- 134
- 334 268
GWARO TUBE
Canada
Приєднався 26 кві 2014
Based in Toronto, Canada , Gwaro Tube shares the stories of our Habesha community, highlighting all aspects of our culture, major events, and news, aimed to strengthen the Habesha -Canadian community with each video we post . As a channel you can put your trust in, Gwaro Tube shares useful information that will uplift and inform our community, shared by respectable and trusted members you can rely on. Click the Subscribe button so we can grow together !
Відео
ኑሮ በካናዳ//ካንሰርን እንደ ጉንፋን አቀለልሺልን//ከርቤ መድሐኒት ሆኖኛል /ዋስትና እድር እስክሬን አስቀምጦ ገንዘብ ከመለምን ይታደገናል
Переглядів 40 тис.День тому
በዛራው ኑሮ በካናዳ ፕሮግሪማችን የረዥም ግዚ የካናዳ ነዋሪ ከሆነችዉ እንግዳዬ እናኑ ቶላ ጋር በድጋሚ ከሪሳ የህይወት ተመክሮ በመነሳት እሳላይ የደረሰውን ካንሰር እዲት አርጋ እዳስታመመች እና ስለ ዋስትና እድር አስክሬን ይዞ መለመን ሊበቃ ይገባል በሚለው ዙርያ ጠቃሚ ሀሳቦችን አካፍላናለች
የእናቴ ዱአ ነው ዋናው/ አሜሪካንን አኩርፌ ነው ካናዳ የገባሁት /የመኖርያ ፍቃድ (PR) ሳይኑረኝ ማናጀር ሆኛለሁ #ኑሮ_በካናዳ
Переглядів 1,2 тис.14 днів тому
#canada አሜሪካንን አኩርፌ ካናዳ ስገባ ብዙም ተዘጋጅቺ አልነበረም ግን የናቲም ድአ ስለነበረ ነገሮች በማይታመን ሆኔታ ተስተካከሉልኝ
በአቅማችን ልክ የምንገባው የህይወት ኢንሹራንስ የቱ ነው ከመሞታችን አንድ ቀን በፊት እሱም ዛሬ ነው
Переглядів 31021 день тому
የህይወት ዋስትና (ኢንሹራንስ) መግባት አንድ ሀላፊነት ከምሰማው ቤተሰብ የሚጠበቅ ነው እኛ በህይወት ባንኑር ወይም ብንታመም መስራት ባንችል እኛንም ሆነ ቀሪው ቤተሰባችንን ከችግር የሚያወጣ የሚደግፍ ትልቅ ፈውስ ነው በተለይ ለቃሚ ለቤተሰብ እዳ ትቶ ማለፍ አንድ ሀላፊነት ከሚሰማው ቤተሰብ የሚጠበቅ አይደለም ስለዚህ ዛሬዉኑ ኢንሹሪንስ በመግዛት ቤተሰቦውን ከችግር ይታደጉ when do we have to buy insurance? The answer is one day before we die Insurance is a legal contract between an insurance company and an individual, business, or ...
ይህ ፈጠራም ችሎታም አይደለም... መኪናን በዚህ አይነት መንገድ ማሽከርከር ጀብደኝነት አይደለም ተው ሊባሉ ይገባል
Переглядів 374Місяць тому
ይህ ፈጠራም ችሎታም አይደለም...ግድ የለሽነት የታየበት ፒንሳን እንደ መኪና መሪ...A traffic accident, a traffic collision or crash occurs when a vehicle collides with another vehicle, pedestrian, animal, road barrier, or any stationary obstruction such as a tree or a utility pole. Traffic collisions may result in injury, death, vehicle damage and possession damage. Motor vehicle collisions cause death and disability as we...
ብዙ ህሙማንን የፈወሰው የኪዳነ ምህረት ፀበል በካናዳ ኪችነር ደብረ ሲና ገዳም
Переглядів 10 тис.Місяць тому
የቀብር ቦታ ያለው የደብረ ሲና ኪዳህነ ምህረት ገዳም በ ካናዳ ፀበላም ፈዋሽ ነውደጃን ለመርገጥ ያሰባቹ ሁሉ ለደጃ ታብቃቹ አድራሻዋም Kitchener Ontario ነው  1248 Kramp RD Breslau Ontario N0B1M0
ኑሮ በካናዳ መስቀል እንዴት ዋለ ❓
Переглядів 4,2 тис.Місяць тому
በዛሬው ቪዲዮው ከሀገር ወጥተን በስድት ላይ ስንኖር ባለንበት ሀገር ባህላችንን ወጋችንን የባህል ምግቦቻችንን ባለን ግዜ ተረዳድተን በማዘጋጀት እንዴት ጥሩ ግዚ ከቤተሰቦቻችን ጋር እደምናሳልፍ የምታዪቡት ጥሩ ዝግጅት ከካናዳ ቶሮንቶ ይዘንላችው ቀርበናል እስከመጨረሻው ብታዩት ትውዱታላቹው In today's video, we will share our culture, our traditions, our cultural foods, and how we will spend a good time with our families.#habesha #funny #ethiopianholiday
የአሜሪካን እና የካናዳ ቢሊየንስ ዶላር የሚፈስበት ጦር አልባው ድንበር UNSECURED BORDER
Переглядів 3,3 тис.2 місяці тому
በአንድ ዶላር ካናዳን እና USA//The Canada-United States border is the longest international border in the world. The boundary is 8,891 km long. The land border has two sections: Canada's border with the contiguous United States to its south, and with the U.S. state of Alaska to its west.
ኢትዮጵያዊው ነኝ እዳትያቸው //ዳቦ ልስጥሽ ነው የሚሉሽ አው ካልሻቸው .....
Переглядів 3,5 тис.2 місяці тому
ኑሮ በካናዳ//Ethiopian Association in the Greater Toronto Area and Surrounding Regions is a non-political, non-profit, independent, community-based organization that is established to reserve and promote the 3000 years of Ethiopian cultural heritage, there by contributing to the cultural Mosaic of Canada . In addition the Ethiopian Community association is engaged in community and youth environment...
የካናዳ ነዋሪዎች የኢትዮጵያን አዲስ አመት ያውቁታል ?//Do Canadian residents know Ethiopian New Year?
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
ኑሮ በካናዳ..ስለ ኢትዮጵያ አዲስ አመት በ ካናዳዊያን አንደበት The Ethiopian New Year falls on September 11 or 12 during a leap year. The country has its own unique calendar in the world with 13 months. Each of the 12 months has 30 days
ኑሮ በካናዳ //በስሙ መንገድ የተሰየመው ኢትዮጵያዊ
Переглядів 14 тис.2 місяці тому
በካናዳ በስሙ መንገድ የተሰየመው ኢትዮጵያዊ//As the first Executive Director of TAIBU Community Health Centre, Gebremikael has led the organization since 2008 in developing and implementing various community empowered and Afrocentric programs and services. He holds an MA in Migration, Mental Health & Social Care from the University of Kent (UK).
ካናዳ እንደገባሁ ፅዳት እና ጥበቃ ሰርቻለሁ
Переглядів 11 тис.2 місяці тому
ኢትዮጵያዊው ጠበቃ በካናዳ//practice immigration, family and criminal law and mainly serve Afro-Canadians
ኑሮ በካናዳ//ይሄ ነው እንዴ ፈረንጅ ሀገር ?🤣//ሚስት ባልዋን በቋንቋ ትምህርት በልጣው ተጣሉብኝ
Переглядів 37 тис.3 місяці тому
ኑሮ በካናዳ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል ቆይታ ወ/ሮ እናኑ ቶሮንቶ ሁለተኛ ቤቴ ነው ትለናለች ወ/ሮ እናኑ በካናዳ የምትኖር በተለያዩ ሁኔታ ማህብረሰብዋን ያገለገለች እና የምታገለግል ናት Experienced in Administration, Customer Service, LINC Instructor and Community Social Service Worker wastena.org
ኑሮ በካናዳ / ኢትዮጵያዊዉ ዳኛ የፒያሳው አራዳ አምስት ቀን ሙሉ የድመት ምግብ ስበላ ከረምኩኝ ይለናል
Переглядів 62 тис.3 місяці тому
አምስት ቀን ሙሉ የድመት ምግብ ተመግቢያለሁ//ኑሮ በካናዳ ከዳኛ ሲሳይ ጋር//Sisay Woldemichael is a Judiciary (Justice of the Peace) and former adviser of communication to the Chief Justice of Ontario, at Ontario Court of Justice in Canada.
ከ ረጅም ጊዜ ቡሀላ ከ KIDI ETHIOPIA ጋር ቶሮንቶ ተገናኘን
Переглядів 3,2 тис.3 місяці тому
ዊኒፔግ ከምትኖረው ልበ ቀናዋ ጓደኛዬ Kidi Ethiopia ጋር በ ቶሮንቶ ጥሩ ጊዜ አሳለፍን
የዛሬ 25 እመት በ H I V ሰአት ካናዳ ላይየኔ ነገር ብለው የተነሱ ታላቅ ሰዎች
Переглядів 4584 місяці тому
የዛሬ 25 እመት በ H I V ሰአት ካናዳ ላይየኔ ነገር ብለው የተነሱ ታላቅ ሰዎች
የቀድሞው ድንቅ አትሌቱች ከሀገረ አሜሪካ /ሜሪላንድ//ኢንስትራክተር ካሳሁን ተካ እና ሙሉአለም እጅጉ
Переглядів 2104 місяці тому
የቀድሞው ድንቅ አትሌቱች ከሀገረ አሜሪካ /ሜሪላንድ//ኢንስትራክተር ካሳሁን ተካ እና ሙሉአለም እጅጉ
ለሙቀት ቀን የሚሆን ቀዝቃዛ የሻይ አይነት 3 kind of ice tea recipe
Переглядів 4375 місяців тому
ለሙቀት ቀን የሚሆን ቀዝቃዛ የሻይ አይነት 3 kind of ice tea recipe
የወለድነው ልጆች እንጂ መላእክት አይደለም//ወላጆች እራሳቸው ላይ መሰራት አለባቸው
Переглядів 3905 місяців тому
የወለድነው ልጆች እንጂ መላእክት አይደለም//ወላጆች እራሳቸው ላይ መሰራት አለባቸው
ሰው ከ ሰው ሲወያይ መደሀኒት ነውና ኑ እንወያይ እየጠጣን ቡና
Переглядів 9005 місяців тому
ሰው ከ ሰው ሲወያይ መደሀኒት ነውና ኑ እንወያይ እየጠጣን ቡና
በጣም የምወደው ጤናማ እና ተስማሚ አብኛዉን ጊዜ ቁርስ የምሰራው
Переглядів 3705 місяців тому
በጣም የምወደው ጤናማ እና ተስማሚ አብኛዉን ጊዜ ቁርስ የምሰራው
Enan is an incredible Saul that God gave us as a beautiful, caring, loving an elegant lady a gift to Ethiopia. She is in deed a role model that love to share and give all the wisdom she has with her people . Great wife, mother, sister and in deed a true friend . May God bless your life and health may you continoue to shine !!! My personal amazing help . Great to seniors and available everywhere to love and support always
Egziabher cheriso yimarish!
እጅግ ጠቃሚ ምክር ታትዬ ተባረኪ በተለይ የኛ ኮሚንቲ ያለን ደካማ አስተሳሰባችን ትምህርት ያስፈልገናል ። እባክሽ ስሪበት
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ስራሽ ምርጠ ነው በርቺ የጠፉ ሰዎች ማፈላለግም ጀምሪ እስኪ ኢሜል ኣድራሻ ብትሰጪን እናወራሽ ነበር
በጣም እናመሰግናለን የ ኢሜል አድራሻችን gwarotube1@gmail.com
በጣም አስተማሪ ። ግልፅነትሽ እጅግ እናመሰግናለን
እጅግ ውብ አስተማሪ ፕሮግራም ። ወ/ሮ እናኑ ተባረኪልን አንቺን የመሰለ ሰው ያብዛልን
🙏
ፈጣሪ የረዳው ተአምሩን ይመሠክራል በጣም ጥሩ ሠው ነሽ እኔም የአንቺ እጣ ደርሶኝ በምህረቱ የዳንኩ ነኝ እህቶቻችንን ልጆቻቾንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን
Amen!
Strong mother, God bless you 🙏
ማዳመጥ ለረጅም ጊዜ አልወድም ነበር ነገርግን አትጠገብም
የኔ ወርቅ እናት ስወድሽ
ሁሌም ፕሮግራሞችሽን መስማት እፈልጋለሁ ነገርግን ድምፅ ጥራት የለውም ያናዳል 😢
በጣም ይቅርታ የድምፁ ጉዳይ በቅርብ ይስተካከላል እየሰሪንበት ነው🙏
ደስ የምትዬ እናት ነሽ ስታስረጃ በጣም ጐበዝ ነሽ መልካም ሰው ነሽ እግዚአበሔር አብዝቶ ይባርክሽ። እኔም የስልክ ግሩፖ ውስጥ ብታስገቢኝ?(ዪቱብ ከፍተሽ አስተምሪ አመሰግናለሁ)
እግዚአብሔር አንተ መልካም ነክ ተመስገን
ከየትም አገር መሆን ይችላል?ማለቴ ከአሜሪካ አላባማ
Enamesegenalen bezu ewket temerenebetal amesegenalew
በጣም ብዙ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን ያለሽ ልምድና ጥንካሬሽ በጣም ጥልቅ ነዉ እዉቀትሽን ለኛ በማካፈል ቀጥይ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ነዉ የወደድኩሽ❤❤❤❤❤
ዛሬ ፕርፕግራምሽ የድምጽ ጥራት የለውም sorry
በጣም ይቅርታ በድምፁ ጉዳይ እየሰራንበት ነው በቅርቡ እናስተካክላለን ስለሰጡን ቤተሰባዊ ምክርም እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ወይ እናንዬ መድኃኒዓለም የቤተሰብሽ አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃሽ🙏🏾 ያኔ ብንገናኝም በየለቅሶው ላይ ስለነበረ የሆድ የሆዳችንን ለመነጋገር ጊዜውም አልፈቀደልንም:: ከርቤን መተዋወቅሽ እና ማስተዋወቅሽ በሱ ስለዳንኩኝ በጣም ደስ አለኝ:: ከርቤም ነጩ የሀገራችን የቤተ ክርስቲያን ዕጣንም ጉግል እንኳን ሳደርገው ማለት "Myrrh and Frankincense (መር እና ፍራንኪንሰንስ) ለካንሰር መድኃኒት ነው?" ብዬ ስጠይቅ የሰባ ሰገሎቹ ስዕል ሁሉ የሚወጣበት ጊዜ አለ:: ካለ የፈረንጅ መድኃኒት ድኜበታለሁ:: አዎ ትልቁ የካንሰር መድኃኒት ዎክ(walk) ማድረግ እና ቫይታሚን ዲ ዶ/ር ያለው በጣም ጠቃሚ ነው:: እናኒዬ ቶላ እንኳን ለዚህ ኢንተርቪው አበቃሽ:: ዘይታቸውም ፍቱን ነው ግን በጣም ውድ ነው:: ነጩን ዕጣንና ከርቤ በብርጭቆ ዘፍዝፌ ማታ አማስዬው ጠዋት መጠጣት ነው:: ሁለቱንም ነው የምጠቀመው:: በተረፈ መድኃኒዓለም ይጨመርበት🙏🏾❤️👍🏾🍀
በጣም ቆንጆ ቃለምልልስ እናመሰግናለን
እባካችሁ ከርቤ ምንድነው
እንዴ እጣን የሚጨስ ነገር ነው
አዎ ከርቤ የዕጣን ዘሮች ውስጥ ቡናማ ቀለም ያለው ነው google ቢደረግ ስዕሉን በደንብ ማየት ይቻላል
@@enanutola6486 እሺ እህት በጣም አመሰግናለሁ
ከርቤ ማለት እጣን ማለት ነው
ጨዋ እና wise ስውነሽ. Specially the way you handle the arrogant Dr. He could have lost his license easily.
ኢትዮጵያ ከመጣች ባገኛት የካንሰር ታማሚ ነኝ
መጥቻለሁ ማሜ ከgwaro tube ታገናኘናለች
በ Gwaro tube Facebook or telegram ስልካችሁን ፃፉልን
More healing for you.
🙏
እናንዬ ሳይሽ እናቴን ትመስያለሽ ቅን ነሽ እንደ እናት ትመክሪያለሽ የኔ እናት ሞታለች ልጆችሽ ታድለው እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
አዝናለሁ የእናትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልሽ:: የት ነው የምትኖሪው
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🏾👍🏾❤️🍀🙏🏾👍🏾❤️🍀🙏🏾
Thank you for your information 🙏
ምሰክርነትሽ ደሰ ይላል ከርቤው እንዲት ነው የሚዘጋጀው አጠቃቀሙሰ መሰማት የፈለግሁት የከርቤውን
አወሳሰዱ በቃለ ምልልሱ ላይ ተገልጿል ብዙዎችም ለምን ዓይነት ህመም እንደተጠቀሙበት አስተያየት ተሰጥቷል ከርቤውን ለቅለቅ አድርጎ ዘፍዝፎ ፍሪጅ ውስጥ በማስቀመጥ በየቀኑ ከአንድ እስከ ሁለት የሾርባ ማንኪያ መውሰድ ይመከራል ማህፀን አካባቢ ላለ ችግር በንፁህ ጎዝ በማህፀን ውስጥ አሳድሮ ጠዋት በማውጣት በንፅህና እራስን በመጥበቅ መጠቀም ይቻላል እኔ ለ20 ቀን በማከታተል በመጠቀም በቼክአፕ ጊዜ ታይ የተባለውን አጥፍቶልኛል
Goze menedenew wede demos mahesen wesex senaseqemex wedewesex ayegebam❤❤@@enanutola6486
ሰላም ውዴ እኔ ችግር ይሄ ነው ጎዝ ምንድነው ውዴዋ አብራራልኝ እህትዋ@@enanutola6486
Enkuanim alameletegn! Kibir misgana ena yebeza edme ena tena temegnehu!!!
ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ
ተባረኪ እናት
She is very strong women I ever know she is so helpful and humble that is why God save her life. She was with me when I was in bad situation let God give you many more life. Much love and respect for her and her family.
እረ እኔም በየቀኑ ትሽ ደም አያለሁ ሆዴም ውስጥ እንደቁስል ይሠማኛል የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽ ነው አሉኝ መድሀኒቱንም ወስጀ ለውጥ የለኝም
የኔ እህት ከርቤውን ሞክሪው ለሣምንት ለውጥ ካላየሽ ደንበኛ ምርመራ አድርጊ አምላክ መድሃኒት ያድርግልሽ
እህቴ በጣም አመሠግናለሁ ትምህርት ወስጄበታለሁ እግዜብሄር ቀሪ ዘንሽን ይባርክልሽ፡፡
Yene jegna enat tebareki ene canada metiche sira tena yelem keminim belaye wanawe tenanewe ene chenkonyal estires yazenye kemetawe and amete newe tena yemibal yelenyem yikirta kerbe biteta minim chigir ayametam esti nigerinye enameseginalen💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Karbe mexexatm machesim yichalaal, gn exan maches xiru new, ayizosh,,, be Giz fidel tsafi enjji,
ችግር የለውም ዋናው መጠኑ ነው ጤናማም ሰው ይወስደዋል ቃለምልልሱ ላይ እንደተገለፀው መውሰድ ነው እግዚአብሄር መድሃኒት ያድርግልሽ::
ሰንት ነው የሚሰጠው
ጥያቄው ግልፅ አይደለም
እንዳንቺ አይነት ለወገኑ የሚያሰብ ሰዎችን ያብዛልን
🙏
ተባረክ እናመስግናለን
ለመጀመሪያ ቀን ማየቴ ነው ጓሮ ቲዩብ አመሰግናለሁ 🙏
Kerbe enema etekemalew kebzu neger new yetadegegne!!!!
WOW mam 10Q
Please contact me thank you
How do I contact you?
Selam mami endet nesh Canada new yalhut cancer yetambegen betseb algen Kerbey yet agenglew
ሰላም ከርቤ የሚገኘው ኢትዮጵያ ነው እዚህ ቪዲዮ ላይ ደሞ ሰዎች comment ሰጥተው አይቻለው Amazon ላይ አለ ብለው ከኢትዮጲያ ማስመጣት ከተቻለ ጥሩ ነው
ከርቤ (Myrrh) አማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል::
እግዚአብሔር ይመሰገን አልል 😊
🙏
እኔ ጡቴ ላይ ያበጠ ነገር አለኝ ሀኪም ቤት ሃጅ ያበጠወን ነገር አፍርጠወልኝ ነበር ግን በድጋሚ ከ 1 አመት በኋላ እዛው ቦታ አበጠብኝ በተደጋጋሚ ሀኪም ሂድሁ ግን እሚዋጥ ክኔን ነው የሚሰጡኝ ለወጥ የለወም በጣም ፈርቻለሁ ይህን ከርቤ በጥብጨ ልጠጣው እዴ
መውሰዱ አይጎዳም
Soursup leaves also the best plz try that as a tea ...anyone can consium it as a tea
@@meri-m5m ምን አለበት በአገራችን ቋንቋ ብተናገር
ያለችሽ የግሽጣ አትክልት አለ ኢትዮጵያ እሱን ብዬ።የሱን ቅጠል እንደሻይ ጠጪ።ያበጠ ሁሉ ካንሰር አይደለም ።
አናግሬኝ እረዳሻለሁ በሀሳብ
እህቴ በጣም አመሠግናለሁ ትምህርት ወስጄበታለሁ እግዜብሄር ይስጥልኝ🙏🙏🙏
እህቴ እድሜ ከጠና ይስጥሽ አዎ ከርቤ በጣም መድሀኒት ነው ነገር ግን ሊከቱ ሚዘፈዘፈው ምን ያህል ከርቤ ውሀው ከምግብ በፊት ነው ከምግብ ቡሀላ እንዲሁም ገሞን ዘር እሱም አወሳሰዱ በጣም ትልቅ ትምርት ነውያወቁት ማሳወቅ ጥሩ ነውእግዚአብሄር ይባርክሽ ከጀርመን
ከርቤን ለይቶ የሚያውቁት ዘንድ መግዛት ነው፡፡ ከዚህም ሌላ በተጨማሪ የሚያስፈልጉ ጥንቃቄ በመውሰድ የተባለውን ህመም መመከት ይቻላል፡፡ እሷ እንዳደረገችው ምርመራውን ማድረግ ነው፡፡ መላውን ግን በልዩ መንገድ መፈለግ ነው፡፡ ጤና ገበያ ነው፡፡ በጣም ጥሩ መጠይቅ ነው፡፡ ሰው ከተረዳ በዘዴ ሰርተሻል፡፡ ያኛው …. ይህ እንዲሰማም፣ እንዲሰራም አይመቻቸውም፡፡ በመላ መላ፣ ነው እንዲህ ዓይነት መልእክት ሚተላለፈው፡፡
እህቴ: የዳነችበት:---አንድ: የቡና: ስኒ: ከርቤ:-- በ2 ሊትር: ውሃ: ለ: 15 ቀን: ይዘፈዘፍና: ከተጠለለ: በኆላ:-- ጧት: በባዶ: ሆድ: አንድ: ስኒ: መጠጣት:: ያንኑ: ከርቤ: ለ2ኛ: ግዜ: መዘፍዘፍና: ለሚቀጥለው: 15 ዘፍዝፎ: ፕሮሴሱን: መድገም:: በ3ኛ: ግዜ: ከርቤውን: መቀየር:: 2-6 ወር: ካለማቋረጥ::
Eniye Melkam Set. Yemiwedish. Haqegna set. Hulem selamishin yasemagn. 🥰🥰🥰
Anbesa
If possible get my number from the UA-camr
Thank you for sharing 🙏