyoumgmedhin5756
    @seyoumgmedhin5756 5 місяців тому +1

    ውሃ ዋና በኦሎፒክ የመጀመሪያ አይደለም 2012 London ያኔት ሰዩም የመጀመሪያዋ ናት

  • @Emantube19
    @Emantube19 5 місяців тому +1

    ደስ ቲለለችሁ ❤

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 5 місяців тому +1

    Dear brethren, honorable God fellow citizens of Ethiopians, athletes all the items I wish and pray to win the cups for our lovely country Ethiopia and for her compassionate and precious people. 🙏❤.
    We Ethiopians who live in abroad are homesick and we all plead God to bring peace and unity and love and prosperity for our lovely country Ethiopia and her precious people. Kings and princess and rulers reign by God. Prov 8:15&16. Prov 28:28 &prov 29:2..when the wicked arise men hide but when the righteous in authority the people rejoice. 🙏❤.
    The battle is not ours but God's and our eyes are upon God. 🙏❤. Now is time to wakeup to seek and turn the LORD for heavenly sweet home. 🙏❤. I wish you all the best in your future endeavor. From USA and heaven promised land.Your humble brother forever Meyesaw kassa.Retta🙏❤🙏❤🙏❤🙏.

  • @Emantube19
    @Emantube19 5 місяців тому +1

    ቂድሚየ ዉጡ አለህ የጊዘችሁ❤

  • @zenushowዘይኑ
    @zenushowዘይኑ 5 місяців тому +2

    መተናል ገብቴናል ሰላም ሰላም ብለናል

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 5 місяців тому

    Ramène le médaille 🏅 d'or 🏆🎖🏅

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 5 місяців тому

    🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 5 місяців тому

    ኢትዮጵያዬ ይቅናሽ ።

  • @sablearagaw9338
    @sablearagaw9338 5 місяців тому +1

    Where are the athletes?

    • @ah6121
      @ah6121 5 місяців тому

      They are coming by group starting July 29.

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Muntaha-s7s
    @Muntaha-s7s 5 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 5 місяців тому

    Yehe kebt ashebr mn yeseral lerasu lebonga yalhone lemanm ayhonm

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 5 місяців тому

    Aharate yeonege esportega atelume medere akatareye

  • @ካሲ
    @ካሲ 4 місяці тому

    ሻማዬ ጎበዝ እህቴ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ት እናመሰግናለን❤። ግን ይቺ ስርጉት የምትባል ከሀዲ ሌባ ቆሻሻ እንደሰው ከሰው ጋር ጥሩ ሰው መስላ ከናንተ ጋር ስትቀርብ አፈርኩኝ እውነት ይቺ ከሀዲ ማፈሪያ ።።

  • @ekaeku4360
    @ekaeku4360 5 місяців тому

    ufff allah yetebekachu😢

  • @eliasabebe4690
    @eliasabebe4690 5 місяців тому

    አረ ስርጭቱን ማየት አሎቻልንም መረጃ ካላችሁ ንገሩን

    • @esmushama
      @esmushama  5 місяців тому

      @@eliasabebe4690 ሰላም ፕሮግራሙ August 1 - August 11 ሲሆን እስታዲየም መግባት ከቻሉ ጥሩ ካልሆነ መላው ኢትዮጵያዊ እና ኤርትሪያዊ ስርጭቱን የሚከታተሉበት ዝግጅት እየተዘጋጀ ይገኛል። ስለዝግጅቱ ሙሉ መረጃ በቅርብ የምንለቅ ይሆናል።

  • @tselatt
    @tselatt 5 місяців тому

    I was so eager for these games,IMPATIENTE de savoir qui seront nos athlètes.....mais le mal s'est manifesté.Je me retire.Mais j'ai le devoir de vous dire à vous toutes et tous, ክርስትያን፤ሙስሊም፡ያገሬ፡ልጆች...አትሌቶቻችን፡ይመለሱ፡እኛም፡አንከታተል።፡ፈጣሪ፡ሆይ፡ካሳሳቹ፡ጉትጐታ፡ሴራ፡አንተ፡በቸርነትህ፡ጠብቀን።

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 5 місяців тому

    Yeche ashekabache werda derartu yetebaleche segeta

    • @ah6121
      @ah6121 5 місяців тому

      This is not for lossers. Please, get out of here!

  • @tselatt
    @tselatt 5 місяців тому

    Quiconque se professe Chrétienne, Chrétien, Musulmane,Musulman Ethiopienne,Ethiopien devrons boycotter.Le mal s'est manifesté en toute envergure.Restons Fidèles, à notre foi,coutume,..les médailles De l'Eternel sont plus valeureux.BOYCOT THIS EVENT!!!!

  • @tselatt
    @tselatt 5 місяців тому

    Je prierai que en quelque sorte ils retournent tous au pays.Yalenibetin mekera altewitanim,ye deceiverou,yeamalayou sira tekafayotch mehon yelebinim.SAUVE QUI PEUT!!!!

  • @HABTOL
    @HABTOL 5 місяців тому +1

    አሸብር የኛ አላሉም😂 ምድረ አሽቃባጭ

    • @ismael-fredericfouad7352
      @ismael-fredericfouad7352 5 місяців тому +2

      @@HABTOL ስፖርት ፖለቲካዊ አቅርቦት የለውም። ነገሮችን ስሜቶቻችንን እየለየን በፍቅር በመከባበር እንኑር። የሃሳብ ልዩነት ሊኖር ይችላል። የሰው ልጅ መገደል መታሰር አይችልም የለበትምም። ያን የሚተገብሩ ካሉ ሴጣናዊ አካሄድ ውስጥ ናቸው። እነዚህ ለመታገል በስልት ነው እንጂ ሁሉን ሰው በመፈረጅ አይሆንም። መወያየት መፍትሄ መፈለግ የተሳሳተን መልካም መንገድ ማሳየት ነው መፍትሄው። ይኽ ነው ወደእዝጋብሔር መንገድ የሚመራን።
      ይሄን እስካልኩ ዘንድ ወደስድብ እንዳትሄድ ቦይሆን እንወይይ።

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 5 місяців тому

    Bandirawwwwww....... esti yikelkilu ahun...ezaw tebesqbesu

  • @YaDi-ln1vz
    @YaDi-ln1vz 5 місяців тому +1

    ምድረ ካድሪ

    • @ismael-fredericfouad7352
      @ismael-fredericfouad7352 5 місяців тому

      @@YaDi-ln1vz ስፖርት ፖለቲካዊ አቅርቦት የለውም። ነገሮችን ስሜቶቻችንን እየለየን በፍቅር በመከባበር እንኑር። የሃሳብ ልዩነት ሊኖር ይችላል። የሰው ልጅ መገደል መታሰር አይችልም የለበትምም። ያን የሚተገብሩ ካሉ ሴጣናዊ አካሄድ ውስጥ ናቸው። እነዚህ ለመታገል በስልት ነው እንጂ ሁሉን ሰው በመፈረጅ አይሆንም። መወያየት መፍትሄ መፈለግ የተሳሳተን መልካም መንገድ ማሳየት ነው መፍትሄው። ይኽ ነው ወደእዝጋብሔር መንገድ የሚመራን።
      ይሄን እስካልኩ ዘንድ ወደስድብ እንዳትሄድ ቦይሆን እንወይይ።

  • @Muntaha-s7s
    @Muntaha-s7s 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤