ካናዳ እንደገባሁ ፅዳት እና ጥበቃ ሰርቻለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @mettik1562
    @mettik1562 2 місяці тому +1

    Sir! i am proud of you! The only thing i would suggest consider best wardrobe, because you are represents mostly habisha and other African populations, so you consider to were "TOM FORD" suites i worth it. You can make statements. suggested to watched "suites" the brilliante lawyer how he dress for success! Otherwise, you are kind and excellent lawyer and you are very helpful to give information for new comers and specially you mentions about having own business is very important and thank you.

  • @alemtolcha506
    @alemtolcha506 2 місяці тому +2

    tekila betam teru sew new,bagegew agatamye merija yesetale,menem sayseste,tebarek,

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 2 місяці тому

    great Interview, direct and clear info from Tekle. Thank you for sharing

  • @alamata-korem2907
    @alamata-korem2907 2 місяці тому +2

    Your audio is bad. I watched two interviews, and both had issues.

    • @gwarotube
      @gwarotube  2 місяці тому +2

      Sorry about that.
      we’re working on. It will get better soon

  • @MelakuTegegn-oc7gy
    @MelakuTegegn-oc7gy 2 місяці тому

    ተክሌ ወንድማችን ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ።

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 місяці тому

    Tekle is still energetic and passionated !!!

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ 2 місяці тому +1

    ኧረ ተደማመጡ😳

  • @wondwossenkassa7515
    @wondwossenkassa7515 2 місяці тому +1

    ተክሌ መጀመሪያ ካናዳ ነው እንዴ የገባኀው? ዲሲ ESAT ምናምን ስትሰራ አልነበር እንዴ?

    • @gwarotube
      @gwarotube  2 місяці тому

      ኢንተርቪው ላይ እደገለፀልን መጀመርያ ካናዳ ነበር ካዛ ነው ወደ ዲሲ የሂደው

  • @yh4es
    @yh4es 2 місяці тому +4

    አዎ ጥሩ ሰው ነው ግን ሀገሩ ጥሩ አይደለም( በፊት ማለት ከ15 አመት በፊት ጥሩ ነበር አሁን ግን ሰርቶ ለታክስ ሆኗል የቤት ዋጋ ደሞ በሚሊዮን ዶላር ሲሆን የሰው ቤዝመንት ደሞ ከ1700 -2000 ነው
    ስራ የሚባል ነገር የለም ቢገኝም በወደቀ ደሞዝ ነው ያም ደሞ በፈለጉ ሰአት በስልክ ደውለው አትምጣ ይላሉ

  • @mimiestifanos1312
    @mimiestifanos1312 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    I know tesfa on 1994 addis ababa university student union

  • @solomondemte2081
    @solomondemte2081 2 місяці тому

    If you come Kitchener and Guelph area there is more Ethiopian influencer has experience can give you more information for new comers

  • @nicko581
    @nicko581 2 місяці тому

    ድምጹ ደካማ ነው ፣ ያስተጋባል ለምን ማይክ አትጠቀሚም

  • @DaniMan-t9r
    @DaniMan-t9r 2 місяці тому

    The sound quality

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 2 місяці тому +2

    አሑን እንደዚሕ ሚዲያ ፊት ቀርበው ሢናገሩ ሠው ይመሥላሉ ቶሮንቶቶ ያሉ ጠበቃዎች በጣም ምቀኞች ክፉዎች ናቸው አብሦ ይሔ ኢንተርቢ የምታደርጊው ሠውዬ ሥሙንም ልጠራው አልፈልግም..….

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq 2 місяці тому

      he sounds very boastful and ridiculous

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 2 місяці тому

      ቅናትና ምቀኝነት በተክሌ ህይወት ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም አያውቅ። ከ6 ኪሎ ጀምረን ህግ ትምህርት ቤት አብረን ተምረናል። ተክሌ ለሰዎች ቅን አዛኝ እና ተባባሪ ሰው እንጅ እናንተ ስም እንደምታጠፉት አይደለም። የግል ችግር ያለበት ጅል ሁሉ ምቀኝነቱን ይዞ እየመጣ አያራግፍብን። ተክሌ ጀግና ገና ገና እየተቀባ እየተሾመ እያደገ ይቀጥላል።❤

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 2 місяці тому

      ​@@James-oj8kqቅናትና ምቀኝነት በተክሌ ህይወት ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም አያውቅ። ከ6 ኪሎ ጀምረን ህግ ትምህርት ቤት አብረን ተምረናል። ተክሌ ለሰዎች ቅን አዛኝ እና ተባባሪ ሰው እንጅ እናንተ ስም እንደምታጠፉት አይደለም። የግል ችግር ያለበት ጅል ሁሉ ምቀኝነቱን ይዞ እየመጣ አያራግፍብን። ተክሌ ጀግና ገና ገና እየተቀባ እየተሾመ እያደገ ይቀጥላል።❤

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 2 місяці тому

      ቅናትና ምቀኝነት በተክሌ ህይወት ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም አያውቅ። ከ6 ኪሎ ጀምረን ህግ ትምህርት ቤት አብረን ተምረናል። ተክሌ ለሰዎች ቅን አዛኝ እና ተባባሪ ሰው እንጅ እናንተ ስም እንደምታጠፉት አይደለም። የግል ችግር ያለበት ጅል ሁሉ ምቀኝነቱን ይዞ እየመጣ አያራግፍብን። ተክሌ ጀግና ገና ገና እየተቀባ እየተሾመ እያደገ ይቀጥላል።❤

    • @mhhhedgudelese
      @mhhhedgudelese 2 місяці тому

      @@መሃመድሸሁ አንተም እንደሡ ምቀኛ ነሕ

  • @teddo4868
    @teddo4868 2 місяці тому

    ፕሮግራምሽን በጣም ወድጄልሽ ነበር ግን የድምፅ ጥራቱ ቢስተካከል.

    • @gwarotube
      @gwarotube  2 місяці тому +1

      በጣም እናመሰግናለንለን ገንቢ የሆነ አስተያየታችሁንም በመቀበል እና በማስተካከል እናርማለን