Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
መልካም እድል መልካም ዉጤት🙏🏽🙏🏽🙏🏽
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሻማ ትዩቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን ዝግጅት ይዛችሁ ስለመጣችሁ! ወፍራም ምስጋና። በፓራለንፒክስ ለሚወዳደሩ አትሌቶቻችንም መልካሙን ተመኘን፣ ይቅናቸው! እንደኔ ውስጣዊ ስሜት የበለጠ ውጤት ይመጣል ብዬ አምናለሁ! ፈጣሪም ይርዳን! 🙏😇
❤❤❤
መቼ ነው ውድድሩ የሚዲያ ሽፋን አለማግኘቱ በጣም ያሳዝናል
@@biniyamkasahun5503 ሰላም ቢኒያም የመጀመሪያው ውድድር Para Athlétisme 30/08- 10 ሰዓት እስከ 10:30 ድረስ ይካሄዳል። የኛዎቹ 1500m - የሴት T13, finale ቅዳሜ 31.08.2024 | 19:00‒22:00 ይካሄዳል
ለምንድነው ከመምጣታቸው በፊት ማትናገሩት እና ደሞ ውድድር አላቸው ብላቹ አትናገሩም ሁሌም ካለፈ በሁአላ መዘገብ ደስ አይልም
@@MohamedAnwar-zz9uh ሰላም ወንድም መሐመድ ከመምጣታቸው በፊትም ሁሉ አሳውቀናል ፓሪስ ያለው ኤርፖርት ሰው አቀባበል እንዲያደረግላቸው እና ፕሮግራማቸውንም ጭምር ቀድመን አሳውቀናል ለሰጠሃን አሰተያየት እናመሰግናለን።